መንሀጃችን ግልፅነው


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


قال الشیخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله
" إذا أردت النجاة وأردت السعادة وأردت السلامة فعلیك بمنهج السلف" 📚 شرح الدرة المضیة ـ ص ۲۷۹

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📌 ተከታታይ ሙሐደራ!!!

ክፍል አንድ


⏰ ደቂቃ፦26:07

መጠን: 3 MB



ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ‼

🎙 በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!

👇👇👇

🌐 https://telegram.me/abdulham


📌 ተከታታይ ሙሐደራ!!!

(ክፍል_አንድ


⏰ ደቂቃ፦26:07

መጠን፦ 3 MB



ርዕስ፦ አኺራ እና ቂያማ‼

🎙
#በታላቁ_ሸይኽ_ዐብዱልሐሚድ
አል-ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ)


ትምህርቱን ለመከታታል ይህን ቻናል
ይቀላቀሉ!

👇👇👇

🌐https://telegram.me/abdulham


Forward from: Abu huzeyfah ↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜
ይሂርካ ሰብ ኧትረሳን ግዝየ ኧገግኋይ ቢድ በርኋ ይትረሳኩ።

#አታአር_አኸረዳ

የሚያውቅ ሰው የረሳጊዜ የራሱ ቤት በር ይጠፋበታል

#ምንም_አይደለም!


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
👉 ሀገራችን ውስጥ ያሉ ሙመይዓዎች ያለባቸው የመንሀጅ ችግሮች በጥቂቱ :–
📌 ማሳሰቢያ 🔹 ይህ ችግር ከለባቸው ሰዎች መካከል አንዱና ዋነኛው ኢልያስ አህመድ መሆኑ በግልፅ መታወቅ አለበት።
➖ አንደንድ ሙሪዶች ኢልያስ አህመድን ከሰቀሉበት ወንበር መውረድ ቢከብዳቸውም እኛ ግን በቂ መስረጃ ስላለን ወደ ሀቅ እስከልተመለሰ ድረስ ሙብተዲዕ መሆኑን ከመናገር አንወገድም።
⚡️ የሙመይዓዎች ችግር ⚡️
———————————————
♦️ ዶ/ር ጀይላን ኢኽወንጅይ መሆኑ ይቅርና በራሱ አንደበት ሱፍይ ነኝ ሁላችንም ሱፋይ ነን ሱፊያ እና ሰለፊያ የሚባል ጉዳይ የለም እያላ እንዲሁም ደግሞ ወጣቱ እንዴት ከጧሀ ተከትሎ መስገድ አለበት እንዲሁም ከሙፍቲ( ከሙፍቲኑ) ዑመር ኢድሪስ ስር እንዴት ማድረግ እንችላለን ብሎ ሸሪ እየ ጠነሰሰልን ኢልያስ አህመድ እና አምሳያዎቹ ቅሩበት ኪታቡን አንብቡ ብለው ይገፋፋሉ·
♦️ አብሬት ፣ቃጥባሬ ፣አናጂና፣ ····· ብሎ ስም ጠርቶ ሰዎችን ማስጠንቀቅ ግዜው አይደለም ይላሉ·
♦️ ስለ ኢኽዋነ – አል— ሙፍሲዲን ስለ እነሱ መጠየቅ አስፈላጊ አይደለም ይላሉ { ኢልያስ አህመድ በራሱ ድምፅ እንደ ተናገረው}·
♦️ በሙብተዲዕ ላይ እንደ ሰለፎቹ ጠንከር ብሎ ምላሽ መስጠት ሰዎችን ስለሚበትን አግባብ አይደለም ይላሉ·
♦️ ከሙብተዲዕ ጋር መተባበር ይቻላል ይላሉ በተግባርም በየ ክፍለሀገሩ ከአህባሾች እና ከሱፊያወች ጋር በመተባበር እያሳዩን ይገኛሉ·
♦️ የመርከዝ ኢብን መስዑድ ሙሪዶች ወላእ እና በራእ በኢልያስ አህመድ መድረጋቸው ማለትም ኢልያስን ካወደስክ ይቀበሉሃል ካልሆነ ግን አሽቀንጥረው ይጥሉሃል·
♦️ በሙብተዲዓዎች ምላሽ የሚሰጡ ሰዎችን ሙተሸዲድ በማለት ያነውራሉ
👉 ልብ በል➖➖ እኛ ሙብተዲዕ ላይ ሙተሸዲድ ከሆን እነሱ ደግሞ ሙተሳሒል ናቸው ምክንያቱም የሙተሸዲድ ተቃራኒው ሙተሳሒል ስለሆና ስለዚህ በራሳቸው ግዜ በቢደዓ እና በሙብተዲዕ ለይ ዝንጉ መሆናቻውን መስክረዋል ስለሆናም ሌባ ሌባ ነኝ ካላ ሌባ ማለታችን አይቀርም።
♦️ የጀርህ እነ የተዕዲል አቅም ያለው ዓሊም ሀገራችን ላይ ስለሌለ ይህ መስአላ ሊነሳ አይገባም ይላሉ·
👉 በመጀመሪያ ይህ እይታቸው በራሳቸው ግንዛቤ እንጂ በሸሪዓ ግንዛቤ ስናየው በሀገራችን ለዚህ መስአላ ብቁ የሆኑ ዓሊሞች አሉ
👉 ሁለተኛ ይህን ማለታቸው እኽዋኑ ሙሀመድ ሃሚዲን "ኢትዮጵያ ለይ ሁሉም አህሉ ሱነህ ነው " ብሎ ከተናገረው ንግግር የሚስማማ ቃል ነው ምክንያቱም ሙመይዓዎች በዚህ ንግግራቸው የፈለጉበት እገሌ ሱፊይ፣ኢኽዋኒይ ፣አህባሺይ ፣ተብሊጊይ……… ነው ማለት አግባብ አይደለም ለማለት ስለሆነ ። የዚህ መዕናው ደግሞ ሁሉም ሱኒይ ነው ብሎ ተልቢስ ማድራግ ነው።
👉 የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች ይህ በካፊሉ ስለ ሙመይዓዎች የዳሰስኩት ነጥብ ነው ኢንሻ አሏህ ለወደፊት በሰፊው ያለባቸው ችግር የሚብራረ ይሆናል

