✍ አልሃምዱሊላህ ነጋልን
ነጋ አይደል እኮ ፀሃዩዋን ለማየት እድል ሰጠን
በዛው ነብሳችንን አልያዛትም። እስትግፋር ወደሱ ልንመለስ እድል ሰጠን አይደል እና አሁንም ከትላንትናው መለስ ብለን ከትላንቱ የበለጠ እሱን መገዛት ለወንጀሎቻችን ምህረትን መጠየቅ ወደሱም ሽሹ 🥀🥀
አልሃምዱሊላህ
الحمدلله🌸
Alhamdulillah
በእዝነቱ በችሮቻው በራህመቱ አንግተናል
ለላቀው ጌታችን አሏሁ ሱበሀነሁ ወተአላ
የላቀ ምስጋናና ውዳሴ ይገባው🥀🥀
ቀንህን በዚክር ጀምረው
የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ
#ፈዘኪር
🥀🥀ሶባሐል ኸይር🥀🥀