Abdul Halim Al Letemiy


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


``በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በእውነት ላይ የተመረኮዘ አካሄድ ተጓዝ፤ብቻህንም ቢሆን በሐቅ ላይ ፅና!!``

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


قا'ل الشيخ الوالد عبد الحميد اللتمي حفظه الله
«ذكر اللسان الثناء
وذكر اليدين السخاء
وذكر القلب الخوف والرجاء
وذكر العينين البكاء(من خشية الله)»


https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


⤴ ⤴ ⤴

📌 س/ يقول السائل: يوجد داعية يقول إنه سلفيّ؛ ولكن دعوته مع الحزبيين، ولا يحذر منهم، بل يحذر طلابه من الردود!! ويقول عن بعض المشايخ السلفيين بأنه على حق ولكن أسلوبه خطأ، ويخالط الحزبيين كثيرًا، فما هو توجيهكم ذلك؟

🎙ج/ سماحة الشيخ العلامة:
أحمد بن يحيى النجمي
رحمه الله تعالى
HTTPS://T.ME/BILALIBNUL


⤴ ⤴ ⤴

📌س/ ما هو حال القارئ عبدالباسط عبدالصمد والقارئ محمد خليل الحصري والقارئ المنشاوي، وهل يجوز الإقتداء بهم واتخاذهم قدوة؟

🎙ج/ سماحة الشيخ العلامة:
     عبيد بن عبداللّٰه الجابري
          رحمه اللّٰه تعالىٰ
HTTPS://T.ME/BILALIBNUL


ርጨቱ እስካልተፈራ ድረስ ቆሞም ሆነ ተቀምጦ መሽናት ችግር የለውም!!።

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


❌(الحجوري)❌


( أقوال العلماء في يحيى الحجوري )


HTTPS://T.ME/BILALIBNUL
HTTPS://T.ME/BILALIBNUL


المحبة الصادقة تظهر بالأفعال وليس بالأقوال المجردة عن الشواهد،
يقول ابن القيم: "ففرق بين من يقول لك بلسانه: إني أحبك، ولا شاهد عليه من حاله، وبين من هو ساكت لا يتكلم وأنت ترى شواهد حاله كلها ناطقة بحبه لك".

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


القول_النقي_في_معنى_سلفي_للشيخ_مقبل_الوادعي_رحمه_الله_.pdf
2.0Mb
📔 አል'ቀዉሉ ነቂይ ፊ መዕና ሰለፊይ pdf

ዐራቢኛ ያምትሞክሩ አንብቡት

✍ ፈዲለቱ አሸይኽ አል'ዐላማህ: ሙቅቢል ኢብኑ ሃዲ አል'ዋዲዕይ
(ራሒመሁ ላሁ ተዓላ)


ያቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
HTTPS://T.ME/BILALIBNUL
HTTPS://T.ME/BILALIBNUL


لما دفن علي بن أبي طالب زوجته فاطمة -رضي الله عنهما-، وقف على قبرها باكيًا وقال:

لكلَّ اجتماعٍ من خَليلَين فُرْقَةٌ

                وكلُّ الذي دون المماتِ قليلُ

وإن افتقادي ‌فاطمًا ‌بعد ‌أحمدٍ

              دليلٌ على أن لا يدومَ خليلُ

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


Forward from: ኢብኑ ፈቂር ( ሳዲቅ አወል)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

ውድ የሰለፍያ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችህ?
በያላችሁበት አሏህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ እና ወደ ሀሳቤ ስገባ:– እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት የቻናሌን ስም ኢብኑ ፈቂር (ሷድቅ አወል) በሚል ስያሜ ሰይሜው እንደነበረ ይታወቃል።

ይሁንና ግን ይህ ስያሜ ከሸሪዓ እይታ አግባብ እንዳልሆነ የሱና አሳቲዛዎችና መሻኢኾች አሏህ ይጠብቃቸውና የጠቆሙኝ ስለሆነ ወደ አልፈቂር ኢለሏህ(ሷድቅ አወል) አልወራቢይ ተቀይሯል።


አሏህ እንደዚህ ያሉ የሱና ጀምበሮችን ያብዛልን።






https://t.me/sadikawol


የአነስ ኢብኑ ማሊክ እንባ
=======================
አለቀሰ ያውም ስቅስቅ ብሎ የእንባ ዘለላዎች በጉንጮቹ ላይ እየፈሰሱ ለረዥም ሰዓት ቆየ። አነስ ቢን ማሊክ ነው። ሙስሊሞች ቱስቱር ከተማን ድል አድርገው የከፈቱበት ዘመቻ በተወሳ ቁጥር አንገቱን ሰበር አድርጎ ያነባል። ስለቱስቱር ምን አሳወቃችሁ እሷ የፋርስ ከተማ አልነበረችምን? ሙስሊሞች ለአንድ ዓመት ሙሉ የከበቧት። ከእልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ከተማይቱ በሙስሊሞች እጅ ወደቀች። ግልፅ የሆነ ድልን ተጎናፅፈው ከፈቷት። ታዲያ አነስ ቢን ማሊክ የቱስቱርን ዘመቻ ሲያስታውስ ለምን ያለቅሳል?! ገና ጎህ ሳይቀድ ነበር የኢስላም ሠራዊት ወደ ቱስቱር ምሽግ የዘለቀው። ሰላሳ ሺህ ሙጃሂዶች ከአንድ መቶ ሃምሳ ሺህ የመስቀል ሠራዊቶች ጋር ገጠሙ። መራር ውጊያ ተካሄደ። ከባድ ጦርነት ተከናወነ። ሙስሊሞች ደማቸውን እያንጠባጠቡ ሰውነታቸውን በጨርቅ እያሰሩ እልህ አስጨራሽ ውጊያ አደረጉ። እጅግ በጣም አስቸጋሪ እጅግ ከበዛ እልቂት በኋላ ለአላህ ምስጋና ይግባውና ሙስሊሞች ድል ተጎናፅፈው በጠላታቸው ላይ ድልን ተቀዳጁ ይህ ድል ፀሓይ ከወጣች ጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ነበር። ሙጃሂዶቹ በእጃቸው የያዙትን ሠይፍ ወደሰገባው ሲመልሱ የሱብሒ ሰላት እንዳመለጣቸው አወቁ። ጎህ ከመቅደዱ በፊት ሰዓቱን ጠብቀው የሱብሒን ሰላት መስገድ አልተቻላቸውም ነበር። እጅግ አዘኑ ምክንያታዊ ሆነው ዑዝር ኖሯቸው እንኳ አቅልለው አላለፉትም። አነስ ቢን ማሊክ በሕይወቱ አንድ ጊዜ የሱብሒን ሰላት ባለመስገዱ ተንሰቅስቆ አነባ። አቀርቅሮ አለቀሰ። የሙስሊሙ ጦር በእስልምና ሻኛ በአላህ መንገድ በጂሃድ ተጠምዶ አላህ ዑዝር ሰጥቷቸው እነሱ ግን አነቡ። አነስ እንዲህ ይላል፡- “ቱስቱር ምንድነው?! የሱብሂ ሰላት አምልጣኛለች ዓለም ሁሉ በዚህ ሰላት ልዋጭ ትሁንህ ብባል እንኳ አልቀበልም”
አሁንስ ለምን አላህ ድልን እንደተጎናፀፋቸው ገባህ? እነዚህ ሰዎች ሕይወታቸውን ሙሉ ለአላህ ሰዉ። እኛስ ስለኢማናችን እንቅልፋችንን መስዋዕት ማድረግ ችለናልን? ካልቻልን...የምን ድል የምን ከፍታን እንመኛለን? በልባችንና በሕይወታችን ውስጥ የሰላት ዋጋ ተገፎ ኃያልነታችንንና ክብራችንን አጥተናል። ዱንያ ጠባ አጣብቃናለች። ጠላቶቻችን ወረው ከዚህም ከዚያም ይቦጫጭቁናል። የእውነት ኢስላምን እንኑር “ምእመናን እንደሆናችሁ የበላይ የምትሆኑት እናንተ ናችሁ” ተብሎ በአላህ ቃል ተገብቶልን ሳለ ለምን የበታች የሆንን ይመስላችኋል ራሳችሁ መልሱት ጣትህን ወደሌላው ከመቀሰርህ በፊት ወደራስህ አቅጣጫት!!

