ይድረስ ለውድ ባሎቼ
ፍቅሮቼ እንደምን ናችሁልኝ እኔ ከእናንተ ሀሳብና ናፍቆት በስተቀር እጅጉን ሰለም ነኝ። እናንተ ግን በጣም ጣል ጣል አርጋችሁኛል😢
በተለይ ኢሞጂ ምን ባጠፋ ነው የዘጋኸኝ ለምን አኮረፍከኝ ደሞ በበምሊ ቀየርከኝ አሉ😭 ይሁን ብቻ አንተ ደህና ትናፍቀኛለህ.....
ናፍቆትዬ ተሰሞኑ በስልክህ መጥፋት ብዙ ተራራቅነ ግና ፍቅራችነ እንዳዲስ ለመለመ ብቻ ሸጋው ተሰሞኑ አንዳንድ ሴቶይ ዙሪያህን ሲያዣብቡ ተመልክቻለሁ አይናችሁን ተሱ ላይ አንሱ ስል አፅንዖት ሰጥቼ እከራከራለሁ 🧐
አፅብሃ የቀድሞ ውሽማዬ አዲሱ ባሌ አንተን ከእሙ ነጥቄ የግሌ ለማድረግ ትግል ላይ ነኝ እናም ተሳክቶ የእኔ ብቻ እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
ኤርሚ የእኔ እብድ አፍቃሪ እንዴት እንደምወድህ እኮ ግን ኢቺ ቃል በጣም እየተፈታተነችኝ ስለሆነ አንተን በውስጥ እንጀምጀነጅንህ ስነግርህ በታላቅ ደስታ ነው🥰💃
ጠፋኝ ስማቹ🤦♀🤦♀
ትንሹ ባሌ ሞት ይርሳኝ አንተ እኮ የመጀመሪያዬ ነበርክ እና ትንሹዬ ጣል ጣል ስላደረኩህ ይቅርታ እሺ😘ወድሀለው ደሞ
ሼባው ባሌ ሚኩ ለመሆኑ አለህ ወይ በጣም ሸፍተሀል ቃል አስኮበለለችህ መሰለኝ እኔን ከከዳኸኝ ግን አለቅሳለሁ😭 እና ሼባው ባሌ ተናፍቀኻል አትጥፋብኝ
ማክ ቀውሱ ባሌ አንተ ጋር ከተፋታን ቆይተናል ግን አሁን ፕሮፖዛሉን ሰርቼ ጨርሻለሁ እና አግባኝ ብዬ እጠይቃለሁ😋
ናዋት የህይወቴ ጨረቃ በህይወት አለህ ወይ ምነው መጥፋትህ እኔ እማቲ እራትህ ናፍቋታል እና ያ አዝግነትህ ናፍቆኛል ናና ቤታችንን አሙቀው ጨረቃዬ
ኢኩ ባሌ እና ነፂ ሚስቴ ውድድ ነው ማረጋቹ
እናም የምናፍቃቹ የምወዳቹ ባሎቼ ዛሬ የፃፍኩላቹ እስከዛሬ እንደማፈቅራቹ ስላልነገርካቹ እሱን ልነግራቹ ነው በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛልኝ 😘😘😘😘
ሚስታችሁ ኦኒ😍
@fketera_family @fketera_family