🃏GØØĐ VIβ€Ş ØŇŁ¥🃏


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


💥 In dis Channel u can get
💥♦️✨Quote ❤️
💥♦️✨Music 🎵
💥♦️✨Video 🎬
💥♦️✨Vine & Prank🤣
💥♦️✨Dance & Tik Tok
💥♦️✨pic competition🎁
♦.✨All in one channel ♦️✨
For promotion contac
🔥🔥🔥🔥🔥
¤→ @C_BOYY¤←
🌟🌟🌟🌟🌟

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


እኔ ወንድማቹ በደረሰብኝ ከባድ የ *810# ጥቃት ወደ *805# መሄድ ስላልቻልኩ በ *806# እንድትረዱኝ በአክብሮት እጠይቃለው።


አንዱ የቻይና ሪስቶራንት ውስጥ ገብቶ ሊሳደብ ውሻ ሲል...

#በዳቦ_ይሁን_በእንጀራ😜😂


ሴትን ልጅ ማመን ግን አያስፈልግም ሆስተስ ነኝ ብላ የተዋወቀችኝ ልጅ ፕሌን✈️ ውስጥ መስተንግዶ ስትሰራ አየኋት😏😄


እንደ ሀብታም እንቅልፍ የማይወስደኝ ነገር እኮ ነው ግርም የሚለኝ🤔🤔😏


እወድሻለው ስለሽ ስቀሽ ላሽ ያልሽኝ ልጅ
.
.
የጉዞ ታሪክ ያለው ባል ይስጥሽ😏😂😂


#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...?
#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው።

#እሷ፦ እሺ ሞትስ ምንድን ነው...?
#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂


እስካሁን ድረስ ከጎኔ ሳትለዩ እራሴን ችዬ እንድቆም ያደረጋችሁኝ...
:
#ውድ_እግሮቼ_በጣም_አመሰግናለው🙏


10 ብር ይዤ ከቤት ወጥቼ የ5 ብር ሻይ ጠጥቼ 5 ብር ቲፕ ሰጥቼ በእግሬ ወደ ቤቴ እየገባሁ ነው...

#ሴት_ነች_መጥፊያዬ_አያቴ_ነግራኝ_ነበር


GOOD MORNING
🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞




የታች ቤቱን ጦርነት ስለፈራሁ ቤቴን ከፍ አድርጌ ሰራሁ..

#አለች_እንብርት😜😂🤣


Forward from: itş ļůçký yãbù💋
Galaxy✨💫🌟
Welcome🤝 to this channel....in this channel you can see👇
Cool pics💕
Fun videos🤣
Amazing voices🎤
Poemes📑
Quotes📖
To say HBD 🎂.......
if u wanna enjoy join it

For any comment @yabinaaaa
https://t.me/galaxiiiii


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Civil Engineering ተማሪወች ቸከስ ሲጀነጅኑ
.
የኔ ፍቅር የእኔ እና ያንቺ ፍቅር በሙገር ሲሚንቶ እና 70 ቁጥር ፌሮ እንደተሰራ ቤት ጠንካራ ነው። አንበሳ ቢራ የጠጣ ሰው እንኳን አያፈርሰውም😂😂




Profil Picture🖼 የሌላቸው ሴቶች "hi" ሲሉኝ ይጨንቀኛል….
#እራሳቸው የፈሩትን ፊት ማን ይጋፈጠዋል😜👍


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ኮረና ወንድ ማጥቃቱን በዚህ ከቀጠለ

እመኑኝ እንደ ንጉስ 1ሺህ ሚስት ማግባታችን እማይቀር ነው😁😂😂


እውነቱን እናውራ ከተባለ ጨቅጫቃ ሚስት ያላቸው ቶሎ አያረጁም።




ወዲያው ነው ሚሞቱት😂😂😁


አንዱ ሹፌር ጋምቤላ ገጭቶ ምን ቢል ጥሩ ነው

የሰው ጥላ መስሎኝ ነው😂😁😂😂

20 last posts shown.

1 228

subscribers
Channel statistics