"..መቼም በመዋሸት በመጥላትና በመዝረፍ አቅሉን የሳተው ለአለቃችሁ አብይ አህመድ ሄዳችሁ ትነግሩታላችሁ ብዬ አምናለሁ። አይደለም አዋሽ አርባ ኤርታሌ ብትከቱንም ከእውነቱና ከህዝባችን ፈቀቅ አንልም።
አማራዊ ማንነታችን እንደወንጀል ተቆጥሮ ይሄ ሁሉ በደል ግድያ ጭፍጨፋና የግፍ እስር እየተፈፀመብን ነው። እኔን ተመልከቱ ሁለቱ እግሬ ፈንድቶ መቆምና መራመድ አቅቶኛል። ምናልባትም ጠላቶቻችን የእናንተ አለቆች ይሄንን ሲሰሙ ደስ ይላቸዋል። ነገር ግን እኔ በሀቅና በእውነት ማንነቴን ለማጥፋት የተቃታብኝ ጥቃትን ስለሆነ በቁስሌ ስራመድበት አያመኝም።
ነገም ዛሬ እኛ ፍትህ የምናገኘው በህዝባችን ክንድና ትገልል እንጅ በአብይ አህመድና ጓዶቹ ችሮታ አይደለም። እኔ ዮሐንስ ቧያለው አሁን ሲስተማቲክ ቶርች ቢፈፀምብኝ ከህዝቤና ከፈጣሪ የማገኘውን ፍትህ እያሰብሁ በረሃውንም በደላችሁንም እቋቋመዋለሁ።
እዚህ ሳር አጭዶ ከሚሰጥ ባጃጅ ከሚነዳ እስከ ህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤተ አባላት ድረስ ያጎራችሁን ስለምትጠሉንና ልታጠፉን ስለምትፈልጉ ነው።
ደግሞ ሰፊ ቦታ አጥተን ነው አዋሽ አርባ ያመጣናችሁ የምትሉን ውሸት ልማዳችሁና የደም ስራችሁ ሁሉ ስለሞላው ነው እንጅ ቢያንስ አሸዋ ሜዳ የበላይነህ ክንዴ መጋዝን ልታስሩን ትችሉ ነበር። ግድ የለም ነፃነታችን ቅርብ ነው እናንተም ትዋረዳለችሁ... !
አቶ ዮሐንስ ቧያለው በአዋሽ አርባ ለምክር ቤት መርማሪ ቦርድ ከተናገረው በትቂቱ!