⚡️ وصلى الله على نبينا وقدوتنا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم تسليما مزيدا
⚡️ اللهم اهدنا لما الختلف فيه من الحق بإذنك إنك تهدى من تشاء إلى صراط مستقيم
⚡️ اللهم أعذنا وجميع المسلمين من البدعة وأهلها وأعذنا من التمييع والمميعة التى تهدم السنة باسم السنة يا رب العالمين إنك قادر على ذلك.

⚡️⚡️⚡️ كتبه أخوكم محمد الكرماني السلفي السني المجاهد الذاهد حفظه الله تعالي


https://telegram.me/Abufurayhan


#የሴትልጅ_መበላሸት
#ያስጨንቃል_ያስጨንቃል
ﺗﻤﻨﻴﺖ ﺍﻟﺮﺣﻴﻞ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ • ﻟﺸﺪﺓ ﻣﺎﺭﺃﻳﺖ ﻣﻦ ﺍﻟﺴﻔﻮﺭ

ﻧﺴﺎﺀٌ ﻗﺪ ﻛَﺸَﻔْﻦَ ﻭﺟﻮﻫﻬﻦ • ﻭَﺃﻋﻨﺎﻗًﺎ ﻭﻣﺎ ﻓﻮﻕ ﺍﻟﺼﺪﻭﺭ

ﻟَﺒِﺴْﻦَ ﻣﻼﺑﺴًﺎ ﻻ ﺧﻴﺮَ ﻓﻴﻬﺎ • ﻣُﺰَﺧْﺮَﻓﺔً ﺗَﺴﻮﻕُ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺸﺮﻭﺭ

ﻗﻤﻴﺼًﺎ ﺛﻢ بِنْطالًا ﻗﺼﻴﺮًﺍ • ﻭﻣﻨﻪ ﺗَﻔﻮﺡُ ﺭﺍﺋﺤﺔُ ﺍﻟﻌﻄﻮﺭ

ﺇﺫﺍ ﺧَﺮَﺟَﺖْ ﻓﺘﺎﺓُ ﺍﻟﻌﺼﺮِ ﻓﻴﻨﺎ • ﻭَﻣَﺮَّﺕْ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺎﺀِ ﺃﻭﺍﻟﺒُﻜﻮﺭ

