Forward from: 🏗ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️ በለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ይርጉም⭕️
👉ቁጥር 6
ጥያቄ:—አንድ ወጣት ሴት ሂጃብ(ኒቃብ) ለብሳ ነበር አባቷና እናቷ ግን ይሄን ይጠላሉ።
እነሱን ትቃረናቸውና ሂጃባ(ኒቃብ) መልበሷን ትቀጥል❓❓
ወይስ እናትና አባትን መታዘዝ ሂጃብን(ኒቃብን) ከመልበስ የበለጥ ግደታ ነው❓❓
መልስ:—እናት አባትን መታዘዝ ግደታ ነው❗️ነገር ግን በወንጀል ካዘዙ እነሱን መታዘዝ የለም።ከ الله መልእክተኛ እንደተረጋገጠልን "መታዘዝ ሀላል በሆኑ ነገራቶች ነው"
ሂጃብሽን አጥብቀሽ ያዥ❗️❗️
የነሱን አመለካከት ቀይሪው አስወድጃቸው ግደታነቱን አብራሪላቸው።የነሱን ዛቻና ማስፈራራት አትመልከች።ጥራት በተገባው ጌታ الله ታገዥ።ከዛም በቅርብ ዘመዶችሽ እነሱን እንድመክሩልሽ።በነዚ ሰወች الله ሊጠቅማቸው ሊያስተካክላቸው ይከጀላልና
وبالله التوفيق
والله أعلم
أخوكم ابو قتادة
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael