ዳእዋ ሠለፍያ በፍቼ ሠላሌ


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified



Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


« ጠይቀው መረዳት
ሀሳብዎን ↴ ማንፀባረቅ ↴ ይችላሉ
@merkezassunnah_bot »

📥 ከመርከዝ አስ-ሱናህ
bot ለተላከ ጥያቄ ምላሽ - ክፍል 08

➣1:መንሓጅ እና ዐቅዳ ል
ዩነቱ ምንድነው ?

➣ 2:አንድ ህፃን ሲወለድ በጆሮው ላይ አዛን ማለት እንዴት ይታያል ?

➣ 3: አንዲት ሴት ወደ ሌላ ሀገር መሄድ ፈልጋ መህረም አጣች,ምን ማድረግ አለባት ?

➣ 4:እንስሳትን አደልቦ ለኬፋሮች አመት በዓል መሸጥ እንዴት ነው ?

➣ 5:ሰላምታን በአጭሩ መፃፍ እንዴት ይታያል ?

➣ 6:የካፊሮች ገንዘብ መስጂድን ለማሰራት ይበቃል ?

➣ 7:አንዲት ሴት ማግባት ፈልጋ,ወንድዬው የሰራው ቤት በሀራም ገንዘብ ነው, ግን ተውበት አርጎዋል እንዴት ነው ?

➣ 8:ያለሁበት አካባቢ ጀምዕይ ብቻ ነው,ደርስ በነሱ መማር እንዴት ይታያል ?

➣ 9:ሴት ልጅ የፀጉሯን ቁመትና ብዛት መቀነስ ትችላለች ?

➣ 10:አንድ ሰው ግብርናና ንግድ እየሰራ ዘካን እንዴት ያውጣ ?

➣ 11:አንድ ሰው ሊታከም ገንዘብ ከተሰበሰበለት በኋላ ሞተ,ገንዘቡ ምን ይደረግ ?

➣ 12:ከመንገድ ገንዘብ አጊንቼ ባለቤቱን አጣሁት , ምን ላድርግ ?

📌 እነዚንና ሌሎችንም ወሰኝና አንገብጋቢ ጥያቄዎች የተመለሰበት መደመጥ ያለበት የጥያቄ እና መልስ ሙዛከራ።

🎤 መልስ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ}

📅 በዕለተ ቅዳሜ 03/02/2015 EC ከመግሪብ በኃላ።

🔗 ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


📻 የመርከዝ አስ-ሱናህ የዕለተ ቅዳሜ ሙሀደራ
🔘 « الثناء الحسن والثناء السيء »
🔘 « መልካም እና መጥፎ ውዳሴ »


📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።

🎤 በመካሪው ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ}

📅 በዕለተ ቅዳሜ 03/03/2015 EC ከዙሁር በኃላ።

🔗 ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


🎁አድ🎁
  🎁አድ አድ🎁
       🎁አድ 🎁🎁
    🎁  አድ አድአድ🎁
    🎁 አድ       አድ🎁
   🎁 አድ        አድ🎁
    🎁አድ        አድ🎁
       🎁🎁🎁🎁🎁
     🌸አድ🌸
  🌸  አድ🌸🌸
   🌸አድ🌸🌸🌸
  🌸አድ አድ አድ አድ🌸
🌸አድ             አድ🌸🌸
🌸አድ አድ         አድ🌸🌸🌸
🌸አድ    አድ     አድ🌸🌸🌸🌸
🌸አድ አድ       አድ🌸🌸🌸🌸🌸
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺አድ አድ አድ አድ አድአድ አድ🌺
🌺አድ      አድ       አድ     አድ🌺🌺
🌺አድ      አድ       አድ    አድ🌺🌺🌺
🌺አድ አድ አድ     አድአድአድ🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺  🌺                        
                         🌻አድ🌻🌻
                       🌻አድ🌻🌻🌻
                     🌻አድ🌻🌻🌻🌻
                    💐
              💐  አድ💐
          💐አድ  አድ አድ💐💐
       💐 አድ         አድ💐💐💐
       💐አድ           አድ💐💐💐
      💐 አድ           አድ💐💐💐💐
       💐አድ          አድ💐💐💐💐💐
         💐አድ አድ  አድ💐💐💐💐💐💐
              💐💐💐💐