ﺭﺃﻳْﺖَ ﻟﻬﺎ ﻓﻨﻮﻧًﺎ ﻣﻦ ﺳُﻔﻮﺭ • ﻣﺎ ﺷَﻬِﺪَﺕْ ﺑِﻪِ ﻣﺎﺽِ ﺍﻟﻌﺼﻮﺭ

ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﻔﺘﻴﻦ ﻗﺪ ﻭﺿﻌﺖ ﺳﻤﻮﻣًﺎ • وﺃﻟﻘﺖ ﺷﻌﺮﻫﺎ ﺧﻠﻒ ﺍﻟﻈﻬﻮﺭ

ﻭَكُحْلًا ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻴﻮﻥ ﻳﻜﺎﺩ ﻳَﺴْﺒِﻲ • ﻋﻘﻮﻝَ ﺍﻟﻨﺎﻇﺮﻳﻦ ﺑﻼ ﺧﻤﻮﺭ

ﻭﻗﺪ ﻧَﺴِﻴَﺖْ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻤﻮﺕَ ﻳﺄﺗﻲ • ﻭَﺗُﻤْﺴﻲ ﻋﻦ ﻗﺮﻳﺐٍ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ

ﻭَﺗَﻔْﻨَﻰ ﻛﻞُّ ﻟَﺬّﺍﺕِ ﻭَﺗُﺠْﺰَﻯ • ﺑﻤﺎ ﻋَﻤِﻠَﺘْﻪُ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻨﺸﻮﺭ

ﻓﻴﺎ ﺃَﻣَﺔَ ﺍﻹﻟﻪِ ﻫَﻠُﻢَّ ﺗﻮﺑﻲ • ﻭَﻋُﻮﺩِﻱ ﺍﻵﻥَ ﻟﻠﺮﺏِّ ﺍﻟﻐﻔﻮﺭ
ቱርጉም________________
✍ ﺗﻤﻨﻴﺖ ﺍﻟﺮﺣﻴﻞ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ • ﻟﺸﺪﺓ ﻣﺎﺭﺃﻳﺖ ﻣﻦ ﺍﻟﺴﻔﻮﺭ

ሞትን ተመኘሁኝ ከሴቶች መገላለጥ የተመለከትኩት በጥም ሰለከበደኝ።
✍ﻧﺴﺎﺀٌ ﻗﺪ ﻛَﺸَﻔْﻦَ ﻭﺟﻮﻫﻬﻦ • ﻭَﺃﻋﻨﺎﻗًﺎ ﻭﻣﺎ ﻓﻮﻕ ﺍﻟﺼﺪﻭﺭ

ሴቶ ናችው በርግጥ ፊታቸውን አንገታቸውን ከደረታቸው በላይ ያለውን የሴት ገላቸውን የተገላለጡ።
✍ﻟَﺒِﺴْﻦَ ﻣﻼﺑﺴًﺎ ﻻ ﺧﻴﺮَ ﻓﻴﻬﺎ • ﻣُﺰَﺧْﺮَﻓﺔً ﺗَﺴﻮﻕُ ﺇﻟﻰ ﺍﻟﺸﺮﻭﺭ

ልብስን ለበሰዋል ምንም አይነት ኸይር የሌለበትን የተጋጌጠችን ለብስ ወደ ሸር የምትነዳ ።
✍ﻗﻤﻴﺼًﺎ ﺛﻢ بِنْطالًا ﻗﺼﻴﺮًﺍ • ﻭﻣﻨﻪ ﺗَﻔﻮﺡُ ﺭﺍﺋﺤﺔُ ﺍﻟﻌﻄﻮﺭ

ቀሚስን ለብሳልች ከዛም አጭር የሆነን ሱሪ ከዚሂም ልብሷ ስር የሽቶ ጠረን ይሸታል።
✍ﺇﺫﺍ ﺧَﺮَﺟَﺖْ ﻓﺘﺎﺓُ ﺍﻟﻌﺼﺮِ ﻓﻴﻨﺎ • ﻭَﻣَﺮَّﺕْ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﺴﺎﺀِ ﺃﻭﺍﻟﺒُﻜﻮﺭ

