#ቆም_ብለህ_ዙሪያህን_ተመልከት!!
-----------------------------------------------
፨አንዳንዴ ለሰወች መልካም አስበህ ራስህን ጎድተህ የምታደርገው ነገር ሁሉ የዘወትር ህይወትህ የአዕምሮ ጥያቄና የችግርህ ላይ #ብጉንጂ ይሆንብሀል።
፨ሰወች ለነርሱ ካደረግክላቸው ከተራራ የገዘፈ መልካም ነገር ይልቅ እነርሱ ላይ አንተ ሳታስበው የምትፈፅመውን ስህተት አግዝፈው እያሳዩ ሁሌም ለነርሱ እንድታስብና እነርሱ ላንተ ያደረጉልህን አንድት ጠጠር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሊያስታውሱህ ይፈልጋሉ።
የሚዘገንንህ የነርሱን አንድት ጠጠር ማስታወሳቸው ሳይሆን የአንተን ከተራራ የገዘፈ ነገር መዘንጋታቸው ነው።
፨ብዙወች ውስጣቸው ሌላ ውጫቸው ሌላ ንግግራቸው ሌላ ተግባራቸው ሌላ የሚኖሩት ህይወት ሌላ ላንተ የሚነግሩህ ሌላ ነው።
፨ብዙወች እንደሚወዱህና ላንተ እንደሚያስብ ይነግሩሀል በመሀላ ያረጋግጡልሀል ግና በችግርህ ጊዜ ላንተ ማን ምን እንደሆነ ትገነዘባለህ።
#አንተ_ግን_በመልካምነትህ_ቀጥል___!!
፨#ጀግናየ___!!
አንተ ለሰወች ብዙ ውለታ ስትውልላቸው ይህ ሰው ከጀርባው ምን አለ ብለው ከጠላታቸው የበለጠ አንተን ይከታተሉሀል።
ለነርሱ ከማዘን የተነሳ ለነርሱ የምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ በሞኝነት ይረዱትና ለአንተ ያላቸው ንቀት ለነርሱ በምታደርገው ርዳታ ልክ ይወርዳል።
፨#ሰወች ምንም ብታደርግላቸው አንተን ከማማትና በመጥፎ ከመጠርጠር አይቆጠቡም።
ይህን ባሳለፍኳቸው የህይወት ትዝብቴ ውስጥ ከ40 ጊዜ በላይ አረጋግጫለሁ።
፨#የሰው__ልጂ___
#እጂግ_ውስብስብ_ድርሰት_ቢሆንም_ቅሉ!!
አንተ ለማንም ከበጎነት ውጭ ምንም ነገር አትሰብ ከስህተትህ ታረም ትላንት ከነበርክበት ዛሬ የተሻለ አንተነትን ለመገንባት ታገል።
#ልብ__በል__!!
መልካሞች ማንንም አያስቸግሩም።
ነገር ግን ሳያውቁት ሳይመስላቸው ነፍሳቸውን በብዛት ያስቸግራሉ።
ይህ ፅሁፍ የተፃፈው እኔን ለመንካት ነው የሚለው ብዛቱን ስትመለከት የፅሁፌን ፅንሰ ሐሳብ በተግባር ታገኘዋለህ!!?
#ኑረዲን_አል_አረቢ__!!
https://t.me/nuredinal_arebi