Admas News


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


#Update

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡

በዚህም የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜ መጠናቀቁን ተከትሎ አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገልጿል።

አምባሳደር ታዬ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው በማገልገል ላይ ነበሩ፡፡


#BREAKING አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሆነው እንዲሾሙ በእጩነት ቀረቡ።


#TPLF

ከዛሬ ጀምሮ ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ ጨምሮ ሁሉም በጊዚያዊ አስተዳደሩ ስር የሚገኙ በጉባኤ ያልተሳተፉ የስራ ሃላፊዎች በጉባኤ በተሳተፉ ሹማምንት መቀየሩ በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራ ህወሓት " ወስኛለሁ " ብሏል።

" ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ ህወሓት ከሰጣቸው የስራ ሃላፊነት ተነስተዋል እንዴትና በማን እንደሚተኩ ከፌደራል መንግስት እየተነጋገርኩ ነው " ብሏል በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት።   

ከየትኛው የፌዴራል መንግሥት አካል ጋር እየተወያየ እንደሆነ በግልጽ ያለው ነገር የለም።

ስለ ጉዳዩ እስካሁን በምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ከሚመራው ህወሓት በኩል የተሰጠ መልስ የለም። 

በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራ ህወሓት ባወጣው የውሳኔ መግለጫ ፥ በጊዚያዊ አስተዳደሩ ካቢኔዎች ፣ ቢሮዎች ፣ ኤጀንሲዎች ፣  ኮሚሽኖች የዞን አስተዳደሮች የሚገኙ በጉባኤ ያልተሳተፉ የስራ ሃላፊዎች በማንሳት በጉባኤ በተሳተፉ አባላቱን ሙሉ በሙሉ መተካቱ አስታውቋል።

በዚሁ መሰረት  ፦

- አቶ በየነ መክሩ 
- ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሂወት 
- ዶ/ር ሓጎስ ጎዲፋይ
- ወ/ሮ አልማዝ ገ/ፃዲቕ 

ከጊዚያው አስተዳደሩ ካቢኔ በማንሳት በ
- ዶ/ር አብራሃም ተኸስተ
- አቶ አማኒኤል አሰፋ
- ዶ/ር ፍስሃ ሃብተፅዮን
- አቶ ተወልደ ገ/ፃድቃን
- ወ/ሮ ብርኽቲ ገ/መድህን
- አቶ ይትባረክ አምሃ 
- ዶ/ር ፀጋይ ብርሃነ መተካቱ ገልጿል።

- አቶ ርስቁ አለማው
- አቶ ሰለሙን መዓሾ
- አቶ ሺሻይ መረሳ 
- አቶ ሃፍቱ ኪሮስ  ከዞን ዋና አስተዳዳሪነት በማንሳት

- በአቶ ተኽላይ ገ/መድህን
- በአቶ ወልደኣብራሃ ገ/ፃዲቕ 
- በአቶ ሺሻይ ግርማይ
- በአቶ ፍስሃ ሃይላይ
- በአቶ ሃይላይ ኣረጋዊ 
- በዶ/ር አብራሃም ሓጎስ ተተክተዋል ብሏል።

በተጨማሪ 
- አቶ ረዳኢ ሓለፎም
- ወ/ሮ ሰብለ ካሕሳይ
- አቶ ነጋ አሰፋ 
- ዶ/ር ገ/ሂወት ገ/ሄር ከኤጀንሲ እና የኮሚሽን የስራ ሃላፊነት ወርደዋል ያለው በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የሚመራ ህወሓት በእነ ማን እንደተተተኩ ያለው የለም።

ይህ ዘገባ አስከተጠናቀረበት ቀንና ሰዓት
ድረስ በምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ ከሚመራ ህወሓት በኩል የተሰጠ መልስ የለም።

#TikvahEthiopiaMekelleFamily

            


#ኢትዮጵያ

የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ- ሥርዓት ከደቂቃዎች በኃላ መካሄድ ይጀምራል።

የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ከ8 ሰዓት ጀምሮ ነው የሚካሄደው።

በዚህ መክፈቻ ላይ #የሪፐብሊኩ_ፕሬዚዳንት ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት ለሁለቱ የፌደራል መንግሥት ምክር ቤቶች ዓመታዊውን ስራቸውን መጀመራቸውን በማብሰር የፌደራል መንግስትን ዓመታዊ ዕቅድ ያቀርባሉ።


ፎቶ ፦ የአልነጃሺ መስጂድ መልሶ የመጠገን ስራ በመከናወን ላይ እንደሆነ ተገልጿል።

ከትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በተገኘው መረጃ ፥ በትግራይ ጦርነት ከባድ ጉዳት ከደረሰባቸው ቅርሶች አንዱ የሆነው ቅዱሱ መስጂድ አልነጃሺን መልሶ የመጠገን እና የማልማት ስራ ከያዝነው ወር መጀመሪያ ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል።

ጥገናው የመስጂዱን ሃይማኖታዊና ታሪካዊ ይዘት በጠበቀ መልኩ በመከናወን ላይ ነው ተብሏል።

በሚቀጥሉት 8 ወራት ጥገናው ተጠናቅቆ ክፍት እንደሚደረግ ተመላክቷል።

የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የአልነጃሺ ቅዱስ መስጂድን መልሶ ለመጠገን ከቱርክ ልማት ኤጀንሲ (ቲካ) ጋር መፈራረሙ ቢሮው አስታውሷል።

            


#ለጥንቃቄ🚨

የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ምን ማድረግ አለብን ?

➡️ ከቤት ውጭ ከሆኑ ፦ ከዛፎች ፣ ከሕንፃዎች ፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎች እና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ሊያደርሱ ከሚችሉ ነገሮች መራቅ እና ገላጣ ሜዳ አካባቢ መቆየት።

➡️ በቤት ውስጥ ከሆኑ ፦ በበር መቃኖች ፣ ኮርነሮች እና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ። ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞች እና የግድግዳ ጌጦች፣ ከመጽሐፍ መደርደሪያዎች እንዲሁም ከመስኮት አካባቢ መራቅ። የጋዝ ምድጃዎችን በተቻለ ፍጥነት ማጥፋት ካልሆነም ከአካባቢው መራቅ።

➡️ በትልልቅ ሕንጻዎች ውስጥ ከሆኑ ፦ ከሕንጻዎቹ ለመውጣት አለመሞከር ፣ አሳንሰር (ሊፍት) በፍፁም አለመጠቀም። ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ።

➡️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ ፦ የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎች እና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ በተቻለ ፍጥነት ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን ማቆም።

#Ethiopia #AddisAbaba #የእሳትናአደጋስራአመራር


#ATTENTION🚨

ድጋሚ ሊከሰት ይችላል ? መደረግ ያለበት ጥንቃቄስ ምንድነው ?

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤልያስ ሌዊ ምን አሉ ?

" ድጋሚ ሊከሰት ይችላል ወይ ? የሚባለው ሰሞኑን በሙሉ ይሄን አይነት ንዝረቶች ነበሩ።

መሬት መንቀጥቀጥ መተንበይ የሚባል ነገር የለም ፤ የት አካባቢ እንደሆነ እንጂ መቼ ይከሰታል የሚባለውን መተንበይ አይቻልም።

ስለዚህ ሊከሰት ይችላል ሊመጣ ይችላል። ይሄ ሁል ጊዜ በተለይ አዲስ አበባ የምንኖር ሰዎች ነቅተን የምንጠብቀው ነገር መሆን አለበት።

ስምጥ ሸለቆና የስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ነቅተን የምንጠብቀው ነገር ነው መሆን ያለበት።

ለጊዜው መናገር የምችለው ከበድ ያለ ነገር ከመጣ አይመጣም ብለን ነው የምንገምተው ከመጣ ግን ምን መደረግ ስለለበት ጥንቃቄ ነው።

➡️ የቤት ቋሚዎች በተለይ ኮንዶሚኒየም ህንጻ ላይ ያሉ ሰዎች ኮለኖች አካባቢ መጠጋት ለምን መውረድ ሊከብድ ይችላል ቁልፍ ማክፈትም ሊከብድ ይችላል። ስለዚህ ኮለኖች አካባቢ መጠጋት።

➡️ ከተቻለ ጠረጴዛ ስር መግባት።

➡️ ሊፍት አትጠቀሙ። ማንም ሰው በሊፍት ለመውረድ እንዳይሞክር። ያን እንዳትጠቀሙ።

ይሄን ይሄን ጥንቃቄ ማደርግ ያስፈልጋል። ነገር ግን አሁን ባለው እዚህ ደረጃ የሚያደርስ ከባድ ነገር አለ ብለን አንገምትም። "

#Ethiopia #AddisAbaba


መደበኛ ሎተሪ 1721ኛ ዕጣ ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።


አቶ ተመስገን ማርቆስ ይባላሉ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ በ26ኛው ዙር በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ350ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ ተመስገን በራይድ ስራ ላይ ተሰማርተው በሚያገኙት ገቢ ቤተሰቦቻቸውን ያስተዳድራሉ ፡፡


Forward from: Admas lottery
የ26ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡
ወጣት በለጠ ታመነ ይባላል የድሬዳዋ ነዋሪ ሲሆን በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
ወጣት በለጠ የተገኘውን የቀን ስራ በመስራት ቤተሰቡን የሚመራ ሲሆን ሁሌም በሎተሪ ተስፋ ባለመቁረጥ ሎተሪ የመሞከር ልምድ አለው ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ቤት እንደሚገዛበት ገልጸዋል ፡፡


Forward from: Admas lottery
ወጣት ሷሊህ ማሬ ይባላል ነዋሪነቱ መተማ ሲሆን በልብስ ስፌት ይተዳደራል ፡፡ ታዲያ ወጣቱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመቁረጥ ልምዱ ነበረውና ከ26ኛው ዙር አድማስ ሎተሪ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱን ተረክበዋል ፡፡


Forward from: Admas lottery
የሀዋሳ ነዋሪው ወጣት ታምራት በቀለ በአነስተኛ የሻይቡና ንግድ የተሰማራ ሲሆን በቆረጠው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ700ሺህ ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማቱ ተረክበዋል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ንግዱን እንደምያስፋፋበት ተናግረዋል ፡፡


በአንድ ቀን ሚሊየነር ለመሆን ተዘጋጅተዋል? እንግዲያውስ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን አውጥተው 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡና የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሆናሉ የኢትዪጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ


Forward from: Admas lottery
🤩 17 ተወደደች እየተባለ ነው

እስቲ ያገኛችኋት 🙋‍♀️🙋‍♂️

💡 ሽልማቱ ገና አልተነካም ቴሌብር ሱፐርአፕን
በመጠቀም እና ለወዳጅዎ በመጋበዝ ተጨማሪ ዕድሎችን ያግኙ፤ እስከ 100 ሺህ ብር የበዓል ስጦታዎችን ያሸንፉ!

❇️ ሁሉንም ፊደላት ያግኙ፤ ይሸለሙ!

🗓 እስከ መስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ


Forward from: Admas lottery
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 26ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ነሀሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ  አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የተለያዩ የከፍተኛ ዕጣ ዕድለኞች ፡፡

https://t.me/blum/app?startapp=ref_lvwVcR1SlT


የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን ጳጉሜን 5 ቀን 2016ዓ.ም ደረሰ !
ከወዲሁ ቲኬቱን ይቁረጡና የ20 ሚሊዮን ብር፣ 10 ሚሊዮን ብር፣ 5 ሚሊየን ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች ዕድለኛ ይሁኑ ፡፡ የዕጣ አወጣጡም በፋና ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲከታተሉ ፡፡
መልካም ዕድል !
መልካም በዓል !


❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በፍጥነት 75 ሰው አድ ለሚያደርጉ 10ዕድለኞች ብቻ 10,000 ብር እንሸልማለን 👏👏👏👏 ይፍጠኑ


የ4 ሚሊዮን ብር እድለኛ ለመሆን በ10ብር ብቻ፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌብር የ4 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ፡፡ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ

https://t.me/admaslotteryethipoiaa
https://t.me/admaslotteryethipoia
https://t.me/admaslotteryethipoia
https://t.me/admaslotteryethipoia
https://t.me/admaslotteryethipoia

19 last posts shown.