أبو قتادة إسماعيل አቀስታ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


@የዚህ ቻናል አላማ
1—የ ሰለፍያ ኡለማወችንና ኡስታዞችን ደእዋ ተደራሽ ማድረግ
2—በ ሰለፍይ ኡስታዞች የሚሰጡ ቂርአቶችን፣ደእዋወችን፣አጫጭር ምክሮችን ለ ኡማው ተደራሽ ማድረግ ነው።
t.me/Abu/ketada/Esmael

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


⭕️👉መልክት ከ ወንድማችሁ አቡ ቀታዳ ኢስማኢል  ..........

👌አጅራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ያብዛላችሁ
መልካም ስራችሁን በጀነተል ፊርዶስ አሏህ ይመንዳችሁ
በኸይር ስራ ላይ ተሺቀዳዳሚዎች አሏህ ያድርጋችሁ

ሁሉም ይወፈቃል እንዴየ ኢኽላሱ
አሏህ ክፍ ያድርገን ጀነተል ፊርዶሱ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

አድ🌺
አድድ🌸
አድድድ 🌸
አድድድድ
አድድድድድ
አድድድድድድ
አድድድድድድድ
አድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድድድድድ
አድድድድድድድድድድድድድድ✅🌺

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 10 ኢልም ፈላጊ ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያላላላላላላ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
አ🎁
  አድ🎁
    አድድ🎁
      አድድድ🎁
         አድድድድድ🎁
            አድድድድድድ🎁
              አድድድድድድድ🎁
                 አድድድድድድድድ🎁
                    አድድድድድድድድድ🎁

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንምዘ ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
✍️" ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ያብዛላችሁ
መልካም ስራችሁን በጀነተል ፊርዶስ አሏህ ይመንዳችሁ
በኸይር ስራ ላይ ተሺቀዳዳሚዎች አሏህ ያድርጋች

👇👇👇👇
https://t.me/+2Bp9G7uo5QpkM2M8

https://t.me/+2Bp9G7uo5QpkM2M8

https://t.me/+2Bp9G7uo5QpkM2M8

⭕️ወደ ቻናሏም መቀላቀል አይርሱ

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 7

ጥያቄ:—ዱአ ማድረግ الله የወሰነውን ውሳኔ ያስቀይራልን❓❓

መልስ:—الله ዱአን ደንግጓል፣በዱአም አዟል
👉""ጌታችሁ الله እኔን ብቻ ጥሩኝ መልስ እሰጣችኃለሁ""👈 አለ
👉""ባሪያየ ስለኔ ከጠየቀህ እነ(الله) ቅርብ ነኝ የተጣሪንም ጥሪ መልስ እሰጣለሁ""👈
አንድ የ الله ባሪያ የሆነን በሸሪአ የተፈቀደን ሰበብ ሲሰራ ዱአ ሲያደርግ ይሄ እራሱ የ አላህ ውሳኔ ነው።
ይሄም ደሞ የ اللهን ውሳኔ በ الله ውሳኔ መመለስ ነው ይሄንን ነገር الله ከፈለገ።
ከ الله ነቢይ በሶሂህ ደረጃ እንደተረጋገጠልን
⏭""አንድ የ الله ባሪያ ሪዝቅን ይከለከላል በሰራው ወንጀል ምክንያት፣ቀደርን(የ አላህን ውሳኔ) የሚመልሰው የለም ዱአ ቢሆን እንጅ፣እድሜን የሚጨምር የለም መልካም ስራ ቢሆን እንጅ።""⏮
وبالله التوفيق

والله أعلم
أخوكم ابو قتادة

⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
الرد_على_سلمان_العماد_في_مسألة_الإعذار_بالجهل_مطلقا_1.pdf
1.1Mb
-----

