ወርቁ ምስል አለመስገዳችሁ እውነት ነውን? "
(ትንቢተ ዳንኤል 3:14)
እነሱ ናቡከደነጾር ላቆመው ምስል "ፒላኽ" ያላደረጉት ጣዖት በመሆኑ ነው። ለእግዚአብሔር ብቻ ነው ይህ ክብር የሚሰጠው
▶ ነገር ግን በዳንኤል 7 ላይ በዘመናት ወደ ሸመገለው የመጣው፥ በደመናት ላይ የሚሄደው የሰው ልጅ አህዛብ ሁሉ #ይገዙለታል (ፒላኽ)
መደምደሚያ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በዳንኤል 7 ላይ ወደ አባቱ በሰማይ ደመናት ላይ ሆኖ የሚመጣው አህዛብ ሁሉ የሚያመልኩት ሀያል አምላክ ነው
ጌታ ይርዳን!