ቀደምት ኢትዮጲያውያን


Channel's geo and language: not specified, not specified
Category: not specified


በዚህ ቻናል ለይ የቀደመት ኢትዮጲያውያን ጥበብን #ስነ ህዋ ሳይንስ#ስነ ታምራዊ ዕፆች የምንለቅበት ቻናል ነው #በፍጥነት ይቀላቀሉን👍👍👍👌👌👌✌✌✌

Related channels

Channel's geo and language
not specified, not specified
Category
not specified
Statistics
Posts filter


📚 የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ
ይፈልጋሉ? የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት
መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖


💠 📚 💠 📚 💠 📚

🔰 መጽሐፍ ቅዱስ
🔰 እመጓ
🔰 ዝጎራ
🔰 መርበብት
🔰 ዴርቶጋዳ
🔰 ዮራቶራድ
🔰 ዣንቶዣራ
🔰 መጽሐፈ ሄኖክ
🔰 ቤተክርስቲያንህን እወቅ
🔰 ፍኖተ አእምሮ
🔰 አዳም እና ጥበቡ
🔰 ዝክረ መስቀል
🔰 ሰይፈ ሥላሴ
🔰 ፍትሐ ነገስት
🔰 መጽሐፈ መነኮሳት
🔰 ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
🔰 ህግጋተ ወንጌል
🔰 ነገረ ማርያም ቤተከርስቲያን
🔰 ድርሳነ ሚካኤል ወገብርኤል
🔰 ውዳሴ ማርያም
🔰 የወጣቶች ህይወት
🔰 መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
🔰 ኦርቶዶክስ መልስ አላት
🔰 የዋልድባ ገዳም ታሪክ
🔰 መጽሐፈ አክሲማሮስ
🔰 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት
🔰 መልክዓ መለኮት
🔰 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት
🔰 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን
🔰 ሐይማኖተ አበው
🔰 ራዕየ ማርያም
🔰 የመናኝ ጉዞ
🔰 መልክዓ እግዚአብሔር
🔰 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ
🔰 ፍካሬ ኢየሱስ
🔰 መርበብተ ሰሎሞን
🔰 የቶ መስቀል ትርጉም
🔰 መጽሐፈ ፈውስ
🔰 ባሕረ ሐሳብ
🔰 ትንሳኤ ዘኢትዮጵያ
🔰 የ666 ሳይንሳዊ ምስጢር
🔰 ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ
🔰 ህይወተ ቅዱሳን
🔰 ነገረ ቅዱሳን


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
🔰 ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ 🔰
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


°• ማኅቶት ፕሮሞሽን°•



"እግዚአብሔር የፈጠራቸው ፍጥረታት በሙሉ ለሰው ውስጣዊና ውጫዊ ተፈጥሮ እንዲስማሙ ተደርገው የተፈጠሩ ናቸው። ለምሳሌ ውሃ የተፈጠረው አስቀድሞ በሰው ውስጥ የመጠ'ማት ስሜት ስለሚገኝ ነው። ውሃ ትርጉም የኖረው የሚጠጣ አካል በመኖሩ ሲሆን፤ እህልም ትርጉም ያገኘው የሚመገብ ሠው በመፈጠሩ ነው። ምግብ ከውጭ ሲፈጠር ከሠው ውስጥ ደግሞ የመራብ ስሜት ተፈጥሯል። የሚሰ'ማ ድምፅ ሲፈጠር በሠው ውስጥ ደግሞ መስማት አለ። ድምፅ ትርጉም ያገኘው የሚሰማ ጆሮ በመፈጠሩ ሲሆን አየር (ኦክስጅን) ደግሞ ትርጉም ያገኘው የሚተነፍስ ሳንባ ስለተፈጠረ ነው።
.
ሊቃውንት "ፍጥረታት በጠቅላላ በመጠን፣ በመጠን ተቆንጥረው በሠው ውስጥ አሉ" ይላሉ። አስራው (አራቱ) ፍጥረታት የሚባሉት እሳት፣ ውሃ፣ ነፋስ፣ መሬት በሠው ውስጥ አሉ። ዕፅዋትና እንስሳት ሠውም ከእነዚህ ተገኝተዋል። ከእነዚህ ከአራቱ ያልተገኘ ፍጥረት የለም። በዚህ ስሌት መሠረት ሁሉም ፍጥረታት በሠው ውስጥ አሉ። ስለዚህ የአጠቃላይ ፍጥረታት መፈጠርን ትርጉም እንዲኖረው ያደረገው የሠው መፈጠር ሲሆን፤ ሠውም በውጫዊውም ሆነ በውስጣዊው ፍላጎቱ ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ግንኙነት እንዲኖረው ተደርጎ ተፈጥሯል።"
--------------
|| ☞ 'ርጢን' ገጽ 26 - 2

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

╚» open open«╝ - ╚» open open «╝
➶➶➶➶➶ open open open open ➷➷➷➷➷
ıllıllı open open open open ıllıllı
|I{•------» open open «------•}I|


ከስር ያሉትን ቻናሎች እንዲከተሉልን በእግዚአብሔር ዘንድ እንጠይቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇




ከ ቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ባዜን

1 ቀዳማዊ ምኒልክ - 25 ዓመት - የሰሎሞን ልጅ

2 ሃንድዮን 1 ሲራህ - 26 ዓመት

3 አመንሆቴፕ ቶማ - 31

4 አክሱማይ ራሚሱ ዘግዱር - 20

5 አውስዮ 2 ሲራህ - 38

6 1 ሻባካ - 21

7 2 ፒያንኪ አብራልዩስ - 32 ዓመት - ደግሞ በግብጽ ገዛ

8 አክሱማይ - 23

9 ካሽታ - 13 ዓመት፣ ደግሞ በግብጽ ገዛ

10 2 ሻባካ - 12 ዓመት - ደግሞ በግብጽ ገዛ

11 ንግሥት ኒካንታ ቅንዳኬ - 10

12 ታርሐቅ - 49 ዓመት - ደግሞ በግብጽ ገዛ

13 እርዳመን አውስያ - 6 ዓመት

14 ጋሲዮ - 6 ሰዓት

15 ታኑታሙን - 4 ዓመት - ደግኖ በግብጽ ገዛ

16 ቶማድዮን 3 ፒያንኪ - 12 ዓመት

#share
#join
https://t.me/kedemts
https://t.me/kedemts


ነገደ ዮቅጣን ወይም አግአዝያን (የሣባ ነገሥታት)

1 አክሁናስ 2 ሳባ -55 ዓመት ነገሠ

2 ነክህቲ ካልንስ - 40

3 ንግሥት ካሲዮጲ - 19

4 2 ሰቢ - 15 አመት። የሐማቲ ከነዓን ልጆች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ።

5 1 ኢትዮጲስ - 56

6 ላከንዱን ኖወር አሪ - 30 አመት። የኢትዮጲስ ልጅ።

7 ቱት ኤምሄብ - 20

8 ሔርሐቶር - 20

9 2 ኢትዮጲስ - 30

10 1 ሰኑካ - 17

11 1 ቦኑ - 8

12 ንግሥት ሙማዜስ - 4

13 ንግሥት አሩአስ - 7 ወር - የሙማዜስ ልጅ

14 አሚን አስሮ - 30 አመት

15 2 ኦሪ - 30

16 2 ጲኦሪ - 15

17 1 አሜን ኤምሐት - 40

18 ፃውዕ - 15

19 አክቲሳኒስ - 10 ዓመት። በዲዮዶሮስ ዘንድ ግብጽን ያዘ።

20 ማንዲስ - 17 ዓመት። በዲዮዶሮስ ዘንድ በግብጽም ገዛ

21 ጵሮቶውስ - 33 ዓመት። በትሮያ ጦርነት ዘመን በግብጽም እንደ ገዘ በግሪክ ጸሓፍት ተባለ።

22 አሞይ - 21

23 ኮንሲ (ሕንዳዊ) - 5

24 2 ቦኑ - 2

25 3 ሰቢ - 15 አመት። የቦኑ ልጅ

26 ጀጎንስ - 20

27 2 ሰኑካ - 10

28 1 አንጋቦ - 50 አመት። አርዌን የገደለው።

29 ሚአሙር - 2 ቀን

30 ንግሥት ከሊና - 11 አመት

31 ዘግዱር - 40 ዓመት - የግዕዝ ፊደል (ተናባቢዎች) እንደ ፈጠረ ይባላል።

32 1 ሔርሐቶር ኤርትራስ - 30

33 2 ሔርሐቶር - 1

34 ኔክቴ - 20

35 ቲቶን ሶትዮ - 10

36 ሔርመንቱ - 5 ወር

37 2 አሜን ኤምሐት - 5 ዓመት

38 1 ኮንሳብ - 5

39 2 ኮንሳብ - 5

40 3 ሰኑካ - 5

41 2 አንጋቦ ሕዝባይ - 40

42 አሜን አስታት - 30

43 ሔርሆር - 16 አመት። የቴብስ ካህን፤ ደግሞ በግብጽ ገዛ

44 1 ፒያንኪያ - 9 አመት። የቴብስ ካህን

45 1 ፕኖትሲም - 17 አመት።

46 2 ፕኖትሲም - 41 አመት። የቴብስ ካህን፤ ደግሞ በደቡብ ግብጽ ገዛ

47 ማሳሔርታ - 16 አመት። የቴብስ ካህን

48 ራመንከፐር - 14 አመት። የቴብስ ካህን፤ ደግሞ በደቡብ ግብጽ ገዛ

49 3 ፒኖትሲም - 7 ዓመት። የቴብስ ካህን፤ ደግሞ በደቡብ ግብጽ ገዛ

50 4 ሰቢ - 10 አመት

51 ተዋስያ ዴውስ - 13

52 ንግሥት ማክዳ - 31 ዓመት። የእስራኤል ንጉሥ ሰሎሞን የጎበኘች።


ነገደ ካም ወይም ነገደ ኩሳ (የኩሽ ነገሥታት)

1 ካም - ከባቢሎን ግንብ ውድቀት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ገባ፣ ለ78 ዓመታት ነገሠ። ከዚያ ሶርያን በወረረበት ጊዜ ተገደለ።

