ደጋዳሞት
ከትላንትና ማለትም ከመስከረም 25/2017 ዓ.ም በቀጠለ አውደ ውጊያ በደጋዳሞት ወረዳ ስር በሚገኘው አቅላት ወይበይኝ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቀፎ ተራራ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት ድረስ በአናብስቶቹ የደጋዳሞት ፋኖዎች እንደ ቅጠል ሲረግፍ አምሽቷል።
በዚህ አውደ ውጊያ ላይ ድሽቃ እና ብሬን ተኳሾቹን ጨምሮ ሌሎች የአገዛዙ ሰራዊቶች ተደምስሰዋል። ውጊያው በዛሬው ዕለትም ቀጥሎ በአሁኑ ሰዓት ጀግኖቹ የደጋዳሞት ፋኖዎች ፈረስቤት ከተማ ውስጥ በመግባት የአገዛዙን ሰራዊት እያረገፋት ይገኛሉ።
አማራ ታሪኩን ያድሳል!!