🔖 ሰው እና ሞባይል!!!
🔜📱 የሰው ልጅ ሥጋው ቀፎ ቢሆን ልቡ ደግሞ ሲሙ ናት።
🔜📱 የሰው ልጅ ባትሪው ኢማኑ ቢሆን ቻርጀሩ ደግሞ መልካም ሥራው ነው።
🔜 ሲምህን በጥንቃቄ ያዝ ። አስፈላጊና ወሳኝ ነገሮችን ብቻ ሴቭ አድርግበት።
🔜 ለቀፎህም ቢሆን ተጠንቀቅ። በንጽህና ያዘው ።
🔜 ባትሪህ ደግሞ ረጅም ዕድሜ ሊኖረው የሚችለው መልካም ሥራ ሲያበዛ ነውና ጎደልኩ... ቀነስኩ ባለ ቁጥር በመልካም ሥራዎች ቻርጅ አድርግ
https://t.me/daewabeficheselale