እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ Charles Darwin፣ Lamark እና Stephan Hawkings ጨምሮ ብዙ ተመራማሪዎች ስለ ፍጥረታት በዝግመተ ለውጥ መምጣት ብዙ ብለዋል ...
- ከነዚህም መካከል ያስገረመኝን theory ላጋራቹ...
- ፈረንሳያዊው የተፈጥሮ ተመራማሪ እና ባዮሎጂስት ጂያን ባፕቲስቴ ላማርክ ያመጣው Life Evolution እንዲህ ይላል:-
"ህይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ሲለወጡ ሰንብተዋል፥ ለዚህም ምክንያት የሆነው የአከባቢያቸው መለወጥ ነው" በማለት ቀጭኔን እንደምሳሌ በማንሳት:
" ቀጭኔ አንገቷ ሳይረዝም በፊት መደበኛ ሚዳቆ ነበረች፤ መሬት ለይ ያሉ ሳሮች ጠፍተው ረጃጅም ዛፎች ብቻቸውን ሲቀሩ፥ በህይወት ለመቆየት ስትል ተንጠራርታ በዛው እንገቷ ረዝሞ ቀረ" ይለናል
አጭር ሰዎች ለምን አንንጠራራም ጠዋት እና ማታ 👀😅
@j8top@j8top