2 ኩሳ - 50 ዓመት ነገሠ።

3 ሀባሢ - 40 ዓመት

4 ሰብታ - 30 ዓመት

5 ኤሌክትሮን - 30

6 ነቢር - 30

7 1 አሜን - 21

8 ንግሥት ነሕሴት ናይስ (ካሲዮኔ) - 30 ዓመት ነገሰች፤ የሲኒ ከነዓን ልጆች ወደ ኩሽ ገቡ።

9 ሆርካም - 29 ዓመት፣ የአርዋዲ ከነዓን ልጅ አይነር ወደ ኩሽ ገባ።

10 1 ሳባ - 30 ዓመት፣ ዋቶ ሳምሪ ከነዓን (ፋይጦን) ወደ ኩሽ ገባ።

11 ሶፋሪድ - 30

12 እስከንዲ - 25

13 ሆህይ - 35

14 አህያጥ - 20

15 አድጋስ - 30

16 ላከንዱን - 25

17 ማንቱራይ - 35

18 ራክሁ - 30

19 1 ሰቢ - 30

20 አዘጋን - 30

21 ሱሹል አቶዛኒስ - 20

22 አሜን - 15

23 ራመንፓህቲ - 20

24 ዋኑና - 3 ቀን

25 1 ጲኦሪ - 15 አመት። የሕንድ ንጉሥ ራማ ኩሽን ወረረ፤ በኋላ የሣባ ነገሥታት በኩሽ ይገዛሉ


ዝርዝር

አለቃ ታዬ በ1906 ዓ.ም ከጻፉት የኢትዮጵያ የሕዝብ ታሪክ፣ ኅሩይ ወልደሥላሴ በ1913 ዓ.ም. ከጻፉት ዋዜማ፣ እና በ1919 ዓ.ም. ራስ ተፈሪ (በኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ለቻርልስ ረይ ካቀረቡት ዝርዝር የተወሰደው ልማዳዊ ነገሥታት ዝርዝር እዚህ ታች ይከተላል።

ነገደ ኦሪ

(እነኚህ ነገሥታት ከማየ አይህ አስቀድሞ በኢትዮጵያ የነገሡ ሲባል ከአፈ ታሪክ ይገኛል።)

1 ኦሪ 60 ዓመት

2 ጋርያክ 66

3 ጋንካም 83

4 ንግሥት ቦርሳ 67

5 2 ጋርያክ 60

6 1 ጃን 80

7 2 ጃን 60

8 ሰነፍሩ 20

9 ዘእናብዛሚን 58

10 ሳህላን 60

11 ኤላርያን 80

12 ኒምሩድ 60

13 ንግሥት ኤይሉካ 45

14 ሳሉግ 30

15 ኃሪድ 72

16 ሆገብ 100

17 ማካውስ 70

18 አሳ 30

19 አፋር 50

20 ሚላኖስ 62

21 ሶሊማን ታጊ 73 አመት - የጥፋት ውኃ የደረሰበት ዘመን ይባላል።


የኢትዮጵያ ነገሥታት

የኢትዮጵያ ነገሥታት ለብዙ ዘመናት ኢትዮጵያን ሲያስተዳድሩ ቆይተዋል።

በመጀመሪያ ከሰብታህ ጀምሮ እስከ ጲኦሪ አንደኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ፳፭፻፵፭ እስከ ፲፱፻፹፭ ዓመት ከነገደ ካም በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፳፪ ናቸው፤ ዘመኑም ፭፻፷ ይሆናል።

ከክርስቶስ ልደት በፊት ነገደ ዮቅጣን መንገሥ ከጀመሩበት ፲፱፻፹፭ ዓመት ጀምሮ ቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ነገሡበት እስከ ፱፻፹፪ ዓመት አግዓዝያን ከተባሉ ከነገደ ዮቅጣን በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፶፪ ናቸው። ዘመኑም ፩ ሺህ ፫ ዓመት ይሆናል።

ከክርስቶስ ልደት በፊት ቀዳማዊ ምኒልክ ከነገሡበት ከ፱፻፹፪ ዓመት ጀምሮ ክርስቶስ እስከ ተወለደበት እስከ ፩ ዓመተ ምሕረት እስከ ባዚን በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፷፯ ናቸው። ዘመኑም ፱፻፹፪ ይሆናል። ነገር ግን ባዚን ከክርስቶስም ልደት በኋላ ፱ ዓመት ነግስዋልና ይህ ሲጨመር ፱፻፺፩ ይሆናል።

ከባዚን ጀምሮ የቀዳማዊ ምኒልክ መንግሥት ወደ ነገደ ዛጔ እስከ ፈለሰበት እስከ ድልነዓድ ድረስ ከ፩ እስከ ፱፻፲፪ ዓመተ ምሕረት በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፺፬ ናቸው። ነገር ግን ባዚን ሁለት ጊዜ ያልተቆጠረ እንደ ሆነ ፺፫ ይሆናል። ዘመኑም ፱፻፲፪ (፱፻፳) ዓመት ይሆናል። ክርስትና በኢትዮጵያ የገባው በነዚሁ ዓመታት ውስጥ ከ፪፻፺፰ እስከ ፫፻፳፬ ዓ.ም. በአብርሃና አጽብሓ ዘመን ነው።

ከድልነዓድ በኋላ ከመራ ተክለ ሃይማኖት (ስመ መንግሥታቸው ዛጔ) ጀምሮ እስከ ይትባረክ በኢትዮጵያ ነገሡ የዛጔ ወገኖች ፲፩ ነገሥታት ናቸው። ዘመኑም ፫፻፴፫ ዓመት ይሆናል።

የኢትዮጵያ መንግሥት በኃይል ወደ ዛጔ ዘር ካለፈ በኋላ በ፫፻፴፫ ዓመት እንደ ገና ወደ ቀዳማዊው ምኒልክ ዘር ወደ ይኩኖ አምላክ ከተመለሰበት ከ፲፪፻፵፭ (፲፪፻፶፫) ዓ.ም. ጀምሮ የጎንደር መንግሥት እስከሚባለው ሠርፀ ድንግል እስከ ነገሡበት እስከ ፲፭፻፶፫ ዓ.ም. በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፳፮ ናቸው፤ ዘመኑም ፫፻፩ ዓመት ይሆናል።

ሠርፀ ድንግል ከነገሠበት ከ፲፭፻፶፫ እስከ ፲፯፻፸፯ ዓ.ም.

የጎንደር መንግሥት መጨረሻ እስከ ተክለ ጊዮርጊስ፤ በጎንደር ቤተ መንግሥት ሆነው ኢትዮጵያን የገዙ ነገሥታት ፲፰ ናቸው። ዘመኑም ፪፻፹፬ ዓመት ይሆናል።

የጎንደር መንግሥት የሚባለው ከተጨረሰበት ከ፲፯፻፸፯ ዓ.ም. ጀምሮ ዓፄ ቴዎድሮስ እስከ ነገሡበት እስከ ፲፰፻፵፭ የገዙ መሳፍንት ፲፱ ናቸው። በነዚህም መሳፍንት ዘመን ሙሉ ሥልጣን ሳያገኙ ለስሙ ብቻ ዘውድ እየጫኑ በጎንደር ቤተ መንግሥት ይቀመጡ የነበሩ ትውልዳቸው ከቀዳማዊ ምኒልክ ወገን የሆኑ ነገሥታት ፲፬ ናቸው።

ዘመነ መሳፍንት ካለፈ በኋላ ከ፲፰፻፵፭ እስከ ፲፰፻፹፩ በኃይልና በጉልበት የነገሡ የኢትዮጵያ ነገሥታት ፫ ናቸው። ዘመኑም ፴፮ ዓመት ይሆናል።

የሸዋ መንግሥት ባላባቶች ፲፭ ናቸው። የግዛታቸውም ዘመን ፪፻፸ ዓመት ይሆናል።


በዓለ ጥምቀት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።



በዓለ ጥምቀት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት በዓላት አንዱና ዋናው የጥምቀት በዓል ነው። የጥምቀት በዓል ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ የሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የምናስብበት ከጌታችን ዓበይት በዓላት አንዱ ገናና በዓል ነው፡፡

በአፍ መነገሩ፣ በልብ መታሰቡ፣ ምስጋናውም ሁሉ ከፍ ከፍ ይበልና ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዕለቱን ተፀንሶ ዕለቱን ተወልዶ ማድግና የወደደውን ሁሉ ማድረግ ሲቻለው ፍጹም አምላክ ብቻ ያይደለ ፍጹም ሰውም በመሆኑ ዘመን የማይቆጠርለት እርሱ ከብቻዋ ከሐጢአት በቀር በሰው ሥርዓትና ጠባይዕ ቀስ በቀስ በማደጉ 30 ዓመት ሲሆነው ሊጠመቅ ወደርዳኖስ ወንዝ ሔደ ትብሎ ዘመን ተነገረለት፡፡ ዮርዳኖስ እንደደረሰ ጌታችን ተለይቶ የሚታወቅበት ምልክት ሳይኖረው ቅዱስ ዮሐንስ በመገልጥ አወቀው። ይህንንም ራሱ ሲመሰክር «እኔም አላውቀውም ነበር፥ ዳሩ ግን በውኃ አጠምቅ ዘንድ የላከኝ እርሱ፦ መንፈስ ሲወርድበትና ሲኖርበት የምታየው፥ በመንፈስ ቅዱስ የሚያጠምቅ እርሱ ነው አለኝ» (ዮሐ. ፩፥፴፫) ይላል። ዮሐንስ የንስሐ ጥምቀት በውሃ ያጠምቅ እንደነበረና ልጅነት የሚገኝበት የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀትና ምሉዑ የድኅነት ምሥጢር የሚገኘውና የሚታወቀው ግን ከእርሱ በኋላ ከሚመጣው ከክርስቶስ የተነሣ እንደሆነ መስክሯል።

ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ባመሰገነበት በአንቀጸ–ብርሃን ድርሰቱ የአብን ነገር የነገረን ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ የውልድንም ነገር አጎልቶና አስፍቶ የነገረን አብ እንደሆነ ሲያስረዳ «ልጅህ ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ ብቻ አባቱ እንደሆንክ እርሱም ብቻ ልጅህ እንደሆነ አስተማረን።በሰማይ እናት በምድርም አባት የለውም ብለን እናምናለን። መምጣቱን ካአባቱና ከእውነት መንፈስ ከጰራቅሊጦስ በቀር የሚያውቅ ሳይኖር ከሰማይ ወረደ ብለን እናምናለን» ሲል ተናግሯል። ይህም የጥምቀት መንሠረቱ ነው። አባቱን አብን ሕይወቱን መንፈስ ቅዱስንና እሱን ወልድን ማወቅ እና ማመን ከሌለ በውሃና በመንፈስ ቅዱስ አንዲቱን ጥምቀት መጠመቅና ልጅነትን ማገኘት አይቻልም።

ቅዱስ ዮሐንስ በመንፈስ ቅዱስ ተልኮ «እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸ ከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል» (ማቴ.፫፥፲፩)። እያለ የላቀ ጥቅም የምታሰጠው ጥምቀት ከእርሱ የትገኝ የጌታችንን መምጣት በጉጉት እየጠበቀ፣ ትንቢት እየተናገረ፣ የተጠራለትንና የተመረጠለትን ሥራውን እያከናወነ ሕዝቡን እያዘጋጀ ሳለ አስቀድሞ የተናገረለት ክርስቶስ በሥፍራው ተገኝቶ የጽድቅ ሥራውን ተመለከተከለት ወደደለት። አጥምቀኝ ብሎ ሲጠይቀው እውነተኛ ሥራውን እንደወደደለትና እንዳጸደቀለት ያጠይቃል።

