አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ!
የመጀመሪያው ዙር የካሊግራፊ ውድድሩ
ባማረ መልኩ ተጠናቋል።
ውድ ተወዳዳሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
በመጀመሪያው ዙር ከ1-3 የወጡ አሸናፊዎች
1ኛ አቡበክር ዚያድ (139 vote) 🥇
2ኛ ሙኒር መካ (120 vote) 🥈
3ኛ ኻሊድ አወል (106 vote) 🥉
እንዲሆም 10 ምርጥ ውስጥ ለገቡት ከ4-10
ለወጡት የማበረታቻና የምስጋና ሰርተፊኬት
በአካል ባይሆንም በዚህ ለማበርከት እንወዳለን።😉
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን!
ልዩ ምስጋና:- 🙏
- ለሙነሺድ አስማማው አህመድ
- ለሙነሺድ አብዱ አበራ
- ለወንድም ሙሐመድ ሀቢብ (ሒክማሚላ)
የመጀመሪያው ዙር የካሊግራፊ ውድድሩ
ባማረ መልኩ ተጠናቋል።
ውድ ተወዳዳሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!
በመጀመሪያው ዙር ከ1-3 የወጡ አሸናፊዎች
1ኛ አቡበክር ዚያድ (139 vote) 🥇
2ኛ ሙኒር መካ (120 vote) 🥈
3ኛ ኻሊድ አወል (106 vote) 🥉
እንዲሆም 10 ምርጥ ውስጥ ለገቡት ከ4-10
ለወጡት የማበረታቻና የምስጋና ሰርተፊኬት
በአካል ባይሆንም በዚህ ለማበርከት እንወዳለን።😉
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ በአላህ ስም ከልብ እናመሰግናለን!
ልዩ ምስጋና:- 🙏
- ለሙነሺድ አስማማው አህመድ
- ለሙነሺድ አብዱ አበራ
- ለወንድም ሙሐመድ ሀቢብ (ሒክማሚላ)