#ከጠቢባን_አንደበት
~
ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላሁ ዐንሁ - አንድን ሰው እየመከሩ እንዲህ ይላሉ፦
✅ "በማያገባህ ላይ አትናገር።
✅ ጠላትህን ራቅ።
✅ ታማኝ ካልሆነ በስተቀር ወዳጅህን ተጠንቀቅ። አላህን - 0ዘ ወጀለ - የሚፈራና የሚታዘዝ ካልሆነ በስተቀር ታማኝ አይደለም።
✅ ከባለጌ ጋር አትጓዝ፣ ከብልግናው ያስተምርሃልና። ምስጢርህንም አታሳውቀው።
✅ አላህን ለሚፈሩ ካልሆነ በስተቀር በጉዳይህ ላይ ማንንም አታማክር።"
[አልኣዳቡ ሸርዒያህ፡ 4/223]
#ከደጋጎቹ_ቀዬ
ቻናል:-https://t.me/ibnuyasir11