ዛሬ እያንዳንዳችን ወደምንገኝምበት ዮርዳኖስ ጌታችን ቢመጣና ቢጎበኘን በቅዱስ ዮሐንስ ምትክ የተሾመለትን ሥራ፣ የተጠራለትን አገልግሎት በተሰጠው ጸጋ እያከናወነ የሚያገኘው ነቢይ፣ ሐዋርያ፣ ጳጳስ፣ ካህን፣ ዲያቆን፣ ዘማሪና ምእመን ያገኝ ይሆን? እውነቱን እንናገር ካልን እንዲያ ሲያደርግ የሚገኝ በጎ አገልጋይ በጭንቅ ካልሆነ በቀላሉ በሩቅ ካልሆነ በቅርቡ ማግኘት ከባድ ነው


Forward from: ....💫
እባካችሁ በእግዚአብሔር በማርያም በአላህ ብቻ በምታምኑት አምላክ ይዣችኋለው ሼር አርጉለት እናንተ መርዳት ባችሉ ሐሚችሉት እናድርስ የ8 አመት ህፃን ነው የጭንቅላት እጢ አለበት እንርዳው እናቱ ብቻዋን እየተሰቃየች ነው ሰው ነን ነገ ምን እንበምንሆን አናቅም እባካችሁ 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስለ ፈጠራችሁ
ngd bank 1000298676037
Phon member 0932283078 እኔ የድርሻዬን ተወጣው ከአእምሮዬ ነፃ ነኝ እናንተስ
#maki🦋

Chinal yalachu ebakachu tebaberun

Rita




°• ማኅቶት ፕሮሞሽን°•



"እግዚአብሔር የፈጠራቸው ፍጥረታት በሙሉ ለሰው ውስጣዊና ውጫዊ ተፈጥሮ እንዲስማሙ ተደርገው የተፈጠሩ ናቸው። ለምሳሌ ውሃ የተፈጠረው አስቀድሞ በሰው ውስጥ የመጠ'ማት ስሜት ስለሚገኝ ነው። ውሃ ትርጉም የኖረው የሚጠጣ አካል በመኖሩ ሲሆን፤ እህልም ትርጉም ያገኘው የሚመገብ ሠው በመፈጠሩ ነው። ምግብ ከውጭ ሲፈጠር ከሠው ውስጥ ደግሞ የመራብ ስሜት ተፈጥሯል። የሚሰ'ማ ድምፅ ሲፈጠር በሠው ውስጥ ደግሞ መስማት አለ። ድምፅ ትርጉም ያገኘው የሚሰማ ጆሮ በመፈጠሩ ሲሆን አየር (ኦክስጅን) ደግሞ ትርጉም ያገኘው የሚተነፍስ ሳንባ ስለተፈጠረ ነው።
.
ሊቃውንት "ፍጥረታት በጠቅላላ በመጠን፣ በመጠን ተቆንጥረው በሠው ውስጥ አሉ" ይላሉ። አስራው (አራቱ) ፍጥረታት የሚባሉት እሳት፣ ውሃ፣ ነፋስ፣ መሬት በሠው ውስጥ አሉ። ዕፅዋትና እንስሳት ሠውም ከእነዚህ ተገኝተዋል። ከእነዚህ ከአራቱ ያልተገኘ ፍጥረት የለም። በዚህ ስሌት መሠረት ሁሉም ፍጥረታት በሠው ውስጥ አሉ። ስለዚህ የአጠቃላይ ፍጥረታት መፈጠርን ትርጉም እንዲኖረው ያደረገው የሠው መፈጠር ሲሆን፤ ሠውም በውጫዊውም ሆነ በውስጣዊው ፍላጎቱ ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ግንኙነት እንዲኖረው ተደርጎ ተፈጥሯል።"
--------------
|| ☞ 'ርጢን' ገጽ 26 - 2

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

╚» open open«╝ - ╚» open open «╝
➶➶➶➶➶ open open open open ➷➷➷➷➷
ıllıllı open open open open ıllıllı
|I{•------» open open «------•}I|


ከስር ያሉትን ቻናሎች እንዲከተሉልን በእግዚአብሔር ዘንድ እንጠይቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇


ከማዛሮት መጽሐፌ የተወሰደ
💥 ሊቁ ቅዱስ ባስልዮስ እንደገለጸው ውሃን የመሳብ ከፍተኛ ዐቅም ያላት ጨረቃ በእኛ ውስጥ ያለውንም ከፍተኛ የውሃ መጠን በመሳብ የውስጣችን ውሃ ማዕበልነት ታስነሣለች፡፡
💥በተለይ በጠፍ ጨረቃ (new moon) እና ሙሉ ጨረቃ (full moon) በምትሆንበት ጊዜ አእምሯቸው የታወከ ሰዎች በሚታከሙበት ሆስፒታል የሚሠሩ ሐኪሞች ሕመምተኞቹ እንደሚረበሹ፣ እንደሚቅበጠበጡ በስፋት ይገልጣሉ፡፡
💥 በዚህ ምክንያት የአእምሮ ሕመምተኛ “ሉናቲክ” ይባላል፡፡ “ሉና” ማለት በላቲን ጨረቃ ማለት ሲሆን ሕመማቸው የበለጠ በሙሉ ጨረቃ ጊዜ የሚጐላ መሆኑን ለማሳየት ከጥንት ጀምሮ የተሰጠ ሥያሜ ነው፡፡
💥 ለዚህ ነው የኢትዮጵያ መተርጒማን ሊቃውንት ምልአተ ወርኅ (ጨረቃ ሙሉ) ስትሆን ደም ይመላል፣ ብርድ ብርድ ይላል፣ ደዌ ይቀሰቀሳል በማለት የጻፉት፡፡
💥 በ2011 “ዎርልድ ጆርናል ኦፍ ሰርጀሪ” ላይ የቀረበ ጥናት 40 ፐርሰንት የሕክምና ኀላፊዎች “የሙሉ ጨረቃ ዕብደት” (ፉል ሙን ማድነስ) በሕመምተኞች ላይ እንደሚከሰት እንደሚያምኑ ሲገልጽ የአደጋ ጊዜ ስልክ ጥሪዎችም በሙሉ ጨረቃ ጊዜ 3 ፐርሰንት ሲጨምሩ በጠፍ ጨረቃ ጊዜ ደግሞ 6 ፐርሰንት ይቀንሳል ይላል፡፡
💥 በ2008 ላይ የብሪቲሽ አጥኚዎች የጨረቃ ዑደትና ዶክተሮች እንዴት ሕመምተኞችን እንደሚያዩ በዘረዘሩበት ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ “ሜዲካሊ አንኤክስፕሌንድ ስትሮክ ሲምተምስ” በማለት በህክምና ሊገለጽ የማይችል ሕመምተኞች በሙሉ ጨረቃ ጊዜ የራስ ሕመም፣ የድንዛዜ ስሜት፣ ያመናል ይላሉ፤ ሲመረመሩ ግን በነርሱ ሰውነት ላይ ግን ምንም ችግር የለም፡፡ ይህ በሕክምናው ይህ ነው ተብሎ የማይገለጥ መልስ የለሽ ነው የሚል አስተያየት ተገልጧል፡፡
💥 ከልብ ጋር በተያያዘ ከላይ እንደተገለጸው በአንጎላችንና ልባችን የያዘው ውሃ መጠን → 73% ነውና “Indian Journal of basic and applied research” ላይ የወጣው ጽሑፍ በጠፍ ጨረቃና በሙሉ ጨረቃ ጊዜ ልብህ የመጨረሻ የአፈጻጸም ብቃት ላይ ስለሚሆን ስለዚህ ወደ ስፓርት መሥሪያ (ወደ ጂም) ከመሄድህ በፊት ጨረቃ ያለችበትን ሰሌዳ አረጋግጥ ይላል፡፡ ምክንያቱም ሰውነታችን ውስጥ ያለውን ውሃ በመሳብ የውስጣችንን ማዕበል የምታስነሣ በመሆኗ፡፡

[የድንዛዜ ዘመን እያበቃ ነውና ለራሶ ሲሉ ማዛሮትን ያንብቡ።]


የቀደምት ኢትዮጵያውን በራሪ ፈረስ (ፔጋሰስ)
«Pegasi Aithiopes»
💚💛❤
♡┈••✦ # ሼር_share_ሼር ✦••┈♡
✦ የተፈጥሮን ኡደት ጠብቆ መኖር ሰዋዊ ነው ፤ ተፈጥሮን ማዘዝ መቻል ግን ልእለ ሰብዕና ነው ። ከዚህ ቀደም ስለ አፄ ሰንደቅ አለማ ገድል ስናነሳ
አንዱን እፅዋት ወደ ሌላው እፅ የአንዱን አውሬ ዘር ወደ ሌላው እንዲዳቀል በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ በቅሎን ከአህያንና ፈረስን ጋር በማዳቀል ያስገኝ
ኢትዮጵያዊ ጀነቲክስ ኢንጅነሪግ አባት እንደ ነበር አይተናል።
:
✦ ዛሬ ደግሞ ወደ ባህር ማዶ እናቅናና የጥንት ኢትዮጵያያን 'በራሪ ፈረስ' ይጠቀሙ እንደ ነበር ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት የተገኙ
ማስረጃዎችን እንዲሁም የውጭ ፀሐፊያን በዚህ ጉዳይ ምን እንዳሉ እናያለን ። የጥንት ኢትዮጵያያን በዓለም ላይ ስልጣኔን ሲዘሩ የሚያገኟቸውን
አህጉሮችን እና ውቅያኖሶችን በስማቸው እየሰየሙ.....ሲሻቸውም በሰማይ ላይ ግዛታቸው ሲያስፋፉ....በስነ - ተፈጥሮ ላይ ሲመራመሩ የኖሩ ድንቅ
ህዝቦች ናቸው።
:
✦ ታዋቂዋ አሜሪካዊት የታሪክ ተመራማሪ ድሩሲላ ዱንጅ «Wonderful Ethiopians of the Ancient cushite Empire» በሚለው መጻፏ ላይ ገፅ
5 እንዲህ ሚል እናገኛለን ".....የጥንትቶች ድንቅ ኢትዮጵያያን እንደ ብዙ ሳይንቲስቶች አባባል ዛሬ ለጠፋው በርካታ የስነ ጥበብ ውጤቶች ባለቤቶች ነበሩ
፣ በዘመናቸው የኤሌክትሪክ ባህሪያትን በማወቃቸው ከሜታል(ብረት) # ሮቦቶችን የሰሩ ፣ # Pegasus (በራሪ ፈረሶች) የፈበረኩ ጥበበኞች ..." ነበሩ ስትል
ትመሰክራለች።
:
✦ ፕሊኒ Natural History በተሰኝ መጻሕፉ ላይ በራሪ ፈረሶች በመካከለኛው ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ተዳቀሉ እና አካላዊ ገፅታቸውም ባለ ሁለት
ቀንድ እና ክንፍ እንደ ነበራቸው።የተወለዱትም ከኢትዮጵያ የባህር ዳርቻ በቀይ ባህር ደሴቶች ላይ እንደ ነበር ይገልፃል ".....Ethiopian Pegasus is an
animal from Medieval bestiaries . According to Pliny the Elder,they were a breed of two-horned, winged horses from
Ethiopia . It was born on an island in the Red Sea off the coast of Ethiopia.
:
✦ ሌላውና ዋነኛው ማስረጃ በ1350 እ.ኤ.አ እንደ ተፃፈ የሚነገርለት ከታች የምታዮት ኢትዮጵያያን በራሪ ፈረስ ያዳቅሉ እንደ ነበር የሚያሳይ የብራና ስዕል
እና ፅሑፍ ከኔዘርላንድስ ብሔራዊ ቤተ መጻሕፍት ውስጥ መገኝቱ ካላየሁ አላምንም ለሚለው ለእኔ ትውልድ ጥሩ ማስረጃ ነው። ስያሜውም በግሪክኛ
Πηγασος Αιθιοπικος (Ethiopian Pegasus) የሚል ስም ሰጠውት እናገኛለን በኛ የኢትዮጵያ በራሪ ፈረስ እንደ ማለት ነው። Pegasus was a
breed of winged, horned horse native to Aithiopia (Ethiopia) in sub-Saharan Africa. https://www.theoi.com/Thaumasios/
PegasoiAithiopikoi.html
:
✦ በዚህ ዙሪያ ብዙ ጥናትና ምርምር ሊደረግበት ይገባል።የውጭ ጸሐፍያን ስለኛ ይህን ያህል ካሉ እኛስ ስለ ራሳችን ጥበብ እና ስልጣኔ ምን አልነ ?
ተመራምሮ መድረስ የሁላችን ሀላፊነት ነው። እኛ ያወቅነውን እውነት ሌሎች እንዲያውቁ # share እናድርግ!
# ዋቢ_መፃሕፍት
1)Wonderful Ethiopians of the Ancient cushite Empire by DRUSILLA DUNJEE
2) Natural History by Pliny the Elder
●የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ-»
«~~~ ሌሎች አስደናቂ መረጃዎች እንዲደርሰዎ ኢትዮፒካን ሼር ፣ ላይክ በማድርግ እንዲሁም ጓደኛዎን በመጋበዝ ቤተሰብ ይሁኑ!
. © በኢትኤል የተዘጋጀ
《.. ኢትዮጵያ በቅርቡ ትነሣለች !!!! .》
♡┈┈┈••✦share_ሼር_share✦••┈┈┈♡ https://t.me/kedemts


