በ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ደህንነቱ የተጠበቀ የቀዶ ጥገና ስርዓቶችን ስለማስተዳደር ፤ በቀዶ ጥገና ፣ በማደንዘዣ ፣ በፅንስና ማህፀን ሀኪሞች እንዲሁም በአደጋ ጊዜ / አጣዳፊ እንክብካቤ በመስጠት ላይ ካሉ ባለሞያወች ልምድ እና ምርጥ ተሞክሮዎች ጋር የሚደረገውን ዉይይት ተካፋይ ይሁኑ !
አወያይ ፕሮፌሰር ሚሊያርድ ደርበው ፤ የፓናሉ ክብርት እንግዳ : ዶ/ር ፂዬን ፍሬው፣ ተወያዮች ዶ/ር ህሊና ታደሰ ከጤና ሚኒስተር ፤ ዶ/ር ማህሌት ታደሰ ( የኢትዮጵያ የሰመመን ሀኪሞች ሶሳይቲ ፕሬዝደንት ረዳት ፕሮፌሰር ፤ ዶ/ር ትህትና ንጉሴ (ከቀዶ ህከምና ባለሞያ ሀኪሞች ማህብር) ዶክተር መቅደስ ዳባ (ከኢትዮጵያ የማህፀንና ጽንስ ህክምና ባለሙያዎች ማህበር፟ ፟ፕሬዝዳንት) - ለመመዝገብ ሊንኩን ይጠቀሙ
Managing Safe Surgical Systems in Ethiopia during the COVID-19 Pandemic; to share experiences and best practices from experts in surgery, anesthesia, obstetrics, and emergency care in and outside of Ethiopia. Our Chair is Pro. Miliard Derbew, Guest Speaker - Dr.Tsion Firew, Panelists Dr. Heilina Tadesse (FMOH), Dr.Mahlet Tadesse (EAS), Dr. Tihitena Nigussie (ESS & Lifebox)
https://www.lifebox.org/covid-19-virtual-grand-rounds-ethiopia/Lifebox Foundation
@MiliardDerbew Tsion Getmeppe