           🌹🌹
       🌹 አድ🌹
      🌹አድ🌹🌹
     🌹አድ🌹🌹🌹
    🌹አድ🌹🌹🌹🌹
   🌹አድ🌹🌹🌹🌹🌹           
  🌹አድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹            
🌹አድ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
   🌹🌹
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
      🌸🌸🌸🌸🌸🌸
        🌸አድ አድ አድ🌸
           🌸  🌸🌸🌸🌸
             🌸አድ🌸
      🌸 አድ አድ አድ🌸
     🌸አድ         አድ🌸🌸
    🌸አድ          አድ አድ🌸🌸
     🌸አድ        አድ.🌸🌸🌸🌸
      🌸አድ አድ አድ🌸🌸🌸🌸🌸
           🌸አድ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
          🌸አድ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
  🌸አድ አድ አድ አድ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
  🌺🌺  🌺🌺🌺
🌺አድ            አድ🌺🌺
🌺አድ            አድ🌺🌺🌺
🌺አድ           አድ🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ye_Setoch_Jemea_Group


https://t.me/daewabeficheselale
https://t.me/daewabeficheselale

https://t.me/Ye_setoch_Jemea


Forward from: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🛍🛍🎧ተጋበዙልኝ🛍🛍

📚ቁርአን.....

◾️የሰዉ ልጅ ብዙ መካሪ ቢኖራቸዉም
ለአንድ አማኝ ግን ከቁረአን በላይ
መካሪ የለዉም

♦️የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ

◾️የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...

♦️ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።

🌸አሏህ ልባችን ለቁርዐን ገር ያርግልን።

🌸መልካም  ለይል ይሁንላችሁ 💐

        ↷ ⇣🌹⇣↷

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
href='' rel='nofollow'>


💎💎💎

አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه‌‎ ] እንዳስተላለፉት
ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] ይህን ተናግረዋል፡-

“ኃያሉና የተከበረው አላህ እንዲህ ይላል፡- “በትንሳኤ ቀን እኔ ጠላት የምሆንባቸው ሦስት ወገኖች አሉ፡፡ በእኔ ስም ቃል ገብቶ ያፈረሰ ሰው፣ አንድን ነፃ የሆነ ሰው ሸጦ ዋጋውን የበላ እና ሠራተኛ ቀጥሮ ከእሱ የሚፈልገውን በሙሉ ከተቀበለ በኋላ ደመወዙን ያልሰጠ ሰው፡፡”

ቡኻሪ፣ ኢብኑ ማጀህና አህመድ ዘግበውታል

✍️ የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ⤵️⤵️
   ╭─┅───══───┅─╮
  https://t.me/daewabeficheselale
https://t.me/daewabeficheselale
  ╰─┅───══───┅─╯
⤴️⤴️ሸር &ጆይን ይበሉ⤴️⤴️


📮 የተለያዩ ማስጠንቀቂያዎች።

📌 አይቀሬው ስለሆነው ሞት
📌 ከሞት ቡሃላ ስላለው ሁኔታ
📌 መልካም ሰራ ላይ መጠናከር
📌 ከቢድዓ እና ከሽርክ ማስጠንቀቅ
📌 ከቢድዓ አይነቶች የተወሰነ እና ስለ ሌሎችም ከባባድ ነጥቦች የተዳሰሰበት ታሪካዊ የሆነ ሙሀደራ።

🎙️ በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/daewabeficheselale
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡


💬የዕለቱ መልዕክቴ...

يَٰوَيْلَتَىٰ لَيْتَنِى لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًۭا
«ዋ ጥፋቴ! እገሌን ወዳጅ ባልያዝኩ ኖሮ እመኛለሁ፡፡"

የምንልበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ከማን ጋር እንደምንውል እናስብ!

አብረሃቸው / አብረሻቸው የምትውላቸው/ የምትውያቸው  ጓደኞችህ/ሽ ያንተን /ቺን  ማንነት ይወስናሉና ጥሩ አኼራህን /ሽን የምያስታውስህ/ሽ ጓደኛ ምረጥ/ጭ!!


https://t.me/daewabeficheselale


🖇 #የዛሒዶች_ጨፌ

🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ጣፋጭ የሆነ ሙሀደራ።

🎧# መደመጥ ያለበት ።

👌ላልደረሳቸው በማድረስ ዑማውን ከጀምዕያ አንጃ እንታደገው።

🕌 #በኢማሙል_አልባኒ_መስጂድ【 ደሴ】

🎙#በሼህ:– አቡ–ኒብራስ ሙስጦፋ ዓብደላህ / አላህ ይጠብቀው/
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎https://t.me/daewabeficheselale