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


حكم ترديد الأذان مع الإذاعة أو الهاتف إذا لم يكن يسمع الأذان لوجوده في بلاد الكفر؟
https://youtu.be/o7U6McUi-Ns
ከ comment
በሰልክና በቲቪ የምንሰማው አዛን  በአካል የምንሰማውን አዛን ሁክም ያሲዛል??

የምታውቁ መልሱልኝ ወይም ጠይቁልኝ

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
href='' rel='nofollow'>


أبدع بيتٍ قالته العرب: قول أبي ذؤيب الهذلي:

والنّفس راغبةٌ إذا رغّبتها
وإذا تُرَدّ إلى قليلٍ تقنعُ.


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🔰 حكم أكل الطعام الذي يطبخ للإحتفال بالمولد النبوي


🎙 الشيخ : صالح الفوزان

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

https://t.me/bilalibnul


🟢 የመውሊድ ምግብ ሀራም ነው።

👉ቢድዐን ከፍ ለማድረግ የተዘጋጀ ነው።
👉 እነርሱን መተባበር ፣ ማጀገን፣ እውቅና መስጠትና ማበረታታት ነው።
👉 ለመውሊዱ የታረደውም ይሁን ሌላው ምግብ ሀራም ነው።

👉ስለ ቢድዓህ ክፋት ለዚያውም የመውሊድን አደጋዎች ያወቀ አይዳፈርም።


🔊አሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን


https://t.me/FATTAWAS


አዲስና ወቅታዊ የሆነ ኹጥባ!
======>

✅ خُطْبَةُ الجُمُعَةِ
✅ የጁመዓ ኹጥባ
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖«
خطورة الإحتفال بالمولد النبوي»
️ ርዕስ፦➘➷➷
📖 «መውሊድ (የነቢዩ ﷺ ልደት)
ማክበር አደገኝነት!»

🎙الأستاذ أبو البيان نور أديس سراج البتاجري الإثيوبي «حفظه الله»
🎙በኡስታዝ አቡል በያን ኑርአዲስ
ሲራጅ አል-ቡታጅሪይ አላህ ይጠብቀው!

📢የኡስታዙን ቻናል ለማግኘት
📱👇👇👇
https://t.me/+kn_NBJK5YaBkMWZk

📱⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣ rel='nofollow'>⇣
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
ttps://t.me/AbuYehyaAselef' rel='nofollow'>>https://t.me/AbuYehyaAselefy


Forward from: إبن عبدالهادي«السلوبي»
🔗 በነብዩ ﷺ መዉሊድ ዙርያ የተሰጣ ፈትዋ።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
ክፍል3⃣

🎙በተላቁ ሸይኽ፡ ሳሊህ አል'ፈዉዛን

📝 አሏህን ና መልእክተኛዉን የሚወድ ሰዉ ቢድዓ አይሰራም።

✅ ዑመር ኢብኑ ኸጧብ(ረድየሏሁ ዐንሁ)
ነብዩ ﷺ ሲሉ ሰምቻለሁ (( ክርስትያኖች ዒሰን (ዐለይሂ ሰላም) ከፍ ከፍ እንደራጉት እኔንም ከፍ ከፍ አታድርጉኝ።))

