Forward from: الدعوة السلفية في مدينة أسوسى
★ሃበሻን አይደለም አህባሽ ማለታችን★
ያን የቢድአ ሰዉ ሱና የራቀዉን ፡
በእስልምና ስም ንግድ የነገደዉን፡
ሱናን ለመዋጋት ቀን ሌት የለፋዉን፡
ሃበሽይ ስንል ፈልገንበት ነዉ የሽርክ መሪዉን
የቢድአ አፍቃሪ አብደላህ ሃረሪን፡፡
እናም......
የሱን አቋም ይዞ አደናጋሪዉን
አትንኩብኝ ብሎ እንቧ ዘራፍ ባይዉን
ድንበር አላፊዎች ተከታይ ጭፍሮችን፡
እነኝህን እንጅ አህባሽ ማለታችን፡
ኢትዮ ተወልዶ ኢትዮ ያደገን አይደለም ፍርዳችን፡፡
✍አቡ ፈዉዛን A.shikur
Joine👇👇👇👇👇👇
@asssosa
https://telegram.me/yeteleyayukitabochyemlekekubet
ያን የቢድአ ሰዉ ሱና የራቀዉን ፡
በእስልምና ስም ንግድ የነገደዉን፡
ሱናን ለመዋጋት ቀን ሌት የለፋዉን፡
ሃበሽይ ስንል ፈልገንበት ነዉ የሽርክ መሪዉን
የቢድአ አፍቃሪ አብደላህ ሃረሪን፡፡
እናም......
የሱን አቋም ይዞ አደናጋሪዉን
አትንኩብኝ ብሎ እንቧ ዘራፍ ባይዉን
ድንበር አላፊዎች ተከታይ ጭፍሮችን፡
እነኝህን እንጅ አህባሽ ማለታችን፡
ኢትዮ ተወልዶ ኢትዮ ያደገን አይደለም ፍርዳችን፡፡
✍አቡ ፈዉዛን A.shikur
Joine👇👇👇👇👇👇
@asssosa
https://telegram.me/yeteleyayukitabochyemlekekubet