👌 ስራን ለالله ማጥራት በሚል ርዕስ

🎤 በኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል حفظه الله

🕌 በመስጅደ ነስር

👉ጊምባ- ቱሉ አውሊያ

ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


👌 ኢኽላስ በሚል ርዕስ

🎤 በኡስታዝ ሙሀመድ ሱሩር حفظه الله

🕌 በመስጅደ ነስር

👉ጊምባ- ቱሉ አውሊያ

ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


👓ስኬት

🎤 በወንድማችን ነስረድን حفظه الله

🕌 በመስጅደ ነስር

👉ጊምባ- ቱሉ አውሊያ

ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


📮የልብ ማጥሪያ መንገዶች

🔖 በሚል ርዕስ ልዩና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት  ልዩ ሙሀደራ።

🎙️ በ ኡስታዝ አቡ ኢብራሂም ዘይኑ ቢን ሱልጣን አላህ ይጠብቀው።

🕌 ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📅 ሀሙስ01/03/2015 EC 📅
ሙሀደራውን ለማግኘት⤵️

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


Forward from: የሰለፍያ ሴቶች ጀመዓ
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የእሁድ ሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ሱና መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዳውድ ቢን ጀማል አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?voicechat


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ


🗳ዱንያን ከአኼራ አታስበልጥ!!

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው።

🕌 ፉሪ አቡ በክር መስጂድ   {አ አ }
📅 አርብ:- 17/ ረቢዕ አል አኺር/ 1444

📎 ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


Forward from: 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
እንዴት ነው ደስተኛ ሆኜ መኖር የምችለው

👉 👉 መልሱ 👇

👉ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ከፈለግክ
አላህ በወሰነው ነገር ሁሉ ደስተኛ ሁን

በአላህ ውሳኔ ደስተኛ ካልሆንክ መቼም ደስተኛ አትሆንም

👉 ምንም ነገር ቢከሰት ለኸይር ነው ማለት ልምድህ ይሁን ክፉ ነገር ቢገጥምህም ጥሩ ነገር ጠብቅ

https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0


ሚስትህ በሰው ፊት አታሸማቅቃት
ብትቆጣ እንኳ በሰው ፊት አንገቷን አታስደፋ

ልቦችን ሰባሪ መሆን ተውና ጠጋኝ ሁን

https://t.me/+fzBAWCT9vV4zOTI0


📻 تسجيلات دار الحديث السلفية بغمرو "الحبشة" تقدم لكم هذه المادة الصوتية:

🔘 وهي خطبة جمعة بعنوان :- « من مبطلات الأعمال »

🎤 للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد منور بن مزمل الحبشي حفظه الله تعالى

📆 ألقيت في مركز السنة حرسها الله تعالى بتاريخ - ١٧ - من شهر ربيع الثاني - لعام ١٤٤٤ هـ

🔗 https://t.me/merkezassunnah/6306


የኡለሞች ንግግር በጁመኣው አዛን ዙሪያ

🍅ሸይኽ የህያ እውን ኡስማን ሙብተድእ ነው ብሏልን?

⚠️አብዱል ሀሚድ ለተሞ ቢድኣ የሰራ ሁሉ ሙብተድዕ ነው ይላል!!!!

የጁመኣውን አዛን ሸይኽ የህያ ብቻ ነውን ቢድኣ ነው ያለው

ሌላም አንኳር ነጥቦች ተዳሰውበተል

🎙በኡስታዝ አቡ እስሃቅ አብዱል ሽኩር አሏህ ይጠብቀው

🕌 በሰለፍዮች መድረሳ {ዓለም ገበያ ሳንኩራ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎ዳዕዋ ሰለፍያ በከላላ
Join .like .share
https://t.me/LY4Nhffb


🔖 ሰው እና ሞባይል!!!

🔜📱 የሰው ልጅ ሥጋው ቀፎ ቢሆን ልቡ ደግሞ ሲሙ ናት።

🔜📱 የሰው ልጅ ባትሪው ኢማኑ ቢሆን ቻርጀሩ ደግሞ መልካም ሥራው ነው።

🔜 ሲምህን በጥንቃቄ ያዝ ። አስፈላጊና ወሳኝ ነገሮችን ብቻ ሴቭ አድርግበት።

🔜 ለቀፎህም ቢሆን ተጠንቀቅ። በንጽህና ያዘው ።

🔜 ባትሪህ ደግሞ ረጅም ዕድሜ ሊኖረው የሚችለው መልካም ሥራ ሲያበዛ ነውና ጎደልኩ... ቀነስኩ ባለ ቁጥር በመልካም ሥራዎች ቻርጅ አድርግ


https://t.me/daewabeficheselale

20 last posts shown.

218

subscribers
Channel statistics