👌🔺 ለአንባቢዎች ብቻ
🔺=========🔺=========🔺

👌جديد يستحق النشر بارك الله فيكم

هذه رسالة للشيخ نجيب الكثيري حفظه الله تعالى وبارك فيه

📗 ملحوظات على رسالة القول الفصل في العذر بالجهل

رد فيها على سلمان العماد في مسألة العذر بالجهل

👌🔺 ሰልጧን  አልዑመይሪን  በመረጃ  ባዶውን  ያስቀረው ታላቁ  ባሂስ  ሼይኽ  ኑጀይብ  አልኩሰይሪ

👌🔺  ዛሬ  ደግሞ  የሙተዓሊሙ
#ሰልማነል_ዒማድ ኪታብ ላይ ያለውን ኢርጃእና  ያደረገውን  ማጭበርበር  ግልፅ አድርጎበታል።

ሰልማነል ዒማዲ የጠጣ ጃሒልኮ ነው የሱልጧነል ዑመይሪን ገልብጦ አይ ኮፒ ፔስስት ጉድ ሆነች ....❗️


አነበብናትኮ ክክክክክክክ

🔺=================🔺

👌📗 ኪታቡን ለማግኘት ይህን ይጫኑ 95 ገፅ ብቻ. . .❗️


🔺https://t.me/Al_Menjeniq/1873


⭕️ከልብ የወጣ እልብ ይገባል እሚባለው እንድህ ያለውን ነው .......‼️

                ⭕️خير الكلام ما قل ودل⭕️

👌በዚ በሚጣፍጥ አንደበቱ ሸህ አንቀሪ እንድህ ይለናል: —

#ወደላይ ድንበር አትለፋ ወደታችም አትውረዱ‼️

#ሙአጢላም አትሁን ሙመሲላም አትሁን‼️

#ሙርጅአም አትሁን ኻሪጅያም አትሁን‼️

#ተክፊሪይ አመፀኛ ድንበር አላፊም አትሁን‼️

👌ሁሌም ቢሆን:—

                  ⭕️ "يارب سلم سلم"⭕️

⭕️ወላሂ በጣም ደስስስስ የሚል አንጀት የሚያርስ ቢሰሙት የማይጠገብ ምክር‼️‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️ በለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ይርጉም⭕️

👉ቁጥር 6

ጥያቄ:—አንድ ወጣት ሴት ሂጃብ(ኒቃብ) ለብሳ ነበር አባቷና እናቷ ግን ይሄን ይጠላሉ።
እነሱን ትቃረናቸውና ሂጃባ(ኒቃብ) መልበሷን ትቀጥል❓❓
ወይስ እናትና አባትን መታዘዝ ሂጃብን(ኒቃብን) ከመልበስ የበለጥ ግደታ ነው❓❓

መልስ:—እናት አባትን መታዘዝ ግደታ ነው❗️ነገር ግን በወንጀል ካዘዙ እነሱን መታዘዝ የለም።ከ الله መልእክተኛ እንደተረጋገጠልን "መታዘዝ ሀላል በሆኑ ነገራቶች ነው"
ሂጃብሽን አጥብቀሽ ያዥ❗️❗️
የነሱን አመለካከት ቀይሪው አስወድጃቸው ግደታነቱን አብራሪላቸው።የነሱን ዛቻና ማስፈራራት አትመልከች።ጥራት በተገባው ጌታ الله ታገዥ።ከዛም በቅርብ ዘመዶችሽ እነሱን እንድመክሩልሽ።በነዚ ሰወች الله ሊጠቅማቸው ሊያስተካክላቸው ይከጀላልና
وبالله التوفيق

والله أعلم
أخوكم ابو قتادة

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
**
#ቁጥር 1⃣0⃣6⃣——ፈውዛን 51

⭕️ቀብር አምላኪን ከማያከፍር ኃላ ተከትላችሁ አትስገዱ

⚠️ማሳሰቢያ1⃣:—ንግግሩን ወደ ሸህ ሙስጠፋ ወይም ወደሰለፊዮች እነሱ ብቻ እንደተናገሩ አድርጋችሁ አአታስጠጉ፣ ቀጥታ የሸህን ድምፅ ነውኮ የለቀቅንላችሁ‼️‼️

⚠️ማሳሰቢያ2⃣:—እንደ ቀደምት ነብያት ህዝም ""እስኪ የምታስፈራራብንን ነገር አምጣ"" እንደሚሉት ነብያታቸውን፣ ""በል አክፍሩና"" የሚል ንግግር ከመናገር ይልቅ በ ሸህ ፈውዛን ንግግር እራሳችሁን መዝኑኑኑኑ‼️‼️

