ኢብኑ ፈቂር ( ሳዲቅ አወል)


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


أقــول الحــق ولو كـان مـــرا

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter




ተጠናቀቀ።


ገባ ገባ በሉ ተጀምሯል!!!


መልዕክተኛው አለይሂ ሰላም እንዲህ ይላሉ :– ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው ... የሰራው ሰውን አጅር ያህል ያገኛል" (ﷺ)


አድ🍇☕️
አድ🍇☕️
አድድ🍇☕️
አድድድ🍇☕️
አድድድድ🍇☕️
አድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድድድድድ🍇☕️
አድድድድድድድድድድድድድድድ

  ሁላችሁም አድድድ አድርጉ  ባረክ አላሁ ፊኩም

https://t.me/Ibnjfakir


🎋🎋🎋🌱🪴🪴🪴🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾الســــلام عــليـكم ورحــــمةالله وبــــركـاتــه
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌾🌾🌾🌾🌾

🌱🌱🌱🌱🌱🌱




🌷🌷🌷🌷هــــنـيأ🌱🌱🌱🌱 لـــكـم بــــشـرى ســـارة
ويـــا أهــــل الســـلفـيـــون 🌾🌾🌾


✍👉🌱🌱🌱🌱እነሆ ዛሬ ማለትም እለተ እሁድ በቀን 22/122014 ላይ በጣም ደስስስ በሚል በደዕወተ አስሰለፊያ ፍንድቅድቅ ብለን እንደዋልን ይታወቃል ታዲያ ይህ ምንም እማይጠገብና እማይሰለች የሆነው ፕሮግራም አሁንም አሏህ ካለ በእነኝህ ግሩም እና ተናፋቂ በሆኑት ሸይኻችን 🍀☘☘☘☘🍐🍐




🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 በሸይኽ አ/ሀሚድ




🍆🍆🍆 አልለተሚይ 🥬🥬🥬


ላይ ዱና በመስጂደል ፈትህ ከማህበር ቤቶች ጀርባ ወደ ዩንቨርሲቲ መሄጃ ላይ ከመግሪብ በኋላ


ደምቆ ይጠብቃችኋልና።






ታዲያ በዚህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።





ማሳሰቢያ:–



ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ሆይ!




ምናልባትም መስጅዷ ጠባብ ከመሆኗም አኳያ ኮታ ሳይሞላ ከወዲሁ አስባችሁበት በጊዜ ለመገኘት ጥረት ኣርጉ



እና የሰማው ላልሰማው ያሰማ ዘንድ አደራ



وبــلله التــــــوفــيق والســــلام عليـــكم ورحــــمةالله وبــــركاتـــه








https://t.me/sadikawol


አፍወን የኔትዎርክ ችግር ገጥሞኝ ስለነበረ ነው።





https://t.me/sadikawol


አሰላሙ አለይኩም ውዶች ሸይኻችን ሸይኽ አ/ሀሚድ አልለተሚይ እነሆ ቁጥር 2 ዳዕዋቸውን ቀጥለዋል





የሽርክን ወገቡን እየቀነጠሱት ነው






ገባ ገባ በሉ







https://t.me/sadikawol


አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበረካቱሁ




ውድ የሱና ወንድምና እህቶች ገባ ገባ በሉ።








https://t.me/sadikawol


ተጠናቀቀ።


አዛን እየተባለ ስለሆነ ነው አፍወን


🟢 የወሊድ መከላከያ መጠቀም…⁉️

🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣1⃣4⃣



መልስ
🔊በሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ


በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️

http://t.me/Abdulham

የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA


Forward from: ጅብሪል ሱልጣን
አስደሳች ዜና ለጦራ_ላንፎሮ ወረዳ እና አከባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ

=========================

እነሆ የፊታችን ዕሁድ ሳምንት 01/12/14 በላንፎሮ ወረዳ በጦራ ከተማ በቶሰሮ ቀበሌ ከጧቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል በዚህ ውድ ፕሮግራም የተለያዩ ርዕሶች በሰፊው ይዳሰሱበታል ይህን ውድ ፕሮግራም እርስዎ ከነ ቤተሰብዎ ጋር አብረው እንዲታደሙ ተጋብዟል

✔️ ተጋባዥ እንግዶች

✔️ ኡስታዝ አሊይ ሁሴን ሀፊዘሁሏህ
✔️ ኡስታዝ አብራር አወል ሀፊዘሁሏህ


እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይጠብቋቹሃል በዕለቱ ላንፎሮ ወረዳ በመንሃጀ ሰለፍ ደምቃ ትውላለች ይህን ውድ ፕሮግራም አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!

አድራሻ :- ላንፎሮ ወረዳ በጦራ ከተማ ሶስተሮ ቀበሌ ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት አጠገብ ባለው መስጂድ

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan


إنــا لله وإنــا إلــيه راجـــعـون

ውድ የሱና ወንድምና እህቶች በዛሬው ለት ማለትም እለተ ጁሙዓህ ዙልሂጃ 30/12/1444هــــ ላይ የታላቁ ኡስታዛችን የኡስታዝ ኑበላ አባት ሸ/ሀሰን በሞት ተለይተውናል እና አሏህ ቀብራቸውን ኑር እንዲያደርግላቸው በዱዓችን አንርሳቸው አደራ።









https://t.me/sadikawol


Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
الضوابط_الشرعية_لموقف_المسلم_في_الفتن.pdf
4.3Mb
አንገብጋቢ ኪታብ ነው ያዙልኝ ውዶች!!
===============================

👍 የኪታቡ ርእስ፦ ሙስሊሙ ከፈተናዎች ጋር ለሚያደርገው (ጥንቃቄያዊ) አቋም ኢስላማዊ ለከቶች!!


⬅️ كتاب مهم جدا بعنوان "الضوابط الشرعية لموقف المسلم في الفتن" فليقرأها كل أحد.


✍ ክቡር ሸይኽ ሷሊህ ቢን አብዱል አዚዝ ኣሉ ሸይኽ ሀፊዘሁላህ ፅፈውታል!!


✍ كتبه معالي الشيخ صالح بن عبدالعزيز آل الشيخ حفظه الله تعالى.

https://t.me/abuzekeryamuhamed
https:/
/t.me/abuzekeryamuhamed






Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
ውሸት መቼም ቢሆን ውሸት ነው
==========================

እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! ውሸትን ተጠንቀቁ አላህን ፍሩ አትዋሹ ፣ ውሸት መጨረሻው ውርደት ነው ትዋረዳለህ፣ ለውሸታምም ተባባሪ አትሁን በቀን ጨለማ ትጓዛለክ ፣ብሎም ትዋረዳለክ።
ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ ኢንዲህ ብሏል፣
.《..........فَنَجْعَل لَّعْنَتَ ٱللَّهِ عَلَى ٱلْكَٰذِبِينَ》
የአላህንም ቁጣ በውሸታሞቹ ላይ እናድርግ» በላቸው፡፡

وقال تعلى 《قتل الخراصون
أي لعن الكذابون
ውሸታሞች ተረገሙ።


وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِآيَاتِهِ ۗ إِنَّهُ لَا يُفْلِحُ الظَّالِمُونَ
በአላህም ላይ ውሸትን ከቀጣጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ካስተባበለ ሰው ይበልጥ በደለኛ ማነው እነሆ በደለኞች አይድኑም፡፡

وغير ذلك
ለመጠቀ ካልሆነ ብዙ አንቀፆች እንዳሉ ይታወቃል

ነብያችንም (ሶለለሁ ዐለይሂ ወሰለም) ውሸትን አስመልክተው ብዙ ብለዋል፣

✍ قال الرسول صلى الله عليه وسلم" ..... وإن الكذب يهدي إلى الفجور وإن الفجور يهدي إلى النار، وإن الرجل ليكذب حتى يكتب عند الله كذابا
ውሸት ወደ ጥመት ነው የሚያመራው ጥመት ደሞ .......

✍ عن أبي هريرة رضي الله عنه آية المنافق ثلاث إذا حدث كذب.......
የንፍቅና ባህሪ ሶስት ነው ... ስያወራ መዋሸት


ቀደምቶቻችን እንዴት ነበር ውሸታምን የሚያጋልጡት

ልጄ ነው አባቴ ነው ኡስታዜ ነው ሸይኼ ነው ሳይሉ ነበር ።

✍ قال سألت معلى الرازي كنت على باب عيس بن يونس وسفيان عنده فلما خرج سألته عنه فأخبرني أنه كذاب.
أورده إمام مسلم في مقدمته
ኤገሌ ስለ ተባለው ግለሰብ ጠየኩት እና እሱ ውሸታም ነው ብሎ ነገረኝ

ውሸት የሰለፎች መንገድ አይደለም።
ዲንም እንዲ ባለ ውሸት ሊረዳ አይችልም።
ዲን ውሸታምንም በማገዝ ሊረዳ አይችልም።

አንዳንድ ሰዎች ውሸታምን ስተጋልጥ ልክ አላህ እንዳለው እንደ ሜዳ አህያ ይበረግጋሉ ።

ሌሎች ደሞ ለማገዝ የመይቆፍሩት ጉርጓድ እና የማያፈናቅሉት ድንጋይ የለም።

ይህ ሁሉ ስህተት ነው አንድ ዳዒ ነኝ ከሚል አካል የሚጠበቅ አይደለም ከመበርገግህ ጥለህ ከመጥፋትህ በፊት ውሸቱ ምንድ ነው ብለህ ጠይቅ ወገንተኝነት እንደያጠቃክ።

ሌላው ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎም ያስፈራራሃል አለህ ይዘንልህ ወንድሜ እስቲ ተረጋገ ቁጭ ብለህ ዒልም ተማር እ ቀደምቶቻችን ምን አይነት ሰው እንደነበሩ ቁጭ ብለህ ተማር ።

አቡ ዳውድ አስጅስታኒ ስለ ልጃቸው ምን እንዳሉ ስማ ፣

وقال أبو داود السجستاني في ابنه: ابني عبد الله كذاب.اهـ

📚 ميزان الإعتدال للذهبي
ልጄ ውሸታም ነው።

👉 ዛሬ አንድ ደዒ ነኝ ወይም ራሱን ዓሊም ነኝ ብሎ የሚያስብ ሰው አባቴ ወይም እናቴ አጎቴ፣ጓደኛዬ፣ኡስታዜ፣ሸይኼ፣ ውሸታም ተባለ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አለያም እንደ ሜዳ አህያ ጥሎ መጥፋት መበርገግ ሱብሃን አላህ አሳዛኝ ነው ፣ ውሸቱ ምንድ ነው የቀጠፈው ነገር ምንድ ነው ያጠፋው ነገር ምንድ ነው ብለህ ጠይቅ ወገኔ እዛ ሰፈር ስትሔድ መሻ አላህ እዚህ ሰፈር ስትመጣ አስተግፉሩላህ አትሁን

ታላቁ ዓሊም አል አውዛዕይ እንዲህ ኣሉ :-

✍ ﻗﺎﻝ ﺍﻷﻭﺯﺍﻋﻲ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ": ﺗﻌﻠﻢ ﺍﻟﺼﺪﻕ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ
ﺗﺘﻌﻠﻢ ﺍﻟﻌﻠﻢ
እውነትን ዒልም ከመማርህ በፊት እወቀው።

✍ ﻗﺎﻝ ﺍﻹﻣﺎﻡ ﻣﺎﻟﻚ ﺑﻦ ﺃﻧﺲ, ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :
ﻻ ﻳﺆﺧﺬ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻋﻦ ﺃﺭﺑﻌﺔ : ﺳﻔﻴﻪ ﻣﻌﻠﻦ
ﺍﻟﺴﻔﻪ، ﻭﺻﺎﺣﺐ ﻫﻮﻯ ﻳﺪﻋﻮ ﺇﻟﻴﻪ،
ﻭﺭﺟﻞ ﻣﻌﺮﻭﻑ ﺑﺎﻟﻜﺬﺏ ﻓﻲ ﺃﺣﺎﺩﻳﺚ الناس.......

ኢማሙ ማሊክ ከአራት ሰዎች ዒልም አይያዝም ይላሉ :-

ግልፅ ከሆነ ሞኝ ፣የስሜት ባልተቤት ወደዚህ የሚጣራ፣በውሸት ከሚታወቅ ሰው ዒልም አይወሰድም

ወደድክም ጠላህ ውሸት እና ውሸታምን ራቅ በውሸታም ሰው ውሸትን ኢንጂ አትጠቀምም !!

አብሽር አርካንህን አስተካክል ያዙኝ ልቀቁኝም አትበል እንደ ሜዳ አህያም ሸሽተህም አትሩጥ ከሆነ ነገር ትገጫለህና

كأنهم حمر مستنفرة

👉 በጣም የሚገርመው ወገንተኛ አትሁኑ አትዋሹ ብሎ ይቸከችካል ይናገራል ... ነገር ግን አንተ ውሸታምን ስታጋልጥ ለሱ (ለውሸታሙ) ከለላ ያደርጋል ብሎም ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ይሳደባል ይዝታል ረድ ለማድረግም ይሞክራል ከሚድያም ጥሎ ይጠፋል ይህ አይነት ሰው የአንድ ኡስታዝ እና የሸይኽ ባሪያ ነው ።

ዓቂል እኮ ሀቅ ለምን ተወራ ሰይሆን ምንድ ነው ብሎ መጠየቅ ነው የሚጠበቅበት አንት ወገንተኝነት የጠቃክ ወንድሜ ሆይ! ውሸቱ ሌላም ነገር ሲጋለጥ ምን ሊዉጥህ ነው ያ ሙቀሊድ ወያ ሙሪድ???

አላህም በቁርኣኑ እንዲህ ብሎዋል፣
ولا تكن للخائنينا خصيما》
ለከዳተኞች ተከራካሪ አትሁን።


✍ አብራር አወል (አቡ _ ዑበይዳህ)

https://t.me/AbraribnAwal


Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
🎙قال الإمام العلامة/
عبد العزيز بن عبد الله بن باز -رحمه الله تعالى-:

👈 الواجب عليك يا عبدالله أن تلزم الحق، لا تستوحش ولو كنت وحدك،
الزم الحق ولو كنت في آلاف من الناس أو مئات الآلاف وهم قد خالفوا الطريق لا تقتد بهم ولا تسر معهم،
خذ بالطريق السوي الذي يوصل إلى الجنة وإن كنت وحدك،
لو كنت في طريق إلى مكة أو إلى المدينة وحاد الناس عن الطريق راحوا يمين وشمال وأنت تعرف أن هذا هو الطريق تروح معهم وإلا تمشي مع الطريق؟
امش مع الطريق ولو كنت وحدك،
مادام عرفت الطريق أن هذا يوصل المدينة، يوصل مكة،
والباقون حادوا عنه ما عندهم علم لا تتبعهم، اتبع الطريق الواضح، هكذا دين الله.

اتبع القرآن والسنة تمسك بالحق ولو كنت واحدا ولو خالفك الناس،
فملايين وملايين وملايين خالفوك ما عليك منهم اتبع الحق والزم الحق الذي قال الله فيه:
﴿وَأَنَّ هَذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ﴾ [الأنعام:153]
هذا الحق، وأنت تقرأ في الفاتحة ﴿اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ﴾ [الفاتحة:6]
هذا الصراط المستقيم هو الحق الزمه، ﴿إِنَّ هَذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ﴾ [الإسراء:9]
فالطريق الذي يوصل إلى الله هو الصراط المستقيم،
هو الذي جاء به القرآن والسنة وما عدا ذلك هو طريق المغضوب عليهم والضا
لين

https://t.me/AbraribnAwal


Forward from: ጅብሪል ሱልጣን
الوصية للسني بالصبر..

( يا من أكرمك الله باعتقاد أهل السنة والجماعة اثبت واصبر، ولا تخف من قلة المعين في زمنك ، ومن قلة السائرين معك.
فإنك من الفرقة الناجية ومن الفرقة المنصورة ولابد ومن أهل السنة والجماعة
ومن كان من هؤلاء فهو إمام ولو كان واحدا، وهو الجماعة ولو كان واحدا


Forward from: አብራር አወል ( Abu ubeyda)
⚡️እብን ኡሰይሚን ምን ኣሉ⚡️
ابن عثيمين ــ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أما بعد ـــ فإن خلافا يدور بين الشباب في بلدنا حول جواز إقامة جمعيات خيرية تقوم برعاية المساكين والأيتام فبعض الشباب يرى أن ذالك بدعة لا يجوز لأنها لم تكن موجودة في عهد النبي ولا في صحابة الكرام
فأجاب بسم الله الرحمن الرحيم. وعليكم السلام .... لا بأس بتكوين لجنة لقبول الصدقات والزكوات وغيرها من النفقات الشرعية .....وما كان وسيلة لمقصود شرعي فلا بأس..... اهــ مجموع 16/39
👆👆እብን ኡሰይሚን እንዲ ተብለው ተጠየቁ፣ አንደንድ ወጣቶች ጀሚኢያን ( መሃበርን) መቋቋም ለተቸገሩ የሚረዱበት የቲሞችን ሚንካበካቡበት በነብዩ እና በሳሃቦች ግዜ ስላልነባረች ብደኣ ናት አትፈቀድም ይላሉ ተባሉ ሸይኹ፣
👍የሳቸው መልስ ግን ፣ ችግር የለም ትፈቀዳለችህ ብለው ነው የመለሱት አንዳንድ ሰደቃዎች እና ዘካዎች ለመቀበል የሚመሹ ጀሚኢያ ቢመሰረት ችግር የለውም ኣሉ።
👆👆 አንተ ግን የነሰሀልኝ በነብዩ እና በሰሃቦች ግዜ የለችም ስለዚህ አትፈቀድም ነው መልሱን እንግዲያው ሸይኽ ኡሰይሚን መልሶልሃል
ወንድሜ ባለወከው ነገር ሰው ብሎዋል ብለህ አትናገር አሏህን ፍራ قل بعلم أو أسكت بحلم
ሸይኹ እንዲ ሲሉ ቀጠሉ፣👇👇
وقال شيخ ابن عثيمين وأشكر جمعيتكم على عنايتها بذلك
እንደውም አልፎ መሃበራችህን( ጀሚኢያችህን) አማሰግናለህኝ ለዚህ ነገር ትኩረት በመስጣታችህ

👈وقال شيخ ابن عثيمين كما سرنا كثيرا تكوين جمعية إسلامية من الطلبة والعلماء المسلمين في المدينة تهتم بأمر الإسلام والمسلمين فنسأل الله تعلى أن يثبتهم على ذلك اهـــ مجموع 16/225

🖕 እንዲ ኣሉ፣ እኛ ብዙ ግዜ ሄደን ጀሚኢያን ማስገኘት ተማሪዎች እና የኢስላም ኡለሞች በከተማ ይህንን ጀሚኢያ ማስገኘት በሙስሊሞች ነገር ስጨነቁ አይቼያለው ኣሉ ና አሏህ በዚህ ነገር እንዲያፃናቸው እለምናዋለሁኝ ኣሉ ሸይኹ
👉 አደለም እንደ እናንተ መከልከል በዚህ ነገር እዲቀጥሉ ነው ያባራቱት ።
.
.
.
.

⚡️ሸይኽ ሙቅቢል ምን ኣሉ፣⚡️

👈الشيخ المقبل بن هادى الوادعى قال في كلام له طويل عن الحمعيات
نحن لا نحرمه على الناس شيئ أحله الله لهم ولكن يخشى أن تحصل فيه مكيدة .... لا سيما والذين قائمون على هذه الجمعية ليسوا بعلماء اهــ تجده في إنترنت وغوغيل

🖕ይህ ሼኽ ከሚከለክሉት ውስጥ ናቸው ነገር ግን ሀቁን በሀቅነቱ አስቀመጡት ጀሚኢያ ሀራም ናት አልልም ኣሉ አሏህ ሀላል የደረገውን ነገር ሀራም አናደርግም ኣሉ ነገር ግን እኔ እፈራለው አንዳንድ ተንኮሎች በውስጧ ሊገኝ ስለሚችል በተለይ በዚህ ጀሚኢያ ላይ የሚቆሙት የማያውቁ ነገር ከሆና ችግር ነው ኣሉ።
🖕 እሳቸው ራሱ መራቅ እነዳለብህ በትጠቀም ጥሩ ለመሆኑ ነው ነሲሃ የሰጡት እናንተ እንደምትሉም ብዳኣ ናት ሀራም ናት አላሉም حاشاه وكلاه


أيضا من المجوزين شيخ فوزان
وشيخ اللحيدان

እና ይፈቀዳል ብለው ካሉት ውስጥ ነው የሚመደቡት ሸይኽ ፈውዛን የሳቸው እንደውም በድምፅ ኣለ መላህ እንቢ ብሎኝ ነው ከተማ ወጣ ስል እልክልሃለው እንሻ አሏህ ኔቶርክ ስለ ሚያስቸግረኝ ነው።
https://t.me/AbraribnAwal

20 last posts shown.

676

subscribers
Channel statistics