TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
በስም ግጥም

21 Dec 2022, 15:46

Open in Telegram Share Report

1670701278434 —
03:20
ፍቅር ❤️ ያዘኝ ለመጀመሪያ

ፍቅር ያዘኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ካንቺ
ንገሪኝ ውዴ ምን ይሰማሻል አንቺ
እኔን ካልሽኝማ ቃላቶች ያጥሩኛል
ልዪ የሆነ ስሜት እኔን ይሰማኛል
ምንጩ ሳይታወቅ ዝም ብሎ ደስ ይለኛል
ካጠገቤ እንደሌለሽ ሳዉቅ ደግሞ ይከፋኛል
ታዲያ ሳወራሽ ልቤ ሲመታ በደስታ
የሰማው ሰዉ ካለ ይመታል እስክስታ
ፍቅር ❤️ ያዘኝ እኔን ሳላስብ በድንገት
ከማን ይመስልሻል ካንቺ ነዉ እፀገነት
ይህን ስነግርሽ አትይው በቀላል
ስትሰሚዉ እዉነት ላይመስል ይችላል
እኔ ግን እዉነት እዉነት እውነት ከልቤ እወድሻለሁ
አንቺን እንዳላጣ ሁልጊዜ ወደ አምላኬ እፀልያለሁ
ስለ አንቺ ሳስብ ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ
ይሰማኛል እኔ እንደ ተጨመረልኝ እድሜ
በጣም ቆንጆ ልጅ ነሽ ልባም ሴት
ሳወራሽ ይሞላል ልቤ በሀሴት
መች ሆነና ቁንጅናሽ በአይን የሚታየው
እኔን የማረከኝ ግልፀኝነትሽ ነዉ
ብቻ ሁሉ ነገርሽ እኔን ገዛኝ
ፍቅር ❤️ወደ ሚባለው አለም አስገባኝ
እኔ በፍጹም አንቺን ማጣት አልፈልግም
እንደ ማጣሽ ማሰብ ያደርገኛል ድክም
በቻ በምንም ሁኔታ ከኔ እንዳትርቂ
ከኔ በራቅሽበት ቀን ሞቴ ነዉ አወቂ
ስሜቴን ሁሉ ዘርዝሬ አልጨርስም
በችል ምን አለ ባሳይሽ ሁሉም
ግን በአጭሩ ስሜቴ ይህ ነው
አንቺን ከኔ የሚነጥቀኝ ማነው
ቀን ሆነ ማታ ሁሌም አስብሻለው
ጸጋ እኔ አፈቅርሻለሁ።

261 0 9 8
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot