Ekram Calligraphy


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


ኢስላም በራሱ ውበት ነው። ጥበብም ነው።
አላህም ቆንጆ የሆኑ ነገሮቸን ሁሉ ይወዳል በሀዲስ ላይ ረሱል ሰ.ዐ.ወ እንዳሰፈሩት:-
 “.. إن الله جميل يحب الجمال ..”
የሰው ልጅም በተፈጥሮው በውበትና
በጥበብ እንዲማረክ አድርጎ አላህ ፈጥሮታል።
"ያ ረብ ለሰጠከኝ ፀጋ ሁሉ አመሰግናለሁ!"
For any comment ➟ @Ekram35

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


💚💛❤️ :- ᴇᴋʀᴀᴍ ᴢɪʏᴀʀᴀ

🎨 @Ekramcalligraphy


የ2ኛ ዙር ካሊግራፊ ውድድር
ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ! 😉






ያ አህባቢ ውድድራችን እንዴት ነበር?
ከታች በተቀመጡት emoji አሳውቁኝ😊

ወደነዋል 👍

ምንም አይልም 👌

አልወደድነውም 👎


ተወዳዳሪዎቻችን👇

#ከአዲስአበባ (16)
- ኢንቲሳር ሙሰማ
- ኢክራም ራህመቶ (ቤተል)
- ኻሊድ አወል
- ሙኒር መካ
- ሱመያ ሻፊ
- አቡበክር ዚያድ
- አብዱ ተሾመ
- ኑራ ዩሱፍ
- ፈቲያ (ጀሞ 2)
- ኢክራም
- ሰላሁዲን ዘይኑ
- ሱዲ ዳውድ
- ፈሪድ
- ኢክራም
- ጀሚል ዑመር
- ሒክማ (አለምባንክ)

#ከጂማ (10)
- ጀሚላ
- ፍሮምሲስ
- ሲያም አህመድ
- ጀሚላ አህመድ
- ሱመያ አህመድ
- ሀናን ናስር
- ኢማን
- ቡሽራ ሸሪፍ
- ሀናዲ አህመድ
- አስና ሰብስብ

#ከአዳማ (4)
- ኢክራም
- ኢኽላስ ሙሉጌታ
- አሚራ ሁሴን
- ሰኪና ኸድር

#ከሳዑዲ (3)
- ፋጡማ ሙሐመድ
- ሳዲያ
- ፋጡማ አሊ

#ከሀረር (2)
- መሪየም ሙሐመድ
- አዒሻ ሙሐመድ

#ከወላይታ_ሶዶ (2)
- ኢክራም አብዱልአዚዝ
- ኢክራም ነጋሽ

#ከከሚሴ (2)
- አብዱራዛቅ እንድሪስ
- አብዱሽኩር ይማም

#ከመቀሌ (2)
- አብዱልአዚዝ
- ኢክራም ነጋሽ

#ከዱባይ (1)
-ሷሊሃ ሰብስብ

#ከባህርዳር (1)
- ሳዲያ አሊ

#ከሀዋሳ (1)
- ነጃት ሁሴን

#ከአርባምንጭ (1)
- አብዱልአዚዝ

#ከሸዋሮቢት (1)
- ሁሴን

#ከወልቂጤ (1)
- አስፈር አረቡ

#ከአጋሮ (1)
- ሪሃና ሁሴን

#ከቡራዩ (1)
- አብዱረህማን

#ከደሴ (1)
- ሙሐመድ ሽመልስ

#ከወሎ (1)
- መናል ሙሐመድ

በመጀመሪያው ዙር በካሊግራፊ ውድድር
በአጠቃላይ 51 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈዋል።

ለማንኛውም አስተያየት:- @Ekram35

በአላህ ፍቃድ በ2ኛ ዙር እስክንገናኝ ድረስ
በያላችሁበት የጀሊል ጥበቃ አይለያችሁ።
ወሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!👋


🎨 @Ekramcalligraph


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


እናመሰግናለን!🙏

🎨 @Ekramcalligraphy


አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!

