⛔️⛔️በ ልጀነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
👉ቁጥር 03
👉ጥያቄ:—አይንናስ ለያዘው ሰው ጨዉ ወይም ፓታሽየም፣ሳር ነገሮች ወይም ቅጠላ ቅጠል ማሞቅ(እንደ ጭስ እሳት ላይ በማድረግ)።ሁክሙ ምንድነው❓
👌መልስ:—በተጠቀሱት አይነት መልኩ አይንናስን ማከም አይቻልም።ምክንያቱም እነዚ ነገራቶች በተለምዶ ከምናቃቸው ሰበባቶች አይደሉም።
ደሞም ይሄን ነገር በማጨስ መሞቁ ሸይጧንን ለማስወደድ በሱም ለመታገዝ ሊሆን ይችላል ከበሽታው ለመዳን።
ይሄማ(አይንናስ) የሚታከመው ሸሪአውን በጠበቀ ሩቃ ነው‼️ እና በሌሎችም በ ሶሂህ ሀድስ በተረጋገጠልን መልኩ።
وبالله التوفق
والله أعلم
اخوكم ابو قتادة
ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael