#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...?
#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው።
#እሷ፦ እሺ ሞትስ ምንድን ነው...?
#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