◍◍◍◍ #ምን_አይነት_አርብ_ናት ◍◍◍◍
ምን አይነት አርብ ናት
ጊዜ የማይሽራት
ዛሬም ይሄው አለች
ፍርድ እያጣመመች
ምን አይነት አርብ ናት
ከጥንት የጀመረች
ጌታውን ስትሰቅል
በርባንን የፈታች
ያለፈው ሳያንሳት
ዛሬው ይሄው ደገመች
ከንፁሀን ጋራ
ወንጀለኛን ፈታች
አይ ጊዜ።
ምን አይነት አርብ ናት
ጊዜ የማይሽራት
ዛሬም ይሄው አለች
ፍርድ እያጣመመች
ምን አይነት አርብ ናት
ከጥንት የጀመረች
ጌታውን ስትሰቅል
በርባንን የፈታች
ያለፈው ሳያንሳት
ዛሬው ይሄው ደገመች
ከንፁሀን ጋራ
ወንጀለኛን ፈታች
አይ ጊዜ።