የዘመናችን ወጣቷ ሴት ከቤት በኛ ለይ በወጣች ግዜ በማታ ወይ በቀን በኛ ለይ ባለፈች ግዜ ።

✍ﺭﺃﻳْﺖَ ﻟﻬﺎ ﻓﻨﻮﻧًﺎ ﻣﻦ ﺳُﻔﻮﺭ • ﻣﺎ ﺷَﻬِﺪَﺕْ ﺑِﻪِ ﻣﺎﺽِ ﺍﻟﻌﺼﻮﺭ

ለሷ የመገላለጥ አይነትን ትመለከትላታልህ የለፉት አመታት የለዩት የሆነውን ።
✍ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺸﻔﺘﻴﻦ ﻗﺪ ﻭﺿﻌﺖ ﺳﻤﻮﻣًﺎ • وﺃﻟﻘﺖ ﺷﻌﺮﻫﺎ ﺧﻠﻒ ﺍﻟﻈﻬﻮﺭ
በከፈሩዏ ላይ በርግጥ መርዝን አስቀምጣልች ፀጉሯን ወደ ጀርባዏ ላይ ጥላዋልች።
✍ﻭَكُحْلًا ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻴﻮﻥ ﻳﻜﺎﺩ ﻳَﺴْﺒِﻲ • ﻋﻘﻮﻝَ ﺍﻟﻨﺎﻇﺮﻳﻦ ﺑﻼ ﺧﻤﻮﺭ

ኩልን በአይኗ ላይ አድርጋልች ሊማርክ ሊየሰክር ይቀርባል የተማልካቾችን ልብ ያለ መጠጥ (ኸምር)
✍ﻭﻗﺪ ﻧَﺴِﻴَﺖْ ﺑﺄﻥ ﺍﻟﻤﻮﺕَ ﻳﺄﺗﻲ • ﻭَﺗُﻤْﺴﻲ ﻋﻦ ﻗﺮﻳﺐٍ ﻓﻲ ﺍﻟﻘﺒﻮﺭ

በርግጥ ረስታልች ሞት ወደሷ መምጠቱን ከትንሽ ጌዜ በሗላ ቀብር ላይ መሆኗን (ማምሸቷን)
✍ﻭَﺗَﻔْﻨَﻰ ﻛﻞُّ ﻟَﺬّﺍﺕِ ﻭَﺗُﺠْﺰَﻯ • ﺑﻤﺎ ﻋَﻤِﻠَﺘْﻪُ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻨﺸﻮﺭ

በርግጥ ረስታልች የዱንያ ደስታ በተባለ ሁሉ እንደሚጠፋ በቅስቀሳውም ቀን በሰራችው ስራ ምዳዏን የምትከፈል የምትመነዳ መሆኗን ።
✍ﻓﻴﺎ ﺃَﻣَﺔَ ﺍﻹﻟﻪِ ﻫَﻠُﻢَّ ﺗﻮﺑﻲ • ﻭَﻋُﻮﺩِﻱ ﺍﻵﻥَ ﻟﻠﺮﺏِّ ﺍﻟﻐﻔﻮﺭ

አንቺ የጌታች የኣላህ ባሪያ ሆይ ፡ ነይ ተውበት አድርጊ ወደ መሃሪው ጌታ አላህ አሁን ተመለሺ!!!



⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/abuabdurahmen
https://t.me/abuabdurahmen
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️


Forward from: Abu huzeyfah ↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜
አላህ እድሜያቸውን ያቆይልን👆👆👆


Forward from: Abu huzeyfah ↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜
يا الله

يا الله
ልብ የሚነካ ዜና

ወይ ጥፋታችን ኣሊሞቻችን ኢያለቁ ነው
ሁለት ትላልቅ ዓሊሞች በኮሮና ተለክፈው ሆስፕታል ገብተዋል ዱዓ አድርጉላቸው
አደራ በዱዓችሁ እንዳትረሱዋቸው

1ኛ ታላቁ ዓሊም የሰለፎች ቅሪት ሸይክ ሳሊሕ አልፈውዛን አለህ አፊያቸውን ይስጣቸው።
2ኛ ታላቁ ዓሊም የኩን ሰለፊያ ዓለል ጃደህ ክታብ ፃሓፊ ሸይክ ሳሊሕ ሱሀይሚ አለህ አፊያቸውን ይስጣቸው።
ወላሂ እኔ በራሴ በጣም ፈራሁ አለህ ይድረስሊን።


