Forward from: ኢማሙል ዋድዒይ ኢስላማዊ ስቲድዮ አቀስታ
⭕️በ ለጅነ ዳኢማ የሚሰጡ ፈተዋወች ትርጉም
👉ቁጥር 7
ጥያቄ:—ዱአ ማድረግ الله የወሰነውን ውሳኔ ያስቀይራልን❓❓
መልስ:—الله ዱአን ደንግጓል፣በዱአም አዟል
👉""ጌታችሁ الله እኔን ብቻ ጥሩኝ መልስ እሰጣችኃለሁ""👈 አለ
👉""ባሪያየ ስለኔ ከጠየቀህ እነ(الله) ቅርብ ነኝ የተጣሪንም ጥሪ መልስ እሰጣለሁ""👈
አንድ የ الله ባሪያ የሆነን በሸሪአ የተፈቀደን ሰበብ ሲሰራ ዱአ ሲያደርግ ይሄ እራሱ የ አላህ ውሳኔ ነው።
ይሄም ደሞ የ اللهን ውሳኔ በ الله ውሳኔ መመለስ ነው ይሄንን ነገር الله ከፈለገ።
ከ الله ነቢይ በሶሂህ ደረጃ እንደተረጋገጠልን
⏭""አንድ የ الله ባሪያ ሪዝቅን ይከለከላል በሰራው ወንጀል ምክንያት፣ቀደርን(የ አላህን ውሳኔ) የሚመልሰው የለም ዱአ ቢሆን እንጅ፣እድሜን የሚጨምር የለም መልካም ስራ ቢሆን እንጅ።""⏮
وبالله التوفيق
والله أعلم
أخوكم ابو قتادة
⭕️ቻናሏን መቀላቀል አይርሱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuketadaEsmael