⭕️ምን ይፈልጋሉ⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
👉1⃣ ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ⁉️
®️= የሌሊት ሶላት አደራ
👉2⃣ ጤና ትፈልጋለህ ⁉️
®️= ፆምን አጥብቀህ ያዝ
👉3⃣ ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ⁉️
®️ እሥቲግፋርን እንዳትለቅ
👉4⃣ ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️
®️ ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ
👉5⃣ የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️
®️= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ
👉6⃣ በረካ ትፈልጋለህ ⁉️
®️=ባለህበት ቦታ ሁሉ በንግግርህም በተግባርህም አላህን ፍራ
👉7⃣ ዘና ማለት ትፈልጋለህ⁉️
®️= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡
👉8⃣ ጀነትን ትፈልጋለህ ⁉️
®️=አላህ ያዘዘህን በሙሉ ታዘዝ ከዛም ዱአ አድርግ
👉9⃣ከ ጀሀነም መዳን ትፈልጋለህ⁉️
®️ አላህ የከለከለህን ተከልከል ከዛም ዱአ አድርግ
⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael
https://t.me/AbuketadaEsmael
👉1⃣ ፊትህ እንዲበራ ትፈልጋለህ ⁉️
®️= የሌሊት ሶላት አደራ
👉2⃣ ጤና ትፈልጋለህ ⁉️
®️= ፆምን አጥብቀህ ያዝ
👉3⃣ ከጭንቅ ለመዉጣት ትፈልጋለህ ⁉️
®️ እሥቲግፋርን እንዳትለቅ
👉4⃣ ትካዜን ማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️
®️ ዱአን ሙጭጭ አድርገህ ያዝ
👉5⃣ የህይወትን አድካሚ ችግሮች ለማሥወገድ ትፈልጋለህ ⁉️
®️= "ላሀወላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ማለት አብዛ
👉6⃣ በረካ ትፈልጋለህ ⁉️
®️=ባለህበት ቦታ ሁሉ በንግግርህም በተግባርህም አላህን ፍራ
👉7⃣ ዘና ማለት ትፈልጋለህ⁉️
®️= ቁርአንን ረጋ ብለህ በማሥተንተን አንብብ ፡፡
👉8⃣ ጀነትን ትፈልጋለህ ⁉️
®️=አላህ ያዘዘህን በሙሉ ታዘዝ ከዛም ዱአ አድርግ
👉9⃣ከ ጀሀነም መዳን ትፈልጋለህ⁉️
®️ አላህ የከለከለህን ተከልከል ከዛም ዱአ አድርግ
⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael
https://t.me/AbuketadaEsmael