ጥያቄ:—ጠያቂው እንድህ ይላል:እነሱ አከባቢ ቀብር አምላኪወችን በቀጥታ የማያከፍር ኢማም አለ። ነገር ግን ሰወቹ የሚሰሩት ስራ #ሽርክ እንደሆነ ያረጋግጣል ‼️‼️

መልስ:—እንደዚ አይነት ጥያቄ ከዚ በፊት ተጠይቂያለሁ ...... ከኃላው ተከትለውት አይሰገድም። ከኃላው መስገድ #( لا تجز الصلاة خلفه)አይቻልም‼️ እሱ ሙሽሪኮችንና ኩፋሮችን ስለማያከፍር

👌ወደኛ አታፍጡጡጡ እዛው ሸህ ጋር ተነጋገሩ‼️‼️‼️‼️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq


⭕️📖ኡምደቱል አህካም

👉ደርስ ቁጥር 03

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 05

ጥያቄ:—ሊያገባ ያሰበን ሰው ለማገዝ ከ ዘካ ብር መስጠት ይቻላልን

መልስ:— ድሆች ሚስኪኖች ከሆኑ ከ ዘካ ይሰጣቸዋል። ለ ጋብቻቸው ካደረጉት ይችላሉ።

ድሆች ሚስኪኖች ካልሆኑ። ግን ያገባ ከሆነና እዳ ካለበት በማግባቱ ምክንያት እና ምንም ብር ከለለው ለባለ እዳወቹ የሚሰጠው ከለለ ከዘካ ገንዘብ ሊሰጠው ይቻልለታል ለ ባለ እዳወቹ የሚከፍለውን ያክል ምክንያቱም በቁርአንና ሀድስ የሰው እዳ ያለባቸው ተብሎ ከተጠቀሱት ስለሚገባ

و بالله التوفيق

ፋኢዳ:—
የ⛔️ (غارم) የሚባለቱ ኢማሙ ሰእድ ተፍሲሩ ላይ እንዳስቀመጠው ሁለት አይነት ናቸው
1)ሁለተ በተጣሉ አካላቶች መሀከል የነሱን ልቦና ለመሳብ ለማነሸጥ ተብሎ ለሁለቱም ወይም ላንዳቸው ከዘካ ይሰጣቸዋል
2)ለራሱ ተበድሮ ከዛም እሚከፍለው ያጣ ነው

والله أعلم
اخوكم أبو قتادة

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
-- የሐጃዊራው መንጋ እንዳሳንቡሳ በደንብ ተጠብሷል ስማልኝማ -
🔺=======👌=======🔺


🔺#ቁጥር_1️⃣0️⃣4️⃣=🔺=#ፈውዛን_49
⭕️==========👌==========⭕️

👌استمع كيف يعلم الشيخ العلامة بقية السلف صالح الفوزان التوحيد ....❗️
🔺
👌ላኢላሐኢለሏህ " لا إله إلا الله" ካለ በቂው ነው ሙስሊም ይሆናል የሚሉትን ገልቱዎች ደህና አድርገው አንጨፍጭፈዋቸዋል ከነዚህ ሰዎች ጥርብ ጃሒሎች ይሻሏቸዋል አሉ ። ስማ ሙሐመድ ብን ዓብዱል ወሐብ ሸያጢን ይላቸዋል ።
🔺
🔺 جماعة الحجاورة وإن كان عندهم بعض الحاصلة من العلم في بعض المسآئل كمسألة الوضوء والإستنجاء وصلاة الجنازة والصوم ولكن في العقيدة ضعفآء مخربطون ومن العجب أنهم يقولون اليوم شيئا ويغيرونه غدا ليس بالأدلة بل لأن لا يغضب من هو أكبرهم جرما في التوحيد، وهلآء لايؤخذ عنهم العلم سيما التوحيد والعقيدة لأنهم جهلة في هذا الباب جهلا عميقا ... ❗️

وقال شيخ الإسلام أمثال هؤلآء الجهلة الذين يقولون بإسلام أهل البدو مع شركهم هم شياطين .....

👌وقال بقية السلف : نعم جهلة مع أنهم علمآء ولكنهم علمآء ضلال...

