#እስኪ_ፈገግ_እንበል ✍️
"አንዱ ሚስቱ ለሱብሂ ቀሰቀሰችው
ዝም አላት። ከዚያ እረ ተነስ ? ሸሪአውኮ ሶላትን
በሰአቱ ስገዱ ይላል አለችው ። ይሄኔ ቀና አለና
ሸሪአውኮ ☞ ሁለተኛ ሚስት አግቡ ብሏል ይላታል ።
እስታግፉሩሏህ ተኛ ተኛ ሲነጋ ትሰግደዋለህ አለች ።
"አንዱ ደሞ ሚስቱ ለለይል ሁሌ ይቀሰቅሳታል፡፡
እሷ ደሞ እምቢ ትለዋለች፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ባል እንደለመደው ለይሉን ተነስቶ እየሰገደ ይቀሰቅሳታል፡
እሷም እንደለመደችው እያወቀች ባልሰማ ላሽ ብላው ትተኛለች፡፡ ባል ብቻው ለይሉን እየሰገደ ድምፁን ከፍ አድርጎ *የአሏህ አንተን የምትፈራና ከኔ ጋ ለይል የምትሰግድ ሚስት ስጠኝ* ብሎ ዱዓ በማድረግ ላይ ሳለ ብድግ ብላ ተነስታ
እኔ እያለሁማ አይደረግም ባይሆን አብረን እንሰግዳለን
እንጂ ብላ ቀጥ ብላ ሰገደች፡፡
እ ሴቶችዬ የሁለት ነገር ሲነሳ አቶዱም
ይችየሁለት ነገር ስትነሳ
አካኪዘረፍ የምትሏትነገር
ለጌታቹሁእድህብቆሙእኮ አቤት እደትደስይላል
https://t.me/AHLeN85