ፍቅር እንደምን ነህልኝ እኔ ካንተ ሀሳብና ናፍቆት በስተቀር እጅጉን ደህና ነኝ አንተስ ግን ስራ፣ ጤና ሁሉም ሰላም ነው? ሁሉም ጥሩ እንደሚሆን እምነቴ ነው።
ፍቅር ናፍቆትህ በርትቶብኛል አልቻልኩም ሀሳቤ አንተ ብቻ ነህ ። ይህንን ስልህ እራስህን እንድትወቅስ አደለም የሚሰማኝን እንድታውቀው ብቻ ነው።
ፍቅር በዛ ሁሉ ውጥረት ውስጥ እንኳን ሆነህ እንደምታስበኝ እንደምናፍቅህም አውቃለሁ ስለዚህ ራስህን እንዳትወቅስ እሺ
ፍቅር ዝምታችን በዝቶ እንዳጠፋ በናፍቆት እንዳንቀር እሰጋለሁ አዲስ ነገር ጠፍቶ እንዳንሰለች አስባለሁ ..... አንዳንዴ ደሞ ይህ ቀን አልፎ አብረን የምንስቅበት እቅፍህ ውስጥ የምሞቅበት ቀን አይና በደስታ እፍለቀለቃለሁ
#ደስ_ብሎኝ_እንድኖር_ምክንያቴ_አንተ_ነህ::
ፍቅር አላሰልችህ በቃ በጣም እንደምወድህና በልቤ በአእምሮዬም ውስጥ አለህ ከሀሳቤ ወጥተህ አታውቅም አይኖቼ አንተን እያዮ ይራባሉ አጠገቤም ሆነህ ትናፍቀኛለህ
እንደ ህፃን ፍቅር አፈቅርሀለው❤️
ህልመኛዋ ፍቅርህ
@fketera_family