🔺قلت : أما الحجاورة فتراكم عليهم الجهل والطيش والكذب والافتراء والإرجاء , لقد صدق الشيخ حين قال جهلة العوام خير منهم ....



⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/1868


Forward from: الإستقامة على المنهج القويم አል ኢስቲቃማ አላመንሀጂልቀዊም
⭕️በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 04

ጥያቄ:—የቲም ለሆኑ ልጆች አጎታቸው የዘካ ገንዘብ ሊሰጣቸው ይቻላልን❓

መልስ
:—ቤተሰቦቻቸው የሞቱባቸው ህፃናቶች ድሆች ከሆኑ አጎታቸው የዘካ ገንዘብ ሊሰጣቸው ይቻልለታል ለ አመታቸው የሚያብቃቃቸው ያክል።
وبالله التوفيق

والله أعلم
اخوكم ابو قتادة

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️ምን ይፈልጋሉ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

👉1⃣ ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ⁉️

®️= የሌሊት ሶላት አደራ

👉2⃣ ጤና ትፈልጋለህ ⁉️

®️= ፆምን አጥብቀህ ያዝ

👉3⃣ ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ⁉️

®️ እሥቲግፋርን እንዳትለቅ

👉4⃣ ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️

®️ ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ

👉5⃣ የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️

®️= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ

👉6⃣ በረካ ትፈልጋለህ ⁉️

®️=ባለህበት ቦታ ሁሉ በንግግርህም በተግባርህም አላህን ፍራ

👉7⃣ ዘና ማለት ትፈልጋለህ⁉️

®️= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡

👉8⃣ ጀነትን ትፈልጋለህ ⁉️

®️=አላህ ያዘዘህን በሙሉ ታዘዝ ከዛም ዱአ አድርግ

👉9⃣ከ ጀሀነም መዳን ትፈልጋለህ⁉️

®️ አላህ የከለከለህን ተከልከል ከዛም ዱአ አድርግ


⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


Forward from: 🔥 አል_መንጀኒቅ 🔥 المنجنيق والأشباح 🔥
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
#ቁጥር_1️⃣0️⃣3️⃣🔺=🔺#ሱሐይሚ_5️⃣
⭕️==========👌==========⭕️

⭕️👌ፍልጥ ፍልጥ የሐጁሪ መሐይም መንጋ ዑዝር በመስጠት በእልህ ወደ ኋላ እየተምዘገዘጉ ነው ። እነዚህን የቆሸሹ ቃልቾች እንደዚህ ጠልዘዋቸዋል ።
------

⭕️👌የሐጁሪን መንጋ የሚያወድስ ሪከርዳቸውን የሚሰማ ጓደኛ ካለህ ወደታች የሚጎትትህ የመንሐጅ ስበት ስለሆነ እንዳትወሸቅ ተጠንቀቅ ። ከነዚህ ልፍስፍስ የኢርጃእ ታንከር ከሆኑ መንጋዎች ኢኽዋን ይሻላቸዋል ። እንደ ድሮው አይደሉም ድሮም እኛ ስላላወቅናቸው ጀምዒያ ጀምዒያ ሲሉ ጠንካራ መሰሉ እንጅ የጀምዒያ ሩዝ የሚቀለቡ ቀጣፊ አጭበርባሪዎች ናቸው።
-------

🔺 የሐጁሪ መንጋ ውሸታም አጭበርባሪ ኡስታዞቹ ውሸት ሳንባቸው ናቸው ። ይሔንን መንጋ በላእላዩ ጌታችን ችሮታ ተገላገልነው ።


⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/1866
------
⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/1866


