#DRX
Doctor X-Exchange(X portal) ላይ list የሚደረገው December 17; ቀን 6 ሰዓት ላይ ነው። Gate io ላይ List ሚደረገው በተመሳሳይ ቀን ነገርግን ቀን 8 ሰዓት ላይ ነው።
ስለዚክ የ Doctor X ዋጋ ሳይወርድ ወድያው ሊስት እንደተደረገ ለመሸጥ እዛው X portal wallet ውስጥ X-exchange ተጠቅማችሁ ከ DRX ወደ USDC, መቀየር ትችላላችሁ USDC stable coin ስለሆነ አያሳስብም ከዛ በ Meltiverse network ወደ binance biget... መላክ ትችላላችሁ።👍
ለ swap fee የሚጠይቀው 0.00005 EGLD አካባቢ ነው።
እናንተ በራሳችሁ መላክ ምትፈልጉ... ከ Binanceና bitget
EGLD ብላችሁ Search አድርጉና USDT ወደዚህ Coin(
EGLD) swap አድርጋችሁ በ Meltiverse network ወደ X portal wallet መላክ ትችላላችሁ።🤗