እህቶች ከማግባታችሁ በፊት የልጁን ማንነት በደንብ አጣሩ …..
አሏህ ይጠብቀን
ከደዩስ ከአስመሳይ ወንድ!
መረጋጋትን የመሰለ ነገር የለም እራስሽን፣ ማንነትሽን…ለማን አሳልፈሽ መስጠት እንዳለብሽ ጠንቅቀሽ ልታውቂ ይገባሻል!! ዲንሽን ተማሪ ብዙ ጉዳቶች የሚከሰቱት ከሸሪዓ እውቀት ስለ ራቅን ነው…………!
እህቴ እድሜ እየሄደ ነው ብለሽ በማይሆን ህይወት ውስጥ እራስሽን እንዳትዘፍቂ !
"العلم قبل القول والعمل"
«ሸሪዐዊ እውቀት ከንግግርም ከተግባርም ይቀደማል»!
https://t.me/AHLeN85
https://t.me/quranbchaquranbcha