📔 ቡኻሪ ዘግቦተል

ክርስቲያኖች ለዒሳ ( ዐለይሂ ሰላም) ድንበር ከማለፋቸዉ አንዱ ልደቱን መክበራቸዉ ነዉ።
ይህም ልደት መክበር ክርስቲያኖች አዲስ ከስገኙት አንዱ ነው።
ይህም የተገኛዉ ከፍ ከፍ በማድረጋቸዉ ነዉ።
ነብዩ ﷺ ልደት ከማክበር ከልክለዋሉ
ለመሲህ (ዐለይሂ ሰላም) ተብሎ የተሰራዉን ልደት ላ ነብዩ ﷺ አይሰራም
ይህም የመዉሊድን ቢድዓ ሂያዉ መድራግ ነዉ።
ይህ በጣም መጥፎ ነገር ነዉ።

ቢድዓ ደግሞ ሂያዉ መድራግ ላ ሌላ ቢድዓ በር መክፈት ነዉ
እነሱ ደግሞ ወደ ፈለጉት ቢድዓ ይሮጣሉ
ይህን በር ሙሉ ባሙሉ መዝጋት አይቀሬ የሆነ ጉዳይ ነው።
ከእነሱ መስጠንቀቅንም አለመታዉም ጭምር።

📡 ከ ሸይኹ የግል ገፅ የተወሰዳ


https://t.me/bilalibnul


Forward from: إبن عبدالهادي«السلوبي»
🔗 በ ነብዪ ﷺ መዉሊድ ዙርያ የተሰጣ ፈትዋ።
~~~~~~~~~~~~~~~
ክፍል2⃣

🎙በተላቁ ሸይኽ፡ ሳሊህ አል'ፈዉዛን

📝 ይህ መዉሊድ ነብዩ ﷺ ይጠሉታል የሚጠሉበትም ምክንያት ቢድዓ ስለሆና ፡ ረሱል ﷺ ቢድዓን ይጠላሉ ።
እንዴት እኛ ነብዩን ﷺ እንወዳለን ይላሉ።
እነሱ ነብዩን ﷺ ሚያስቆጣ ስራ እየሰሩ።

ደሞ እንዴትስ እኛ አሏህን እንወዳለን ይላሉ
እነሱ መልእክተኛዉን ሚያስቆጣ ስራ እየሰሩ
እየከለከለ ያለዉ ቢድዓን ነዉ።

አላህምﷻ እንዲህ ይላል(( በላቸዉ አላህን ምትወዱት ከሆነ ተከተሉኝ አላህም ይወዳችሃል ወንጀላችሁንም ይምራችሃል))

https://t.me/bilalibnul/490


Forward from: إبن عبدالهادي«السلوبي»
الاحتفال_بالمولد_تاريخٌ_وشبهٌ_للعلامة_محمد_أمان_الجامي.pdf
408.7Kb
📎 الإحتفال بالمولد تاريخ وشبه pdf

✍ للشيخ العلامۃ : محمد أمان بن علي الجامي
رحمه اللّٰه تعالي

https://t.me/bilalibnul


ከቀደምቶች ምክር
===
ሰኢድ ቢን አሚር ለኡመር ኢብኑ አል ኸጣብ ከመከረው ምክር መሃከል ፦«ኡመር ሆይ!
በሰዎች ጉዳይ ላይ አላህን ልትፈራ አደራ እልሃለው በአላህ ጉዳይ ላይ ግን ሰዎችን
ልትፈራ አይገባም ንግ ግርህም ተግባርህን እንዳይቃረን ከንግ ግሮች ምርጥየሚባለው ተግባር እውን ያደረገው ነው … በአላህ ጉዳይ ላይ የወቃሽን ወቀሳ እንዳትፈራ»


https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk


«ከሚኩራሩበት መልከም ስራ ይልቅ የሚፀፀቱበት ሀጢዓት አሏህ ዘንድ የተሻ ነው»።
ይህንንም አስመልክተው ነው ከፊል ሰለፎች "አንድ ሰው መጥፍ ስራ ሰርቶ ወደ ጀነት ሲሄድ ሌላኛው ኸይር ስራ ሰርቶ ወደ ጀሀነም ሊሄድ ይችላል"ያሉት።

https://t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk

20 last posts shown.

399

subscribers
Channel statistics