✍أبو فريحان

https://telegram.me/Abufurayhan 🌐


Forward from: Abu huzeyfah ↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜↜
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የሙብተዲዒ ቡችላ(ተከታይ) ሙብተዲዒ ይሆናል እንዴ? ተብሎ ተጠየቁ

🎙ሸይክ ረብይዕ ቢን ሃዲይ ዑመይሪ አል መድከሊይ አለህ ይጠቢቃቸው።

👂አብረን እናድምጣቸው👆👆👆

✔️👆ምርጥ ስጦታ ለኤሊያስ አህመድ እና ለሙሪዶቹ

🌐ትምህርቱን ለመከታተል🌐
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/Abufurayhan


አሰለሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

        ወደ ኸይር ስራ እንሽቀዳደም!

በአማራ ክልል፣ በዳንግላ ከተማ የሚኖሩ የአህለሱና  ጀምዓ አባላት፤ በከተማዋ በተውሂድ ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ማደረግ በመጀመራቸው ከደረሰባቸው ብዙ ውጣ ውረድ፣ ማስፈራሪያ፣ እስር፣ እንግልትና  የተለያዩ ትንኮሳዎች በኋላ፣ በአላህ ፍቃድ አሁን ካሉበት ደረጃ ደርሰዋል፡፡
የተውሒድ እንቅስቃሴውን እያደረጉ ያሉት፣ በኪራይ ቤት ውስጥ  ሲሆን፤ ቤቱን ያከራዩዋቸው ግለሰቦች እንዲያስወጧቸው፣ የተለያዩ ማስፈራሪያዎች እየደረሱባቸው ይገኛል፡፡ ይህን የሚያደርጉበት ምክንያት የመስገጃና የመማማሪያ ቦታ በማሳጣት የተውሂድ ጀምዓውን መበትን ነው።
ዳንግላ ላይ የተውሒድ ዳዕዋን ማስቀጠል እጅግ በጣም ከባድ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም እነዚህ የጀመዓ አባላት ከሰው በሚደርስባቸው መገለል ሳይበገሩና  በቤተሰብ፣ በጓደኛና በዘመድ ግፊት ሳይሸነገሉ ተውሒድንና ሱናን ግልፅ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ስለሆነም የዳንግላ አህለሱንና ጀመዓ አባላት፣ የተውሂድን እንቅስቃሴ ለማስቀጠልና የተውሂድን ብርሃን ላልደረሰው ሁሉ ለማድረስ፣  የመስጅድ ቦታ መግዛት ግድ ሆኖባቸዋል።
ከአላህ እርዳታ ቀጥሎ የናንተ እገዛ አስፈልጓቸው ወደንናተ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
የተውሒድ ጥማት ባለባት የዳንግላ ከተማ ላይ የራስን አሻራ ማሳረፍ በአላህ ፈቃድ ታላቅ ምንዳ ይገኝበታልና ወደዚህ የኸይር ስራ ተሽቀዳደሙ!  

የባንክ ሂሳብ ቁጥር ....

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000348307367

አቢስንያ ባንክ
43691527

ዳሽን ባንክ
2929619959311

ቡና ባንክ
314/16

ንብ ባንክ
173IFW161

አዋሽ ባንክ
01425841496200

ስም ዓብዱረሂም ዓባስ ኸድር በድሩ እና እስማዒል ሙሐመድ

https://t.me/yedangila_Ahelus


የጁምዓ ኹጥባ

⏰ ደቂቃ፦34:59

መጠን፦4.3 MB

#ርዕስ፦«ረሱልﷺ በመጨረሻዎቹ አስርቶች፣ኢዕታካፍ፣ለይለተል ቀድር፣ዘካተል ፊጥር፣ዒድ እና ኢስቲቃማ!!!»


🎙 በታላቁ #ሸይኽ_ዐብዱል_ሐሚድ_አል_ለተሚይ[ሀፊዘሁላህ]


🔶 ይፋዊ የሸይኽ ዐብዱልሐሚድን ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ለሌሎችም ያጋሩ።

📌👇👇👇

🌐
https://telegram.me/abdulham


እኔን ለመጥላት በራሱ ላይ
ግዴታ ያደረገ ሰው ባገኝ..

