Forward from: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
👉ቁጥር 05
ጥያቄ:—ሊያገባ ያሰበን ሰው ለማገዝ ከ ዘካ ብር መስጠት ይቻላልን
መልስ:— ድሆች ሚስኪኖች ከሆኑ ከ ዘካ ይሰጣቸዋል። ለ ጋብቻቸው ካደረጉት ይችላሉ።
ድሆች ሚስኪኖች ካልሆኑ። ግን ያገባ ከሆነና እዳ ካለበት በማግባቱ ምክንያት እና ምንም ብር ከለለው ለባለ እዳወቹ የሚሰጠው ከለለ ከዘካ ገንዘብ ሊሰጠው ይቻልለታል ለ ባለ እዳወቹ የሚከፍለውን ያክል ምክንያቱም በቁርአንና ሀድስ የሰው እዳ ያለባቸው ተብሎ ከተጠቀሱት ስለሚገባ
و بالله التوفيق
ፋኢዳ:—
የ⛔️ (غارم) የሚባለቱ ኢማሙ ሰእድ ተፍሲሩ ላይ እንዳስቀመጠው ሁለት አይነት ናቸው
1)ሁለተ በተጣሉ አካላቶች መሀከል የነሱን ልቦና ለመሳብ ለማነሸጥ ተብሎ ለሁለቱም ወይም ላንዳቸው ከዘካ ይሰጣቸዋል
2)ለራሱ ተበድሮ ከዛም እሚከፍለው ያጣ ነው
والله أعلم
اخوكم أبو قتادة
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael