Yotor Book


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


🔰የቻናላችን ቤተሰቦች የምትፈልጉትን መፅሐፍ✴️
🔰በማውረድ ያንብቡ✴️
የት ጋር እንደሆነ ይታይ የኛ ጥበብ መሰረቱ
#የኋላው_ከሌለ_የለም_የፊቱ
ሳይራመድ በታሪክ ምንጣፍ
ሰው አይደርስም ከዛሬ ደጃፍ
አፈር ይዞ ውስጡ አረንጓዴ
ለምን ይሁን የራበው ሆዴ🤔

ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል
ሀሳብ፣መፅሀፍ መጠየቅ እና አስተያየት ካሎት
@Yotor_776
@Yotor_776 ያናግሩን

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


▩▩▩▩▩▩ #ጣና ▩▩▩▩▩▩

ጣና ከመከራው ውሃ የተረፈ፣ከኤዶም ገነት የተጨለፈ፣የቃል ኪዳኗን መርከብ ያንሳፈፈ፣ፍጥረቱንም ሁሉ ያተረፈ ሐይቅ ነው።

በልብ አምሳያ የተሰራ፣ከልብ የመነጨ ሀይማኖት፣እምነት ፣ታሪክ፣ትውፊት፣አርቆ አሳቢነትንና ደግነትን አቅፎ ይዟል።

ጣና ምንጩ ከኤዶም ገነት ሚወርደው ግዮን በላዩ ላይ ይሄዳል።

ጣና ሀይቅ በጥንታዊ ቋንቋ(ግዕዝ) አገላለፅ ይባላል።ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ "ፀአና በደመና" በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም "ጣና"መጠሪያ ስም ሆኖታል ነው የሚባለው።

ጣና ምድር የጥፋት ውሃ አለምን ባጠፋች ጊዜ ዘር እንዲተርፍ ቃልኪዳን የተሰጠው የኖህ መርከብ ማያ አይኀ መጉደል ሲጀምር በ7ኛው ወር ከወሩም በ27ኛው ቀን በአናቱ ላይ ያረፈበት ታላቅ ሐይቅ ነው።የኖህ መርከብ ያረፈበትም አራራት ተራራ በጣና ራስጌ(ዘጌ) የይጋንዳ ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስትያን ላይ ነው።

ከ3000 ዓመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነው ታቦተ ጽዮን ቀዳማዊ ሚኒሊክ ከ12 ነገደ እስራኤል ጋር ይዞ ወደ ኢትዮጵያ በመጣ ጊዜ ያረፈችው ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው። እናም ለ 800 አመታት እዛ ቆይታለች ከዛን የተለያዩ ቦታዎች አርፋለች በመጨረሻም በአሁኑ አክሱም ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ትገኛለች። ዛሬም ጣና ቂርቆስ ከ4000ሺህ 518 ዓ/ዓ ጀምሮ መስዕተ ኦሪት ይቀርብበት የነበረ፣አራት ማዕዘን ቅርፅ ያለው ከአናቱ ላይ እንደ ሙቀጫ የተቦረቦረው ድንጋይና የኦሪት የብረት መስዋዕት ማቃጠያ በስፍራው ይገኛል። ከታቦተ ጽዮን ጋር የመጣው ሊቀ ካህኑ አዛርያስ ጣና ቂርቆስ ገዳም ላይ ነው የተቀበረው።

ከ3000ሺህ አመት በፊት የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ የኾነችው ታቦተ ጽዮን ባረፈችበት ጣና ቂርቆስ ገዳም በአንደኛው ክፍለ ዘመን ሄሮዶስ ጌታን ሊገድል በፈለገ ጊዜ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከልጃ ፣ከዮሴፍና ከሰሎሜ ጋር 3 ወር ከ 10 ቀናት የተቀመጠችበት ቦታ ነው።

ጣና ባጠቃላይ በውስጡ ከ37 በላይ ደሴቶች ሲኖሩት 27 ገዳማትን አቅፎ ይይዛል ገዳሞቹ በ14 ምዕት አመት አቡነ መድሀኒ እግዚእ ባመነኮሷቸው ተብለው በሚጠሩት ቅዱሳን አባቶች የተመሰረቱ ናቸው ከገዳማቶቹ መካከል

➲ ደብረ ማርያም
➲ ክብራን ገብርኤል
➲ ዑራ ኪዳነምህረት
➲ መሀል ዘጌ ጊዮርጊስ
➲ አቡነ በትረ ማርያም
➲ አዝዋ ማርያም
➲ ዳጋ እስጢፋኖስ
➲ ይጋንዳ ተክለሃይማኖት
➲ ናርጋ ስላሴ
➲ ደብረ ሲና ማርያም
➲ ማንድባ መድሀኒአለም
➲ ጣና ቂርቆስ
➲ ክርስቶስ ሳምራ
➲ ራማ መድሕኒ ዓለም
➲ ኮታ ማርያም.......እና ሌሎችም ገዳም ይገኙበታል።

ሰባቱ ከዋክብት የሚባሉት አክሱም አቅራቢያ የሚገኘው የደብረ በንኮል ገዳም መስራች አቡነ መድኃኒ እግዚእ ደቀ መዛሙርት ናቸው።እነሱም፦

1 ➽ #አቡነ_ታዲዮስ ደብረ ማርያም መስራች

2 ➽ #አቡነ_ዘዮሐንስ የክብራን እና የእንጦስ ገዳም መስራች

3 ➽ #አቡነ_በትረማርያም የዘጌ ጊዮርጊስ መስራች

4 ➽ #አቡነ_ኂሩት_አምላክ የዳጋ እስጢፋኖስ መስራች

5 ➽ #አቡነ_ኢሳይ የመንደባ መድሀኒአለም መስራች

6 ➽ #አቡነ_ዘካሪያስ ደብረ ገሊላ መስራች

7 ➽ #አቡነ_ፍቁረዮሐንስ ጣና ቂርቆስ መስራች

ዳጋ እስጢፋኖስ በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግስት በአቡነ ሂሩት አምላክ የተመሰረተ ሲሆን ቤተ ክርስቲያኑ ውኃ ዘመን የሰው ዘር በኖህ መርከብ አማካኝነት መዳኑን ለማመልከት በመርከብ ቅርፅ የተሰራ ነው።የዐፄ ዳዊት (1365-1395) የዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ (1426-1460) የዐፄ ሱስኒዮስ (1596-1624) እና የዐፄ ፋሲል (1924-1659) አስክሬን ሳይፈርስ በክብር የሚገኘው በዚሁ ገዳም ነው።

ቅዱስ ያሬድ ምልክት የሌለውን ድጓ የፃፈባትና መፅሐፉ እና መስቀሉ የሚገኝበት ገዳም ነው።

ጣና በኢትዮጵያ ትልቁ ሐይቅ ነው። አጠቃላይ ስፋቱ 695,885 ሔክታር ነው። ከሰሜን እስከ ደቡብ ያለው የሐይቁ ርዝመት 85 ኪሎ ሜትር ሲቃረብ ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ያለው ስፋቱም 66 ኪሎ ሜትር ተገምቷል።

#አንባቢ #ትውልድ #እንፍጠር
share for your friends @ethio_treca


የሳጥናኤል ጎል ቁጥር ፬ .pdf
32.8Mb
◈◈◍ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ◍◈◈
✴️ቁጥር4

➢ደራሲ ➠ፍስሃ ያዜ
➢ዘውግ ➠ልቦለድ

✴️✴️የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸
@ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍✴️✴️◍◍◍◍◍◍◍


የሳጥናኤል ጎል ቁጥር ፫.pdf
28.9Mb
◈◈◍ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ◍◈◈
✴️ቁጥር3

➢ደራሲ ➠ፍስሃ ያዜ
➢ዘውግ ➠ልቦለድ

✴️✴️የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸
@ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍✴️✴️◍◍◍◍◍◍◍


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ (2).pdf
207.5Mb
◈◈◍ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ◍◈◈
✴️ ቁጥር2

➢ደራሲ ➠ፍስሃ ያዜ
➢ዘውግ ➠ልቦለድ

✴️✴️የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸
@ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍✴️✴️◍◍◍◍◍◍◍


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ(1).pdf
34.3Mb
◈◈◍ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ◍◈◈
✴️ ቁጥር1

➢ደራሲ ➠ፍስሃ ያዜ
➢ዘውግ➠ልቦለድ

✴️✴️የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸
@ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍✴️✴️◍◍◍◍◍◍◍


ሰዎች እንዴት ናችሁ እስኪ አሁን ኢትዮጵያ ላይ ሚሰራው ሁሉ ለምን ይመስላችሁል?
እስኪ ትንሽ አስቡ ትንሽ ግራ ቀኛችሁን ተመልከቱ ! አሁን ላይ የሁላችንም ጥያቄ የሆነብን ነገር የድሮ እና ያሁን አንዴት ነው ምናየው ማለቴ ስልጣነያችን?

የዘር ግጭት ፣ የሀይማኖት ግጭት ፣ እየተባባሰ የመጣ አይመስላችሁም?
አሁንም ጊዜው ቢረፍድም እራሳችንን እናድን ከመቺው........
መልሱን ለማግኘት ደግሞ ይህንን ያንብቡ

📖የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ይነበብ 📖

ቁጥር 1 (፩)

ቁጥር 2 (፪)

ቁጥር 3 (፫)

ቁጥር 4 (፬)


◈◈◍ እመጓ ◍◈◈
🔰ክፍል_5

➢ ደራሲ ➠ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
➢ ተራኪ ➠አያልቅበት ተሾመ

🔰🔰የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸ @ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍🔰🔰◍◍◍◍◍◍◍




✅ #የኦሾ_ቁልፍ_መልዕክት ✅


➢ ማወዳደር በሽታ ነው።ከበሽታዎች ሁሉ የከፋ በሽታ

➢ እናትህ ከሌሎች ልጆቿ ጋር ታወዳድራሃለች፤አባትህ አስተማሪህ ሁሉም ያወዳድሩሃል።እየው እሱን እንዴት እንደተሳካለት አንተ ግን ምንም ዋጋ የለህም ይልሃል።

➢ ከመጀመርያ ጀምሮ እራስህን ከሌሎች ጋር እንዳታወዳድር ነው የምነግርክ ምክንያቱም ባወዳደርክ ጊዜ ያንተ ስኬት ሳይሆን የሌሎች ውድቀት ነው የሚያስደስትክ እና በጣም ቅናተኛ እና ምቀኛ ትሆናለክ ነገርግን ማወዳደር ያለብክ #ካለፈው #ማንነትክ ጋር ነው። ራስህን ከሰዎች ጋር ማወዳደር ከበሽታዎች ሁሉ የከፋ በሽታ ነው።

✴️ ማንም የበላይ ፤ ማንም የበታች አይደለም። ሰዎች በቀላሉ የተለዩ ናቸው። እኔ እኔ ነኝ አንተ አንተ ነክ በቃ። ✴️

#አንባቢ #ትውልድ #እንፍጠር
Share for your friends @ethio_treca

@ethio_treca




◈◈◍ እመጓ ◍◈◈
🔰ክፍል_4

➢ደራሲ ➠ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
➢ተራኪ ➠አያልቅበት ተሾመ

🔰🔰የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ ፦▸▹▸▹▸ @ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍🔰🔰◍◍◍◍◍◍◍




▩▩▩▩ ስማችን አይጥፋ ▩▩▩▩
🔰 #ደራሲ_ዲያቆን_ዳንኤል_ክብረት
🔰 #ክፍል_2
🔰 #የምር_ትወዱታላችሁ_አንብቡት

ሁለት ቀንዶቹን አወዛውዞ መሬቱን በእግሩ ፎገሰው።

እርግብ ቱር ብላ ከሰልፉ መካከል ወጣች አዛዡ የተደገፈበት አጥር ላይ ቁብ አለችና፣

ወንዱ እርግብ ተቀበላት።እንኳንስ ጫጩት እርግቦችን ቀርቶ ባሏ የሞተባትን እርግብ የሚነካ የለም።ባሏ የሞተባት እርግብ እንኳን ሌላ ወንድ አልፈልግም ካለች ምራቋን ሰንጥቃ ትቀመጣለች።ማንም ወንድ ጠጋ ብሎምራቋን መሰንጠቁን ካየ፣ማለቷ ስለሆነ መብቷ ይከበርላታል። ስሜቱን መቆጣጠር ያቃተውን ሞገደኛ ሁሉ ይህን የመሰለ በጎ ምግባር ባለን እንስሳት ስም መጥራቱ ሞራላችንን የሚነካ ነው።>>እንስሳቱ የድጋፍ ጭብጨባ ቸሯት።

አዛዡ በጣም ተገረሙ አለ።እንስሳቱ ጮሁ አሉ አዛዡ።

ድንገት አካባቢው በመአዛ ታወደ።ከሳር እስከ ዝግባ ተክል የተባለ ሁሉ ከነ ስሩ እየተግበሰበሰ ፖሊስ ጣቢያውን ከበበው።ይላሉ እፅዋቱ እየደጋገሙ። አዛዡ ከቅድሙ የበለጠ በአሁን ተገረሙ። አሉ እፅዋቱ ባሉበት እንዲቆሙ በእጃቸው እያመለከቱ አሉና ቅርንጫፋቸውን እያማቱ አጨበጨቡ።

#አንባቢ #ትውልድ #እንፍጠር
share for your friends @ethio_treca
ይቀጥላል.....


◍◍◍◍ #ምን_አይነት_አርብ_ናት ◍◍◍◍

ምን አይነት አርብ ናት
ጊዜ የማይሽራት
ዛሬም ይሄው አለች
ፍርድ እያጣመመች

ምን አይነት አርብ ናት
ከጥንት የጀመረች
ጌታውን ስትሰቅል
በርባንን የፈታች
ያለፈው ሳያንሳት
ዛሬው ይሄው ደገመች
ከንፁሀን ጋራ
ወንጀለኛን ፈታች
አይ ጊዜ።


◈◈◍ እመጓ ◍◈◈
🔰ክፍል_3

➢ ደራሲ ➠ ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
➢ ተራኪ ➠አያልቅበት ተሾመ

🔰🔰የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸ @ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍🔰🔰◍◍◍◍◍◍◍




👉እስቲ ስለዚ ቻናል ያላችሁን ሀሳብ እና አስተያየት ፤ ሚጨመርና ሚቀነስ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን የናንተ ሀሳብ እና አስተያየት ለኛ ድጋፍ ነው🙏🙏


#የታላላቅ #ሰዎች #አባባሎች

1. "ነፃነት" የምድር የመጨረሻዉ ተስፋ ነዉ::
#አብርሃም_ሊንከን

2. ከሃብት ይልቅ የህሊና ጌትነትና የአእምሮ ክብረት ለዘላለም ያምራል::
#ሼክስፒር

3. ድህነትም_ሃብትም የሀሳብ ልጆች ናቸዉ::
#ናፖሊዮን

4.ፍቅር በዉበት አማካኝነት የሚፈፀም የትዉልድ የምግብ ፍላጎት ነዉ::
#ሶቅራጥስ

5. የጦር ወረራን መቋቋም ይቻላል: የአስተሳሰብ ወረራን ግን አይቻልም::
#ቪክቶር_ሁጎ

#አንባቢ #ትውልድ #እንፍጠር
Share for your friends @ethio_treca


◈◈◍ እመጓ ◍◈◈
🔰➢ክፍል_2

➢ደራሲ ➠ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ
➢ተራኪ ➠አያልቅበት ተሾመ

🔰🔰የቻናላችን አባል ስለሆኑ
◍እናመሰግናለን◍

▩▩▩▩ ሼር ያድርጉ ▩▩▩▩
አዘጋጅ፦▸▹▸▹▸ @ethio_treca
▸▹▸▹▸ @ethio_treca
◍◍◍◍◍◍◍🔰🔰◍◍◍◍◍◍◍



20 last posts shown.

521

subscribers
Channel statistics