⭕️📖ሉምአቱል—ኢእቲቃድ

👉ደርስ ቁጥር 02

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️👌አራቱ ጠቃሚ ምክሮች👌⭕️

👉*🍃 4ቱን እዝነትህን አትንፈጋቸው*

① ሚስትህን
② ልጆችህን
③ ቤተሰብህንና
④ ጓደኞችህን

👉*🍃 4 ነገሮችን ቀንስ*

① እንቅልፍን
② ምግብን
③ መሰላቸትንና
④ ንግግርን

👉*🍃 4ቱ ላይ አትጨክንባቸው*

① የቲም ላይ
② ሚስኪን ላይ
③ ድሃ ላይና
④ ህመምተኛ ላይ

👉*🍃 4 ሰዎችን ቅረባቸው*

① ሙኽሊስ የሆነ ሰው
② ቃሉን ጠባቂ
③ አዛኝንና
④ ታማኝን

👉*🍃 4 ሰዎችን ራቃቸው*

① ጃሂልን
② ተከራካሪን
③ ቂልንና
④ ባዶን

👉*🍃 4 ሰዎችን ጓደኛ* አታድርጋቸው

① ውሸታምን
② ሌባን
③ ምቀኛንና
④ ራስወዳድን

👉*🍃 4 ነገሮችን አትቁረጣቸው*

① ሰላት
② ቁርአን
③ ዚክርንና
④ ዝምድናን

👉*🍃 በ4ቱ ተዋብባቸው*

① በትእግስት
② በቻይነት
③ በእውቀትና
④ በቅንነት

👉*🍃 ከ4 ነገሮች በአላህ* ተጠበቅ

① ከትካዜ
② ከሀዘን
③ ከድብርትና
④ ከስስት

👌የሚጠበቁትን አላህ ይጠብቀን የሚሰጡትን አላህ ይስጠን ............ አሚን

⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️📖ኡምደቱል አህካም

👉ደርስ ቁጥር 02

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️📖ሉምአቱል—ኢእቲቃድ

👉ደርስ ቁጥር 01

👌በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

🕌በ መስጅደ ነጃሽ ደሴ

⭕️አጠቃላህ ፐሮግራሞችን ለመከታተል

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


---
የእሁዱ የሪል ስቴቱ ሙሐደራ
⭕️=======👌=======⭕️


👌ዝምተኛው አንበሳ ለደዕዋና ለወንድም ተጨናቂ በጣም ዛሒድ ፍቅር የሆነው ወንድማችን ነስረድን ስለወንድማማችነት መክሮናል ....❗️

👌ከልብ የወጣ ልብ ይገባል እንደተባለው ለወንድሞቹ አሳቢ ታላላቆቹን አክባሪ ዛሒድ ለደዕዋዋ ተጨናቂ ሲናገር ገለፃው ንግግሩ والله ልብ ይገባል ...❗️


⭕️ ዝምተኛ ብቻ ሳይሆን ማክሳት ካስፈለገውም ያውቅበታል ....


ርዝመት : 47:35 ደቂቃ
🔺======🔺=======🔺


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6489

------
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6489

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


⭕️ግልፅ የ ሸህ ፈውዛን ንግግር

⛔️ጥያቄ ቁጥር 01

👉አንድን ግለሰብ ሙሽሪክ ብሎ ለመጥራት የ ኡለማወች ብቻ ነው ወይስ አዋም ሙስሊሞችም ይሰይሙታል⁉️⁉️

መልስ:—ሽርክን ግልፅ ያደረገ #ሙሽሪክ ነው። ከ አላህ ውጭ የተጣራ፣ ከ አላህ ውጭ ላለ ያረደ #ሙሽሪክ ነው‼️#አዋሞችም ዘንድ ኡለማወችም ዘንድ።
""ያ አልይ""" ያ ሁሰይን"" የሚል ሙሽሪክ ነው። ሙሽሪክ እንደሆነ
#ሁሉም ያውቃል‼️‼️‼️

⭕️ጥያቄ ቁጥር 02

👉አንድ ጦለበል ኢልም የሆነ አካል ሲያብራራ ሽርክ ላይ የወደቀ ሙሽሪክ ነው አለ ነገር ግን ሙሽርክ #ሙርተድ ማለት ግን ለማንኛውም ሰው አይቻልም አሊምም ፣በ ኢልሙም ኢማም የሆነ አይችልም #ለቃዲወች ነው ይላል⁉️⁉️

መልስ:—በሪዳ ሁክም መስጠት የ ቃዲወች ነው ምክንያቱም #ይገደላል። ነገር ግን ሽርክ(ሙሽሪክ) ነው ማለትን ግን እንዳንዱ ኢማን ያለው(ሙስሊም) ሁሉም ይለዋል ወደ ቃዲ መሄድ #አይጠበቅብትም‼️‼️

********

👌የ ጀማልን የ እልህ ጩኸት አትስማ‼️‼️‼️የ ኡለሞችን ስማ......

