የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ውይይት አደረገ።
እንደ ብርጌድ በሰራቸዉ ኦፕሬሽኖች ላይ በብርጌዱ ስር የተዋቀሩ ሁሉም ሻምበሎች እና ዲሽቃ ምድቦች የነበራቸዉ የግዳጅ አፈፃፀም ሁኔታን የሚፈትሸዉ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸዉ በፋ/ለ/ወ ዉስጥ በሚገኙ 28 ቀበሌዎች ላይ የተሰሩ የልማት ስራዎችን ጨምሮ አጠቃላይ የማህበረሸባችንን ችግር ከመፍታት አኳያ በብርጌዱ የሚገኙ ሁሉም ሻምበሎች እስከ ዛሬ ያከናዎኗቸዉ ተግባራት በእየ ሻምበሎቹ ተዟዙሮ በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫ የማስቀመጥ ስራዎችን እንደሰራ ለጎልደን አማራ የደረሰው መረጃ ያሳያል።
ዉይይቱ እንደሚያሳየንም ከዚህ ቀደም በብርጌዳችን ስር የሚገኙ ሁሉም ሻምበሎች እጅግ መልካም የሆኑ አኩሪ ተግባራት ማከናወናቸዉን የሚያረጋግጥ እንደሆነ እና ድርጅታዊ መርህን ሳያሸራርፍ በመተግበር የወጣንለትን አላማ በቅርብ ቀን መድረስ የሚችል አስተማማኝ ሀይል ብርጌዳችን መገንባት መቻሉን አስገንዝቧል።
መረጃው የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር (3ኛ) በፋ/ለ/ወ ፲/ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ዋና ሀላፊ ፋኖ ነፃነት
የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ህ/ግንኙነት
አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ታህሳስ 15/2017 ዓ/ም
@ጎልደን አማራ