የመጀመሪያው ዙር የካሊግራፊ ውድድሩ
ባማረ መልኩ ተጠናቋል።
ውድ ተወዳዳሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
በመጀመሪያው ዙር ከ1-3 የወጡ አሸናፊዎች

1ኛ አቡበክር ዚያድ (139 vote) 🥇
2ኛ ሙኒር መካ (120 vote) 🥈
3ኛ ኻሊድ አወል (106 vote) 🥉

እንዲሆም 10 ምርጥ ውስጥ ለገቡት ከ4-10
ለወጡት የማበረታቻና የምስጋና ሰርተፊኬት
በአካል ባይሆንም በዚህ ለማበርከት እንወዳለን።😉

ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን!

ልዩ ምስጋና:- 🙏
- ለሙነሺድ አስማማው አህመድ
- ለሙነሺድ አብዱ አበራ
- ለወንድም ሙሐመድ ሀቢብ (ሒክማሚላ)


ተወዳዳሪ ኻሊድ አወል
እንኳን ደስ ያለህ!🎁🏆

🎨 @Ekramcalligraphy


ተወዳዳሪ ሙኒር መካ
እንኳን ደስ ያለህ!🎁🏆

🎨 @Ekramcalligraphy


ተወዳዳሪ አቡበክር ዚያድ
እንኳን ደስ ያለህ! 🏆🎁

🎨 @Ekramcalligraphy


ውድድሩ ሊጠናቀቅ 30 ደቂቃ ብቻ!😱


#Update... 2

የዛሬው ውጤት #በደረጃ👇

Top 10 🏆 (1ኛ) = 119 vote 👍
አቡበክር ዚያድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (2ኛ) = 78 vote 👍
ሙኒር መካ - ከአዲስአበባ ✅

Top 10 🏆 (2ኛ) = 78 vote 👍
ሰኪና ኸድር - ከአዳማ ✅

Top 10 🏆 (3ኛ) = 73 vote 👍
ኻሊድ አወል - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (4ኛ) = 51 vote 👍
ፈሪድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (5ኛ) = 30 vote 👍
ሒክማ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (6ኛ) = 28 vote 👍
ሱዲ ዳውድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (7ኛ) = 25 vote 👍
አብዱረህማን - ከቡራዩ

Top 10 🏆 (8ኛ) = 23 vote 👍
ሱመያ ሻፊ - ከአዲስአበባ ✅

Top 10 🏆 (8ኛ) = 23 vote 👍
ነጃት ሁሴን - ከሀዋሳ ✅

🕞 ውድድሩ ሊጠናቀቅ 4:30 ይቀራል
በድጋሚ መልካም እድል
! 😇


#Update...

የዛሬው ውጤት #በደረጃ👇

Top 10 🏆 (1ኛ) = 113 vote 👍
አቡበክር ዚያድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (2ኛ) = 74 vote 👍
ሙኒር መካ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (3ኛ) = 70 vote 👍
ኻሊድ አወል - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (3ኛ) = 70 vote 👍
ሰኪና ኸድር - ከአዳማ

Top 10 🏆 (4ኛ) = 48 vote 👍
ፈሪድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (5ኛ) = 29 vote 👍
ሒክማ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (6ኛ) = 26 vote 👍
ሱዲ ዳውድ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (7ኛ) = 25 vote 👍
አብዱረህማን - ከቡራዩ

Top 10 🏆 (8ኛ) = 23 vote 👍
ሱመያ ሻፊ - ከአዲስአበባ

Top 10 🏆 (9ኛ) = 22 vote 👍
ነጃት ሁሴን - ከሀዋሳ



#ያማረ_ጁምዓ
ለሁላችሁም መልካም እድል! 😇

20 last posts shown.

1 651

subscribers
Channel statistics