#DrSamuelKfle
የ2012 ዓ/ም 'ቅድመ ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ' ተመራቂ ተማሪዎች ሳይማሩ #እንደማይመረቁ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
የሳይንስና ከፈተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ፥ በቅድመ-ምረቃ መርሃ ግብር በቴክክኖሎጂ ትምህርት ማስቀጠል ባለመቻሉ ተማሪዎች ሳይማሩ አይመረቁም ብለዋል።
የ2012 ቅድመ-ምረቃ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ምረቃ በኮቪድ-19 የስርጭት መጠን #የሚወሰን እንደሆነ የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው ይህም 'የምረቃ ዓመታቸውን' ተገማች የማያደርገው እንደሆነ ገልፀዋል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
INVITE OTHERS
SHARE SHARE SHARE!!!
On groups as well as channels
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት
Jimma University Students Union
https://telegram.me/GamtaaBarattootaOromoo