(1/2)(2) = 1
እህት (1/2)(2)= 1
የኹለቱንም ወራሾች ከአስሉ አንጻር ያላቸውን ድርሻ ስንደምር 2 ይመጣል፡፡ የሚወረሰውን ገንዘብ ከአስሉ አንጻር ባላቸው የክፍልፋይ ድርሻ ስናባዛም፡-
ባል (1/2)( 50000) =25000
እህት (1/2)(50000) = 25000
ውድ ወገናችን ሆይ የወራሾቹን ገንዘብ ስንደምር ከሚወረሰው ገንዘብ በለጠ እንዴ? ችግሩ አንተ አስል ማለት የሚወረሰው ገንዘብ ነው ብለህ “ቀልቀሎ” ን “ቅል” ብሎ እንደመረዳት ተረድተሃል፡፡ ስለኾነም ገለባብጠህ አመጣኸው፡፡ ባንተው ጎዳናም ተጉዘን፣ በአላህ ፍቃድ ሙግትህ የጓያ ዳቦ ጋገራ፣ የዳጉሶ በሶ ጨበጣ እንደኾነ አሳየንህ!!!
♦ መልስ
ይህ ጸሐፊ እስካሁን ድረስ ብዙ ስህተቶችን ሰርቷል። ነገር ግን የአሁኑ ወደ ማታለል (deception) ይጠጋል
ይህ ጸሐፊ " ወገናችን ጀገን ብሎ “የትኛውም የገንዘብ መጠን #በቁርአን... የማይበልጥበት ጊዜ ሊኖር አይችልም " ብሏል
እኛ ግን እንደዛ አላልንም። ያልነው " በቁርዓኑ (#ኑ) ወይም በዛ ጽሑፍ ባነሳነው ምሳሌ ነው። ( 1 ሚስት 3 ሴት ልጆች አባትና እናት፥ ዕዳ የለም፥ ወንድ ልጅ የለም) ቁርዓን በዚህ ሁኔታ በሚያዘው አከፋፈል #ሁሌም ይበልጣል
(ስለዚህ የበለጠ መረጃ የቀደመውን መልሳችንን ተመልከቱ) ይህ ጸሐፊ ግን እኛ ባላልነው መንገድ ሞግቷል። እኛ ሁሌም አላልንም
ስለዚህ ይህንን ሁሉ ሂሳብ የሰራኸው በከንቱ ነው። ከላይ ዐውሉን ሳንጠቀም ብለህ አውሉን ተጠቀምክ። ይህ ማታለልህ ተነቅቶብሃል
✒ እነሱ
ወገናችን ያነሳነውን ሐሳብ ኹሉ በጥራዝ ነጠቅ ከዳሰሰ በኋላ የመጨረሻውን ጥያቄአችንን ግን ባላየ ባልሰማ ዘሎታል፡፡ ጥያቄችን አኹንም ይደገማል፡-
“ በመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት መዋረስ የፈለጉ ክርስቲያኖች ሚስት፣ 3 ሴቶች፣ አባትና እናት አንድ ቄስ ወይም ፓስተር ጋር ቢመጡ እንዴት ሊወርሱ እንደሚችሉ ከነድርሻቸው ከመጽሐፉ እያጣቀሳችኹ አከፋፍላችኹ አሳዩን” ልብ በሉ!!! ይህንን ጥያቄ መመለስ ካልቻላችኹ የጎረምሳ ጩኸታችኹ ኹሉ ከንቱ እንደኾነና በግድ እኛ የምንለው ይኹንልን አጓጉል የቅዠት ሕልም ውስጥ እየኳተናችኹ እንደኾነ ዕወቁ፣በልባችኹም ያዙ
♦ መልስ
ነጥባችን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የውርስ ህግ መነጋገር አይደለም። ነጥባችን በቁርዓን ውስጥ ያለውን የሂሳብ ስህተት መነጋገር ነው። ርዕስ እንጠብቅ
🚩 መደምደሚያ
ቁርዓን በምንም መልኩ ሊታበል የማይችል የሂሳብ ስህተት ይዟል። ይህን ያስተዋሉት የነብዩ ቀዳማይ ሱሓባዎች (ተከታዮች) ቁርዓን ተጽፎ ካለቀ በኋላ የዐውልን ህግ መሰረቱ። ይህም የቁርዓኑን ስህተት ከማጽደቅ ያለፈ ፋይዳ የለውም