በስም ግጥም


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


በዚህ channel የፈለጋችሁትን ስም
comment ላይ አስቀምጡ ይገጠምላችሗል
አስተያየታቸውን @SEWalamnm

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ፍቅር ❤️ ያዘኝ ለመጀመሪያ

ፍቅር ያዘኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ካንቺ
ንገሪኝ ውዴ ምን ይሰማሻል አንቺ
እኔን ካልሽኝማ ቃላቶች ያጥሩኛል
ልዪ የሆነ ስሜት እኔን ይሰማኛል
ምንጩ ሳይታወቅ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል
ካጠገቤ እንደሌለሽ ሳዉቅ ደግሞ ይከፋኛል
ታዲያ ሳወራሽ ልቤ ሲመታ በደስታ
የሰማው ሰዉ ካለ ይመታል እስክስታ
ፍቅር ❤️ ያዘኝ እኔን ሳላስብ በድንገት
ከማን ይመስልሻል ካንቺ ነዉ እፀገነት
ይህን ስነግርሽ አትይው በቀላል
ስትሰሚዉ እዉነት ላይመስል ይችላል
እኔ ግን እዉነት እዉነት እውነት ከልቤ እወድሻለሁ
አንቺን እንዳላጣ ሁልጊዜ ወደ አምላኬ እፀልያለሁ
ስለ አንቺ ሳስብ ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ
ይሰማኛል እኔ እንደ ተጨመረልኝ እድሜ
በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ልባም ሴት
ሳወራሽ ይሞላል ልቤ በሀሴት
መች ሆነና ቁንጅናሽ በአይን የሚታየው
እኔን የማረከኝ ግልፀኝነትሽ ነዉ
ብቻ ሁሉ ነገርሽ እኔን ገዛኝ
ፍቅር ❤️ወደ ሚባለው አለም አስገባኝ
እኔ በፍጹም አንቺን ማጣት አልፈልግም
እንደ ማጣሽ ማሰብ ያደርገኛል ድክም
በቻ በምንም ሁኔታ ከኔ እንዳትርቂ
ከኔ በራቅሽበት ቀን ሞቴ ነዉ አወቂ
ስሜቴን ሁሉ ዘርዝሬ አልጨርስም
በችል ምን አለ ባሳይሽ ሁሉም
ግን በአጭሩ ስሜቴ ይህ ነው
አንቺን ከኔ የሚነጥቀኝ ማነው
ቀን ሆነ ማታ ሁሌም አስብሻለው
ጸጋ እኔ አፈቅርሻለሁ።




Forward from: ፕሮፋይሌን ማን አይቶታል?
ይህንን ለ20 ለጎደኞቻቹ በመላክ ፕሮፋይሎን ማን አንዳየው አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ
https://t.me/who_save_my_profile_bot?start=r05956637121


ና=ናሙና ነህ ከወንዶች
ት=ትወድዳለህ በብዙ ሴቶች
ና=ናፍቆትህ ውበትህ
ኤ=ኤ ሰጠዩህ
ል="ልዩ ነህ በሰዓቱ ነዉ የሚያስቡህ

0934746145


ራ=ራስ ነሽ አንቺ  ከሴቶች ትልቅ
ህ=ህዝብ የሚያይሽ በመደነቅ
ማ=ማንም የለም እንዳንቺ ሚደንቅ

✍ esubalew meseret
0934746145


ራ=ራስ ነሽ አንቺ ከሴቶች ትልቅ
ህ=ህዝብ የሚያይሽ በመደነቅ
ማ=ማንም የለም እንዳንቺ ሚደንቅ

✍ esubalew meseret
0934746145

ከዚህ የበለጠ መስራት እንድችል በስም ግጥም የሚለውን ቻናል ተቀላቀሉ


ይ=ይወዱሀል ሴቶቹ በሙሉ
ገ=ገዢ ሆኖ ነገርህ ሁሉ
ረ=ረጋ ያልክ ነህ
ም=ምሳሌም ነህ
✍ esubalew meseret
0934746145


ቢ=ቢወድድ አይገርመኝም
ኒ=ኒዮርክ ቢሄድ አይረሳሽም
ያ=ያስብልሻል ከልቡ
ም=ምግብ ባይበላም አንቺ ነሽ ጥጋቡ
✍ by Esubalew meseret
0934746145


ሀ=ሀብታም ነሽ የውበት
ያ=ያየሽ ሚወድሽ በርቀት
ት="ትኩረት የምትስቢ ነሽ በእውነት
✍ by esubalew meseret
0934746145


ሀ=ሀብታም ነሽ የውበት
ያ=ያየሽ ሚወድሽ በርቀት
ት="ትኩረት የምትስቢ ነሽ በእውነት


ኢ=ኢትዮጵያዊ ነሽ ውብ ሴት
ማ=ማን ይበልጣል አንቺን በውበት
ን=ንግስት ነሽ የተመረጥሽ
✍ by esubalew MESESRET
0934746145


በስም ግጥም channel


አ=አንተ ቆንጆ ነህ ከወንዶች
ቤ=ቤስት ነህ ለሰዎች
ል=ልዩ ነህ ከሰዎች
✍ by esubalew meseret
0934746145


ማ=ማታ ላይ ውበትሽ እጅግ ይደምቃል
ህ=ህልም እንጂ እውን መች ይመስላል
ሌ=ሌት ቀን ሁሌ ያስቡሻል
ት=ትልቁ ትንሹም አንቺን ይመኙሻል
✍ by esubalew neseret
0934746145


ኤ=ኤ B C D ነህ ለፍቅር
ፍ=ፍቅር በአንተ ሲያሚር
ሬ=ሬኤዴት ነህ ለትንሽ ትልቁ
ም=ምርጥ ነህ አንተ የሰው እንቁ

✍ by esubalew meseret
0934746145


አ=አፍቃሪ ነዉ ከልቡ አይዋሽም
ቢ=ቢወደድ እኔ አይገርመኝም
ኒ=ኒዮርክ ቢሄድ አይረሳሽም


ፋ=ፋዘር በጣም ይወድሃል
ር=ርዕቱ እንደ ሆንክ ተማምኖብሀል
ኦ=ኦክስጅን ነህ ለእርሱ የመኖር ዋስትና
ል=ልጁ በመሆንህ ይሰማዋል ዝና


አ=አንዲት ልጅ አለች ትወድሀለች
ሚ=ሚስትህ መሆን ትፈልጋለች
ር=ርካታ ታገኛለች አንተን እንዳየች

✍ BY ESUBALEW MESSERET
0934746145


ት=ትወደጃለሽ በየዋህነትሽ
ዝ=ዝም ማለት አይችሉም አንቺን ሲያዩሽ
ታ=ታምሪያለሽ ቆንጆም ልጅ ነሽ

✍ BY ESUBALEW MESERET
093 474 6145


ሳ= ሳቅ በሳቅ ይሆናል ካንተ ጋር የዋለ
ም=ምንም አከፋውም እንደውም ታደለ
ሶ=ሶስት አራት አይባል የሚወድህ ሰው
ን=ንግግርህ ጣፋጭ የማይረሳ ነዉ
✍ BY ESUBALEW MESSERET
0934746145


እንዲገጠምላችሁ የምትፈልጉትን ስም comment ላይ አስቀምጡ
✍ BY ESUBALEW MESSERET
0934746145

20 last posts shown.

267

subscribers
Channel statistics