ማስተካከያ
#የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምላሽ አሰጣጥን አስመልክቶ በተሰጠው መግለጫ በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች መካከል የ18 ዓመት የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ የጉዞ ታሪክ የሌለው ተብሎ ቢገለፅም በተደረገው መልሶ ማጣራት ከጅቡቲ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ መሆኑ ተረጋግጧል
https://telegram.me/jossiale2022