Forward from: Yë_ãb


°• ማኅቶት ፕሮሞሽን°•



"እግዚአብሔር የፈጠራቸው ፍጥረታት በሙሉ ለሰው ውስጣዊና ውጫዊ ተፈጥሮ እንዲስማሙ ተደርገው የተፈጠሩ ናቸው። ለምሳሌ ውሃ የተፈጠረው አስቀድሞ በሰው ውስጥ የመጠ'ማት ስሜት ስለሚገኝ ነው። ውሃ ትርጉም የኖረው የሚጠጣ አካል በመኖሩ ሲሆን፤ እህልም ትርጉም ያገኘው የሚመገብ ሠው በመፈጠሩ ነው። ምግብ ከውጭ ሲፈጠር ከሠው ውስጥ ደግሞ የመራብ ስሜት ተፈጥሯል። የሚሰ'ማ ድምፅ ሲፈጠር በሠው ውስጥ ደግሞ መስማት አለ። ድምፅ ትርጉም ያገኘው የሚሰማ ጆሮ በመፈጠሩ ሲሆን አየር (ኦክስጅን) ደግሞ ትርጉም ያገኘው የሚተነፍስ ሳንባ ስለተፈጠረ ነው።
.
ሊቃውንት "ፍጥረታት በጠቅላላ በመጠን፣ በመጠን ተቆንጥረው በሠው ውስጥ አሉ" ይላሉ። አስራው (አራቱ) ፍጥረታት የሚባሉት እሳት፣ ውሃ፣ ነፋስ፣ መሬት በሠው ውስጥ አሉ። ዕፅዋትና እንስሳት ሠውም ከእነዚህ ተገኝተዋል። ከእነዚህ ከአራቱ ያልተገኘ ፍጥረት የለም። በዚህ ስሌት መሠረት ሁሉም ፍጥረታት በሠው ውስጥ አሉ። ስለዚህ የአጠቃላይ ፍጥረታት መፈጠርን ትርጉም እንዲኖረው ያደረገው የሠው መፈጠር ሲሆን፤ ሠውም በውጫዊውም ሆነ በውስጣዊው ፍላጎቱ ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ግንኙነት እንዲኖረው ተደርጎ ተፈጥሯል።"
--------------
|| ☞ 'ርጢን' ገጽ 26 - 2

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

╚» open open«╝ - ╚» open open «╝
➶➶➶➶➶ open open open open ➷➷➷➷➷
ıllıllı open open open open ıllıllı
|I{•------» open open «------•}I|


ከስር ያሉትን ቻናሎች እንዲከተሉልን በእግዚአብሔር ዘንድ እንጠይቃለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👇👇👇👇👇👇👇👇


Forward from: 🌼 ☘ኢት_ኤል_ዘ_ኢትዮጵያ☘🌿🌸
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲

በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!!
እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ
😟😟 አስተውሉ 😟😟
በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ።
አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ።
እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ!
ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ
ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል
ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።




Forward from: 🌼 ☘ኢት_ኤል_ዘ_ኢትዮጵያ☘🌿🌸
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
share share

እባካችሁ ኦርቶዶክስን እና ቤተ ክርስትያናችንን ነፃ እናውጣ አሁን በስልካችን እንዘምታለን!!!!!!


