📱ቴሌግራም ቦቶች ላይ አዲስ update መጥቷል።
ይህም mini app ውስጥ ልክ እንደዚህ Advertisement መታየት ጀምሯል። ታድያ የሚታዪት advertisements ቻናል ግሩፕ ወይም scam ቦቶች ሊሆኑ ይችላሉ፤ይህም ሲሆን ዝም ብሎ ነው በቴሌግራም የሚታዪት፤ ባለ mini app ባለቤት advertisement እንዳይታይ መከልከል አይቻልም( requirmentu በጣም ከባድ ነው) ስለዚህም የሚተዋወቀው ነገር ምንም ነገር ሊሆን ይችላል። በተጨማሪም እናንተ ይህን ad(ማስታወቂያ)❌ ለማድረግ Telegram premium☑️ ሊኖራችሁ ግድ ይላል። so don't click any ads on TG😊
እናም እዚህ space ውስጥ እስከቆያችሁ ድረስ የሚመጣላችሁን link ዝም ብላችሁ አትንኩት
beware scam bots" on telegram mini app & channel