የቀደምት ኢትዮጵያውን በራሪ ፈረስ (ፔጋሰስ)
«Pegasi Aithiopes»
💚💛❤
♡┈••✦ # ሼር_share_ሼር ✦••┈♡
✦ የተፈጥሮን ኡደት ጠብቆ መኖር ሰዋዊ ነው ፤ ተፈጥሮን ማዘዝ መቻል ግን ልእለ ሰብዕና ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ አፄ ሰንደቅ አለማ ገድል ስናነሳ
አንዱን እፅዋት ወደ ሌላው እፅ የአንዱን አውሬ ዘር ወደ ሌላው እንዲዳቀል በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ በቅሎን ከአህያንና ፈረስን ጋር በማዳቀል ያስገኝ
ኢትዮጵያዊ ጀነቲክስ ኢንጅነሪግ አባት እንደ ነበር አይተናል።
:
✦ ዛሬ ደግሞ ወደ ባህር ማዶ እናቅናና የጥንት ኢትዮጵያያን 'በራሪ ፈረስ' ይጠቀሙ እንደ ነበር ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት የተገኙ
ማስረጃዎችን እንዲሁም የውጭ ፀሐፊያን በዚህ ጉዳይ ምን እንዳሉ እናያለን ። የጥንት ኢትዮጵያያን በዓለም ላይ ስልጣኔን ሲዘሩ የሚያገኟቸውን
አህጉሮችን እና ውቅያኖሶችን በስማቸው እየሰየሙ.....ሲሻቸውም በሰማይ ላይ ግዛታቸው ሲያስፋፉ....በስነ - ተፈጥሮ ላይ ሲመራመሩ የኖሩ ድንቅ
ህዝቦች ናቸው።
:
✦ ታዋቂዋ አሜሪካዊት የታሪክ ተመራማሪ ድሩሲላ ዱንጅ «Wonderful Ethiopians of the Ancient cushite Empire» በሚለው መጻፏ ላይ ገፅ
5 እንዲህ ሚል እናገኛለን ".....የጥንትቶች ድንቅ ኢትዮጵያያን እንደ ብዙ ሳይንቲስቶች አባባል ዛሬ ለጠፋው በርካታ የስነ ጥበብ ውጤቶች ባለቤቶች ነበሩ
፣ በዘመናቸው የኤሌክትሪክ ባህሪያትን በማወቃቸው ከሜታል(ብረት) # ሮቦቶችን የሰሩ ፣ # Pegasus (በራሪ ፈረሶች) የፈበረኩ ጥበበኞች ..." ነበሩ ስትል
ትመሰክራለች።
:
✦ ፕሊኒ Natural History በተሰኝ መጻሕፉ ላይ በራሪ ፈረሶች በመካከለኛው ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ተዳቀሉ እና አካላዊ ገፅታቸውም ባለ ሁለት
ቀንድ እና ክንፍ እንደ ነበራቸው።የተወለዱትም ከኢትዮጵያ የባህር ዳርቻ በቀይ ባህር ደሴቶች ላይ እንደ ነበር ይገልፃል ".....Ethiopian Pegasus is an
animal from Medieval bestiaries . According to Pliny the Elder,they were a breed of two-horned, winged horses from
Ethiopia . It was born on an island in the Red Sea off the coast of Ethiopia.
:
✦ ሌላውና ዋነኛው ማስረጃ በ1350 እ.ኤ.አ እንደ ተፃፈ የሚነገርለት ከታች የምታዮት ኢትዮጵያያን በራሪ ፈረስ ያዳቅሉ እንደ ነበር የሚያሳይ የብራና ስዕል
እና ፅሑፍ ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት ውስጥ መገኝቱ ካላየሁ አላምንም ለሚለው ለእኔ ትውልድ ጥሩ ማስረጃ ነው። ስያሜውም በግሪክኛ
Πηγασος Αιθιοπικος (Ethiopian Pegasus) የሚል ስም ሰጠውት እናገኛለን በኛ የኢትዮጵያ በራሪ ፈረስ እንደ ማለት ነው። Pegasus was a
breed of winged, horned horse native to Aithiopia (Ethiopia) in sub-Saharan Africa. https://www.theoi.com/Thaumasios/
PegasoiAithiopikoi.html
:
✦ በዚህ ዙሪያ ብዙ ጥናትና ምርምር ሊደረግበት ይገባል።የውጭ ጸሐፍያን ስለኛ ይህን ያህል ካሉ እኛስ ስለ ራሳችን ጥበብ እና ስልጣኔ ምን አልነ ?
ተመራምሮ መድረስ የሁላችን ሀላፊነት ነው። እኛ ያወቅነውን እውነት ሌሎች እንዲያውቁ # share እናድርግ!
# ዋቢ_መፃሕፍት
1)Wonderful Ethiopians of the Ancient cushite Empire by DRUSILLA DUNJEE
2) Natural History by Pliny the Elder
●የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ-»
«~~~ ሌሎች አስደናቂ መረጃዎች እንዲደርሰዎ ኢትዮፒካን ሼር ፣ ላይክ በማድርግ እንዲሁም ጓደኛዎን በመጋበዝ ቤተሰብ ይሁኑ!
. © በኢትኤል የተዘጋጀ
《.. ኢትዮጵያ በቅርቡ ትነሣለች !!!! .》
♡┈┈┈••✦share_ሼር_share✦••┈┈┈♡ https://t.me/kedemts