አሰለሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
ወደ ኸይር ስራ እንሽቀዳደም!
በአማራ ክልል፣ በዳንግላ ከተማ የሚኖሩ የአህለሱና ጀምዓ አባላት፤ በከተማዋ በተውሂድ ላይ የተመሰረተ እንቅስቃሴ ማደረግ በመጀመራቸው ከደረሰባቸው ብዙ ውጣ ውረድ፣ ማስፈራሪያ፣ እስር፣ እንግልትና የተለያዩ ትንኮሳዎች በኋላ፣ በአላህ ፍቃድ አሁን ካሉበት ደረጃ ደርሰዋል፡፡
የተውሒድ እንቅስቃሴውን እያደረጉ ያሉት፣ በኪራይ ቤት ውስጥ ሲሆን፤ ቤቱን ያከራዩዋቸው ግለሰቦች እንዲያስወጧቸው፣ የተለያዩ ማስፈራሪያዎች እየደረሱባቸው ይገኛል፡፡ ይህን የሚያደርጉበት ምክንያት የመስገጃና የመማማሪያ ቦታ በማሳጣት የተውሂድ ጀምዓውን መበትን ነው።
ዳንግላ ላይ የተውሒድ ዳዕዋን ማስቀጠል እጅግ በጣም ከባድ መሆኑ ይታወቃል። ሆኖም እነዚህ የጀመዓ አባላት ከሰው በሚደርስባቸው መገለል ሳይበገሩና በቤተሰብ፣ በጓደኛና በዘመድ ግፊት ሳይሸነገሉ ተውሒድንና ሱናን ግልፅ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ስለሆነም የዳንግላ አህለሱንና ጀመዓ አባላት፣ የተውሂድን እንቅስቃሴ ለማስቀጠልና የተውሂድን ብርሃን ላልደረሰው ሁሉ ለማድረስ፣ የመስጅድ ቦታ መግዛት ግድ ሆኖባቸዋል።
ከአላህ እርዳታ ቀጥሎ የናንተ እገዛ አስፈልጓቸው ወደንናተ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
የተውሒድ ጥማት ባለባት የዳንግላ ከተማ ላይ የራስን አሻራ ማሳረፍ በአላህ ፈቃድ ታላቅ ምንዳ ይገኝበታልና ወደዚህ የኸይር ስራ ተሽቀዳደሙ!
የባንክ ሂሳብ ቁጥር ....
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000348307367
አቢስንያ ባንክ
43691527
ዳሽን ባንክ
2929619959311
ቡና ባንክ
314/16
ንብ ባንክ
173IFW161
አዋሽ ባንክ
01425841496200
ስም ዓብዱረሂም ዓባስ ኸድር በድሩ እና እስማዒል ሙሐመድ
https://t.me/yedangila_Ahelus