ቁ.1
ይድረስ ለውድዬ❤️
ሰላምታዬ ባለህበት ይድረስህ ብያለሁ ውድዬ ደህና ነህ? እኔ እጅጉን ደህና ነኝ ።
ውድዬ? ለምን እንደሆነ አላውቅም ሰሞኑን ስላንተ ብቻ እያሰብኩኝ ነው... ልክ ብዙ ዘመናትን አብሮ እንደሳለፈ ሰው ነው ስላንተ የሚሰማኝ..... ሳወራህ ደስ ይለኛል ስጠፋ ይጨንቀኛል ..... ዝምታህ ይረብሸኛል ጨዋታህ ይናፍቀኛል ለምጄሀለው ለዛም እንዳላጣህ እሰጋለሁ
ውድዬ በዙሪያህ ብዙ ሴቶች እንዳሉ አውቃለሁ ግን እንዳላጣህ እፈራለሁ...... ውድዬ እንደምቶደኝ ብዙ ጊዜ ነግረኸኛል ግን እንደምታፈቅረኝ አላውቅም እንደምቶደኝ አሳምነኝ እና እንደምታፈቅረኝ አውቃለሁ መልስህን በጉጉት እጠብቃለሁ
ያንተው ቆንጅዬ😘
@yefkrtera
@fketera_family