እ.ኤ.አ. በ1971 የሶቭየት ህብረት መሐንዲሶች በቱርክሜኒስታን በተባለው በረሃ ውስጥ በጋዝ በተሞላ ጉድጓድ ውስጥ እሳት አነደዱ ።
በጋዝ የተሞላ እሳቱ ያነዳዱበት ጉድጓድ በቀናት ውስጥ ይጠፋል ብለው አስበው የነበረ ቢሆንም እሳቱ መቀጣጠሉን በመቀጠሉ ተገርመዋል ።
አሁን ከ52 ዓመታት በኋላ “የገሃነም በር” በመባል የሚታወቀው ይህ የእሳት ጉድጓድ አሁንም መቀጣጠሉን እንደቀጠለ ነው ።
@j8top@j8top