#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ
➖@BBCAmharic_Revives➖
አሜሪካ ቲክቶክን ማገድ ለምን ፈለገች? እገዳውስ ተግባራዊ የሚሆነው መቼ ነው?
ከሁለቱም የአሜሪካ አውራ ፓርቲ የተውጣጡ ፖለቲከኞች አዲስ ያረቀቁት አዋጅ የቲክቶክ ባለቤት የሆነው ባይትዳንስ መተግበሪያውን ቻይናዊ ላልሆነ ኩባንያ ካልሸጠ ይዘጋል ይላል። ሕግ አውጪዎቹ ቲክቶክ በአሜሪካ የሚገኙ 170 ሚሊዮን ደንበኞችን መረጃ ለቻይና መንግሥት አሳልፎ ሊሰጥ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው።
Powered by Physics and Affiliates®
➖@BBCAmharic_Revives➖
መልካም ቀን!😊