እሱን መውደድን በራሴ ላይ
ግዴታ ባደረግኩኝ ነበር ።

[ሁዘይፋህ ኢብኑ ቀታደህ]




Ustaz abu abdrehman.oga
14.7Mb
📌አዲስ ሙሐደራ

🔹  المحاضرة 17

🔹 ሙሓደራ ክፍል / 17


🎙 الأستاذ أبو عبد الرحمان عبد القادر بن حسن

🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብዱል ቃድር ቢን ሀሰን (ሀፊዘሁላህ)


በሙሐደራው የተዳሱት ነጥቦች

1.በረመዳን የመጨረሻውን 10 ቀናቶች ላይ ምንመሆን እንዳለብን

2.ዘካና ዘካተል ፊጥር ለማን መሰጠት እንዳለበት አንዲሁም ህግጋቶቹ

3.የኢዕቲካፍ ህግጋቶች

አናሌሎች ነጥቦች ተዳሰውበታ

በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ እየተሰጠ ያለ ትምህርት!

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله
عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa


📌አዲስ ሙሐደራ

🔹  المحاضرة 17

🔹 ሙሓደራ ክፍል / 17


🎙 الأستاذ أبو عبد الرحمان عبد القادر بن حسن

🎙 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብዱል ቃድር ቢን ሀሰን (ሀፊዘሁላህ)


በሙሐደራው የተዳሱት ነጥቦች

1.በረመዳን የመጨረሻውን 10 ቀናቶች ላይ ምንመሆን እንዳለብን

2.ዘካና ዘካተል ፊጥር ለማን መሰጠት እንዳለበት አንዲሁም ህግጋቶቹ

3.የኢዕቲካፍ ህግጋቶች

አናሌሎች ነጥቦች ተዳሰውበታ

በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ እየተሰጠ ያለ ትምህርት!

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله
عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa


ردود_علماء_السنة_على_قول_إلياس_بن_أحمد_إن_الجرح_والتعديل_من_مسائل.pdf
563.8Kb
ይድረስ ለኤልያስ አህመድ እንዲሁም ለርዝራዦቹ
ለነሱም ጠበቃ ለቆምክ ‼️

☑️ እውን የጀርህ እና የተእዲል መስኣላ
ከመሳኢል አል ኢጅቲሀድ ይመደባልን❓

من أخوكم ابا معوية

https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya




Forward from: የጉብሬና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል 🇸🇦
የአሏህን ከዓርሽ በላይ መሆን ከማያፀድቅ አሕባሽ ፣ አሏህ ከዓርሽ በላይ ነው ያለ ይከፍራል ከሚል አሕባሽ ትክክለኛ ሰለፍዮች በፍፁም አይደመሩም!!! በመስለሐ ሽፋን አለማዊ ጥቅም ፈላጊዎች አይደሉምና!!!

ከባጢል ሰዎች መቼም ቢሆን አንድነት የለም ምክንያቱም የጠማሞች መንገድና የቅን መንገድ ተከታዮች መንገድ ለየቅል ነውና!!!

https://telegram.me/gubreahlelsunajemea
https://telegram.me/gubreahlelsunajemea




📌አዲስ ሙሀደራ


🔹  المحاضرة 15

🔹 ሙሀደራ ክፍል/15


🎙 الأستاذ أبو عبد الرحمان عبد القادر بن حسن

🎙በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብድል ቃድር ቢን ሀሰን


ታላቅእና አንገብጋቢ የረመዳን ምክር


በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ የተሰጠ ትምህርት

ተጨማሪው ትምህርቶችን ለመከታተል ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa


📌አዲስ ሙሀደራ


🔹  المحاضرة 15

🔹 ሙሀደራ ክፍል/15


🎙 الأستاذ أبو عبد الرحمان عبد القادر بن حسن

🎙በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብድል ቃድር ቢን ሀሰን


ታላቅእና አንገብጋቢ የረመዳን ምክር


በአዳማ ከተማ ሰለፍ አል ሷሊህ መድረሳ የተሰጠ ትምህርት

ተጨማሪው ትምህርቶችን ለመከታተል ጉሩፓችንን ይቀላቀሉ

• هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa
https://telegram.me/Adamamedresa

20 last posts shown.

178

subscribers
Channel statistics