በአለማችን ታሪክ ላይ ከሚወሱ ዘግናኝ ታሪኮች አንዱ የክርስትና መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረው ከሆነ
ክርስቲያኖች ሚያመልኩት አምላክ የሚከተሉትን ዘግናኝ ድርጊቶች ፈፅሟል።
የመጀመሪያው 👇
🔰ጦርነት ላይ ንፁህ የሆኑ ህፃናት፣ሴቶች፣ሽማግሌዎች እና ህፃናት እንዲገደሉ አድርጓል
ማስረጃው👇
📚 አሁን እንግዲህ ከልጆቹ ወንዱን ሁሉ ግደሉ፥ ወንድንም በመኝታ የሚያውቁትን ሴቶች ሁሉ ግደሉ። ወንድን የማያውቁትን ሴቶች ልጆችን ሁሉ ግን ለራሳችሁ አድኑአቸው።”
— ዘኍልቁ 31፥17-18
📚 “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እስራኤል ከግብጽ በወጣ ጊዜ አማሌቅ በመንገድ እየተቃወመ ያደረገበትን እበቀላለሁ። አሁንም ሄደህ አማሌቅን ምታ፥ ያላቸውንም ሁሉ ፈጽመህ አጥፋ፥ አትማራቸውም፤ ወንዱንና ሴቱን ብላቴናውንና ሕፃኑን በሬውንና በጉን ግመሉንና አህያውን ግደል።”
— 1ኛ ሳሙኤል 15፥2-3
📚“ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።”
— ሕዝቅኤል 9፥6
ንፁሀን የሆኑ እና ምንም የማያውቁ ህፃናትን፣ሴቶችን፣ሽማግሌዎችን እና እንስሳትን ያስጨፈጨፈው እና ያስገደለው እግዚአብሔር ከአሸባሪዎች ምን ይለየዋል???
https://t.me/iwnetlehullu1
ተቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️☝️