👉ማንኛውም ትልቁን ሽርክ የሚሰራ አካል ሙ ሽ ሪ ክ ነው።
ነገር ግን:—ዱንያ ላይ ለመግደል አኼራ ላይ ደሞ ይቀጣል ለማለት ሁጃ መቆም አለመቆሙ ታይቶ ነው።
አላህ እንድህ ስላለ:—
( ...وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا )
الإسراء (15)
""..መልክተኛን ሳንልክ የምንቀጣ አይደለንም""

ሙርተድ ነው ብሎ ለመግደል ከተፈለገ ደሞ ሙስሊም ሀገር ላይ ከሆነ ቃዲ ነው ውሳኔውን የሚሰጥው ኩርርርርርርርር ይሰማል

👉ከዚህ የተለየ እኛ ምን አልን ታዳ⁉️⁉️⁉️⁉️

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael


👌يبكون بكاء التمساح على كرامة العلماء وهم قد هدموه...👌


👌 وهذا الحجوري هو أبو المجانين ومربيهم منه تعلموا الجنون علمهم كيف يتسلطون على العلماء وكيف يهدمون كرامة العلماء حتى علماء السلف، نعم جنونهم مكتسب ولذلك سيسألون يوم القيامة ،
----

👌وهذا السب والشتم الذي لازمام له ولاخطام هو قوة سلفيتهم كما يزعمون ومن العجب أنهم يفتخرون بأن سلفيتهم أقوى من سلفية من سواهم ... ❗️

👌بل هو أخبث منهج من منهج المنتسبين إلى السنة ...


ሸይኽ  የህያን Vs  ኢማም  ፈወዛንን
⭕️⭕️⭕️⭕️___⭕️⭕️⭕️⭕️

قال أحدهم عن الإمام البربهاري رَحِمهُ اللهُ عنده نزعة تكفيرية وعنده شطحات في العقيدة؟
==

الجَوَابُ: هذا ما هو بالبربهاري، كل أئمة أهل السُّنة يقولون عنهم تكفيريين، الإمام أحمد قالوا إنه تكفيري؛ لأنه يرى كفر من ترك الصلاة، قالوا هذا في غير البربهاري، فلا عبرة بهؤلاء؛

" الَّذِينَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ يَحْسَبُونَ أَنَّهُمْ يُحْسِنُونَ صُنْعًا "

⭕️➽ታዳ  ባለ  ሸርሁ  ሱናውን  ኢማሙል  በርበሐሪን  የተክፊሪ   አመለካከት  አለበት  እያሉ  እኛን  ሰለፍዮች  ይሉናልን ...❓

➽አ  የ  ህ    ይሔንን  ይዘው  ያደጉ  የኢርጃእ ታንከሮች .....❗️

⭕️https://t.me/Al_Menjeniq/1857


⛔️⛔️በ ልጀነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም

👉ቁጥር 03

👉ጥያቄ:—አይንናስ ለያዘው ሰው ጨዉ ወይም ፓታሽየም፣ሳር ነገሮች ወይም ቅጠላ ቅጠል ማሞቅ(እንደ ጭስ እሳት ላይ በማድረግ)።ሁክሙ ምንድነው❓

👌መልስ:—በተጠቀሱት አይነት መልኩ አይንናስን ማከም አይቻልም።ምክንያቱም እነዚ ነገራቶች በተለምዶ ከምናቃቸው ሰበባቶች አይደሉም።
ደሞም ይሄን ነገር በማጨስ መሞቁ ሸይጧንን ለማስወደድ በሱም ለመታገዝ ሊሆን ይችላል ከበሽታው ለመዳን።
ይሄማ(አይንናስ) የሚታከመው ሸሪአውን በጠበቀ ሩቃ ነው‼️ እና በሌሎችም በ ሶሂህ ሀድስ በተረጋገጠልን መልኩ።
وبالله التوفق


والله أعلم
اخوكم ابو قتادة

ቻናሏን መቀላቀል አይዘንጉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuketadaEsmael

https://t.me/AbuketadaEsmael

20 last posts shown.