ሜሪ አን ቤቫን ውብ የሚባል መልክ የነበራት እንግሊዛዊት ነበረች ፡ እና ከ32 አመት እድሜዋ በኋላ በያዛት የፊት ገፅታ ያለመጠን ማደግና መዛባት ምክንያት መልኳ መቀየር ጀመረ ። ብዙም ሳይቆይ የአራት ልጆቿ አባት በሞት ተለያት ፡ በዚህም ምክንያት ልጆቿን ማብላት እስከማትችልበት ድረስ ተቸገረች ።
....
በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች የአለም የቁንጅና ውድድር ከሚባለው በተቃራኒ የሚዘጋጅ The Ugliest Woman in the World የሚባል ውድድር እንዳለ ሰማች ። በዚህ ውድድር ተሳትፋ ካሸነፈች ልጆቿን የምታበላቸው ነገር ታገኛለች ።
እና ይህን ስታውቅ ከጊዜ በኋላ በበሽታ ምክንያት አዲስ ገፅታ የያዘውን ረጅሙን ፊቷን ይዛ በውድድሩ ላይ ተሳተፈች ። ልጆቿን ማኖር እስከቻለች ድረስ አስቀያሚ በሚልም ሆነ በምንም አይነት ውድድር ውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኛ ነበረች ።
የውድድሩ ቀን ደረሰ ። ሜሪ አና ከተለያየ ቦታዎች ከመጡ ሴቶች ጋር ተወዳድራ በአንደኝነት አሸነፈች ። የአመቱ አስቀያሚ ሴት የሚለው ሽልማት ከገንዘብ ጋር ተሰጣት ። ለልጆቿ ስትል አለም የሰጣትን " አስቀያሚ" የሚል ስም እሽ ብላ ተቀበለች ።
ዝነኛ ሆነች ፡ ከውድድሩ በኋላም አንድ የሰርከስ ቡድን በቋሚነት አባል አድርጎ ቀጠራት ፡ ችግር ከሜሪ ቤተሰብና ከልጆቿ ራቀ ።
@j8top