አዲስ መረጃ ሲኖር በዚህ የቻናሉ ግሩፕ ላይ ያድርሱን JOIN https://t.me/Ethel_ye_Ethiopia


ትንሳኤ ዘ ኢትዮጵያ

(ጽሑፉ ለመላው ኢትዮጵያዊያን የንሠሀ ግቡና ሥጋወደሙ ተቀብላችሁ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁት ጥሪ ስለሆነ ይህ ገፅ ለማያውቁት ጽሑፉ ላይደርሳቸው ስለሚችል ጽሑፉ የደረሳችሁ ሁሉ ሼር በማድረግ ስለ ታላቁ ስለ ንጉሥ ቴዎድሮስና ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤ እጅግ አጓጊ ትንቢት ለወዳጆ ያውሳቁ!)

🙏 ከቴዎድሮስ ዘመን የሚደርሱት ደጉን ዘመን የሚያዩት ሦስቱ እነማን ናቸው?🙏

ስለ ቴዎድሮስ የተጻፉት መጻሕፍትና አባቶቻችን እንደሚሉት ከደጉ ዘመን ከንጉሥ ቴዎድሮስ የሚደርሱት ሦስት ናቸው፡፡👂👀

👉 አንደኛው፦ በዓለም ሆነው ቢያንስ በቀን አንዴና ሁለቴ ስመ እግዚአብሔርን የሚጠሩና የሚጸልዩ ናቸው፡፡ እነዚህም በንስሐ ተወስነው የበረቱትም በቅዱስ ቁርባን ታትመው ከሆነ ከደጉ ዘመን ይደርሳሉ ደጉንም ንጉሥ ያያሉ፡፡

👉 ሁለተኛው፦ በደዌ፣ በአጋንንት እና በተለያየ ነገር ተይዘው ዘመናቸውን በመከራ በገዳማት በአድራት የሚገፉ ናቸው፡፡

👉 ሦስተኛው፦ እውነተኛ የእግዚአብሔር ፍቅር አገብሯቸው ቃለ እግዚአብሔርን ለመማር የሚንከራተቱ ተማሪዎች ናቸው ይላሉ፡፡

😍 በኢትዮጲያ አይደለም ጠማማ ትውልድ ጠማማ እንጨት አይኖርም።😍👂👀

/ይህ ትንቢት የሚፈጸመው በዘመነ ቴዎድሮስ ነው።/

👉 የትንሣኤው ዘመን በረከት እና ቡራኬ👈

እድሜ ቢሰጠን ከደጉ ዘመን ከቴዎድሮስ ቢያደርሰን ዘመኑ ‹‹አይደለም ጠማማ ትውልድ ጠማማ እንጨት አይኖርም›› የተባለለት ነው፡፡
👉 ይህ የንጉሡን ደግነት የሚያሳይ ነው፡፡

👉 ይህም የትንሣኤው የብሥራት ቃል ነው፡፡

👉 በዘመኑ የእህል በረከት ይትረፈረፋል፣ በጥቂት እህል በረከት ሰው ሁሉ ይኖራል፡፡

👉 የጤና በረከት አለው ታማሚ ይጠፋል፡፡

👉 መተት ይሻራል ጠንቋይ አስጠንቋይ ይበናል፡፡ መታች እና አስመታች አብረው ይጠፋሉ፡፡

👉 የእድሜ በረከት አለው ሁሉም ዘለግ ያለ ዘመን ይኖራል፡፡

👉 ከሀገራችን የወጡት ሁሉ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ፡፡

👉 ኢትዮጵያም ልዕለ ሀያል ሀገር ትሆናለች፡፡ የዓለም ዓይን ሁሉ ወደ እርሷ ይሆናሉ፡፡

👉 መሬትዋን ለመርገጥ የውጭ ሀገር ዜጎች ይጎርፋሉ፡፡

👉 ፍቅር እንደ ሸማ ይነጠፋል፣ ሰው ከሰው ጋር በአንድነት በመግባባት ይኖራል፡፡

👉 ሃይማኖት ይስፋፋል፣ እምነት በሰው ልብ ሰርጾ ይጠነክራል፡፡

👉 ‹‹ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች›› የሚለው የዳዊት ትንቢት በግልጽ የሚፈጸመው ያኔ ነው፡፡ /መዝ ፷፰÷፴፩/

👉 በዘመኑም ‹‹ፀሐይ›› የተባለው ጳጳስ ይነሳል፡፡ እሱም በጸሎቱ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ይመራል በቡራኬውም በረከትን ለሰዎች ይሰጣል፡፡

👉 ንጉሡ እና ጳጳሱ ኢትዮጵያንና ኤርትራን አንድ ያደርጓቸዋል፡፡ በአንድነትም እንኖራለን፡፡

👉 ጥላቻ ዘረኝነት ይጠፋል፡፡

👉 ረሃብ፣ በሽታ፣ ጦርነት እስከ መኖሩም
ይረሳል፡፡......... ብቻ ከደጉ ዘመንና ንጉሥ የደረሰ ብዙ ያያል፡፡🙏🙏🙏
ለዚህም ነው አባቶቻችን ስትጸልዩ ‹‹ከደጉ ዘመንና ከደጉ ንጉሥ አድርሰን በሉ›› የሚሉን፡፡
[የአባቶቻችን አምላክ ከደጉ ዘመን ያድርሰን!]

ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Ethel_ye_Ethiopia
@Ethel_ye_Ethiopia
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

🌼🌈🙏ሰናይ ምሽት🙏🙏🌼

20 last posts shown.

308

subscribers
Channel statistics