ፎቢያ የሚለው ቃል መሰረቱ ከግሪክ ቃል ፎቦስ( Phòbos) ሲሆን ፤ትርጓሜውም ፍራቻ እንደማለት ነው::
ፎቢያ ከመጠን ያለፈና ምክንያታዊ ያልሆነ ፍራቻ ሲሆን፤ በዋነኝነት በሶስት ዋና ዋና አይነቶች ይከፈላል::
የመጀመያው አይነት ሶሻል ፎቢያ(Social Phobias) ሲባል ፤ይህም በውስጡ ሰው ፊት ቆሞ ማውራት መፍራትን፣ ከሰዎች ጋር ተቀላቅሎ የመጫውት ፍራቻ እና ሌሎች ከማህበረሰብ መስተጋብር ጋር የተያያዙ ፍራቻዎችን በውስጡ ያጠቃልላል::
ሁለተኛው አይነት ደግሞ አጎራ ፎቢያ (Agoraphobia) የሚባለው ሲሆን ፤ከቤት ውጭ መውጣትን መፍራት፣ ውጭ ብወጣ በሽታ ይዘኝ ይሆን ብሎ ያላግባብ መስጋት፣ በተወሰነ ቦታ ላይ ተገድቦ መኖርን እና የመሳሰሉትን ያካትታል::
ሶስተኛው አይነት ደግሞ፤ ስፔስፊክ ፎቢያ (Specific Phobias) ይሰኛል:: ይህ ደግሞ የተመረጡ እቃዎችን፣ እንስሳትን ፣የተፈጥሮ አከባቢዎችን ወይም ሁኔታዎችን ያለ ልክ መፍራትን ይጨምራል
@j8top