የናፍቆት ትምታ
የልፅፍ አሰብኩና ብዕሬን አነሳሁ ውስጤ ያሉት የተዘበራረቁ ሀሳቦችን እንዴት እና በምን ሁኔታ መግለፅ እንዳለብኝ አላወኩም
ፍቅር ዛሬ በናፍቆት ውስጥ ሆኜ አልፃፍኩልህም በደስታም አልፃፍኩልህም ስለመጪው ቀናትም ልነግርህ አይደለም
እንጃ ምን እንደፈለኩ እና ምን ማውራት እንዳለብኝ እራሱ አላውቅም የማውቀው ልቤ ላይ የታፈነ ነገር እንዳለ ብቻ ነው ታፍኗል ማውጣት የሚፈልገው ነገር አለ ግን አልቻለም
ፍቅር የምትወደው ሰው ሲናፍቅህ የሆነች የዝምታ ጊዜ ትመጣለች በዛ ሰአት ወይ ደስተኛ ትሆናለህ ወይም ደሞ እንባህን መቆጣጠር ያቅትሀል
ዝምታዬ እንደመለስኩልህ አስባለሁ ዝምታህም እንደኔ እንደሆነ ተስፋዬ ነው
እንደ ህፃን ፍቅር አፈቅርሀለው❤️
ያንተው አፍቃሪ
@fkrtera_family