ሰበር ዜና❗️
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ባንዳ አድማ ብተናና ሚሊሻ ላይ በደብረብርሃን ከተማ መብረቃዊ ጥቃት ሰነዘረ።
የአማራ ህዝብን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አጠፋለሁ በሚል ድንፋታ ወደ አማራ ክልል ዘው ብሎ የገባው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ወራሪ ሰራዊት በተለያዬ ቦታ የእሳት እራት ከመሆን አልዳነም።
ይህንን ፕሮጀክት በውጤታማነት ለመፈፀም ይረዳ ዘንድ ባንዳ አድማ ብተና፣ ሚሊሻ እና ፓሊስን እራሱን መከላከያ ብሎ ከሚጠራው መንጋ ጋር በማቀናጀት በተደጋጋሚ ወደ አማራ ምድር ቢያቀናም ወደ አፈርነት ከመቀየር ሊታደጉት አልቻሉም።
በዛሬው እለትም በአራቱ የአማራ ግዛቶች የምንገኝ የአማራ አደረጃጀቶች ማለትም የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ፣ የአማራ ፋኖ በወሎ፣ የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ያስተላለፉትን የመንገድ ክልከላ ተግባር ለማስከበር ደብረብርሃን ከተማ ልዩ ስሙ ሰን ሻይን ካምፕ ጀርባ አካባቢ በተሰማሩ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ጋተው ብርጌድ አባላት ላይ ጥቃት ለመሰንዘርና መንገዱን ለማስከፈት መነሻውን መሀል ደብረብርሃን ያደረገ በ4 አይሱዙ የተጫኑ ባንዳ አድማ ብተናና ሚሊሻ በ2 ፓትሮል የተጫነ አመራርና ሎጀስቲክ በነጎድጓድ ክፍለጦር ምክትል አዛዥ በተመራ የልዩ ዘመቻ ቡድን ሙሉ ለሙሉ በመደምሰስ ተሽከርካቹን ከጥቅም ውጭ ማድረግ ተችሏል።
በዚህ ልዩ ኦፕሬሽንም ፋኖ በረከት ወርቁ ታደሰና በረኸት ወርቁ በታሪክ የሚመዘገብ ጀብዱ ፈፅመዋል።
via:የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኘነት ክፍል